Bilal Gallery
Photo
ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው፡፡ የአላህ እዝነትና ሰላም በነቢዩ ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይስፈን፡፡ በመቀጠል ይህች አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት ለማብራራት የተጻፈች ናት፡፡ እሷን ያየ ሙስሊም ሁሉ በሰላቱ ዉስጥ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለመከተል እንድተጋ አቀረብኩለት፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋልና “እኔ ስሰግድ እንዳያችሁኝ ስገዱ፡፡” ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡
ማብራርያውም እንደሚከተለው ይሆናል፡-
1. ዉዱእን ማዳረስ፡- እሱም አላህ (ሱወ) በቀጣዩ አንቀፅ እንዳዘዘው ዉዱእ በማድረግ ይሆናል፡-
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወደ ሰላት በቆማችሁ (ለመቆም ባሰባችሁ) ጊዜ ፊቶቻችሁን፣ እጆቻችሁንም እስከ ክርኖች እጠቡ፡፡ ራሶቻችሁንም (በውሃ) አብሱ፡፡ እግሮቻችሁንም እስከ ቁርጭምጭሚቶች (እጠቡ)፡፡” አልማኢዳ፡6
ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ “አላህ ማንኛውንም ሰላት ያለ ጠሃራ (ዉዱእ) አይቀበልም፡፡”
የዉዱእ አደራረግ እንደሚከተለው ይሆናል፡-
ዉዱኡን በልቡ ብቻ ይነይታል፤ በምላሱ አይናገረውም፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በዉዱኡም ሆነ በሰላት ዉስጥ ንያን በአንደበት አልተናገሩምና፡፡ አላህም በልብ ዉስጥ ያለውን ስለሚያውቅ መናገሩ አያስፈልግም፡፡
→ ቀጥሎ “ቢስምላህ” (በአላህ ስም) ይላል፡፡
→ በመቀጠል መዳፉን ሦስት ጊዜ ያጥባል፡፡
→ በመቀጠል ደግሞ ሦስት ጊዜ አፍን መጉመጥመጥና በአፍንጫው ዉሃን ስቦ በግራ እጁ መልሶ ማስወጣት ይሆናል፡፡
→ በመቀጠል ፊቱን ሦስት ጊዜ ያጥባል፡፡ ፊት የሚባለው በጎን ከጆሮ እስከ ጆሮ ሲሆን ከላይ ወደታች(ቁመቱ) ደግሞ ከጭንቅላት ፀጉር ማብቀያ እስከ አገጭ ስር ይሆናል፡፡
→ ቀጥሎም ሁለት እጆቹን ከጣት ጫፍ እስከ ክርኖቹ ድረስ ሶስት ጊዜ ያጥባል፡፡ በቀኝ ይጀምርና ግራን ያስከትላል፡፡
→ በመቀጠል ፀጉሩን አንድ ጊዜ ያብሳል፡፡ እሱም ከግንባሩ ጀምሮ እስከ ማጅራቱ ያብስና ወደ ጀመረበት ይመለሳል፡፡
→ በመቀጠል ጆሮዎቹን አንድ ጊዜ ያብሳቸዋል፡፡ አመልካች ጣቶቹን ጆሮዎቹ ዉስጥ በማስገባት በአውራ ጣቶቹ የጆሮዎቹን ጀርባ ያብሳል፡፡
→ ቀጥሎ ሁለት እግሮቹን ከጣት ጫፎች ጀምሮ ቁርጭምጭሚቶቹን ጨምሮ ያጥባቸዋል፡፡ በቀኝ ጀምሮ ግራውን ያስከትላል፡፡
የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “ከናንተ መካከል አንድም ሰው ዉዱን አድርጎ፣ ዉዱውንም አሟልቶ አድርጎና ቀጥሎም “ከአላህ ሌላ በሐቅ የሚመለክ አምላክ እንደ ሌለ እመሰክራለው፤ እርሱ አንድ ነው አጋር የለውም፡፡ ሙሐመድም ባርያውና መልእክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለው ........” ብሎ አይቀርም ስምንቱም የጀነት በሮች ቢከፈቱለት እንጅ፡፡ ከሷ መካከል በፈለጋት ይገባል፡፡” ሙስሊም ዘግበውታል፡፡
2. ወደ ቂብላ መዞር
ማንኛውም ሰጋጅ ዬትም ቢሆን በልቡ የሚስግደዉ ሰላትን እየነየተ በሙሉ ሰዉነቱ ወደ ቅብላ (ከዕባ) መዞር አለበት፡፡ ንያን በአንደበቱ አይናገርም፡፡ ምክንያቱም በአንደበት መናገር አልተፈቀደምና፡፡ ይልቁንስ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ሰሓባዎች ንያን በአንደበታቸው ስላልተናገሩ ቢድዓ ትሆናለች፡፡ ኢማም ወይም ብቻውን የሚሰግድ ሰው ከሆነ ወደሱ የሚሰግድበትን ነገር ሱትራን (ከለላ ነገር) ፊት ለፊቱ ላይ ያደርጋል፡፡ ወደ ቂብላ መዞር የሰላት መስፈርት ነው፤ ግን የተወሰኑ ሰላቶች ዉስጥ መስፈርት መሆኑ ይቀራል፡፡ እነሱም በፍቅህ ኪታቦች ዉስጥ ተዘርዝረዋል፡፡ (ለምሳሌ ሰላት አልኸውፍ፣ በመጓጓዣ ላይ የሚሰገድ ሱና ሰላትና የመሳሰሉት)
ተክቢረተል ኢሕራም ማድረግ፣ የተክቢራ ጊዜ እጅን ማንሳትና ሁለት እጆችን ደረት ላይ ማስቀመጥ
3. በዐይኑ የሱጁድ ቦታ እያየ ተክቢረተል ኢሕራም (ወደ ሰላት መግቢያ ተክቢራን) “አላሁ አክበር” ብሎ ያደርጋል፡፡
4. ተክቢራ በሚያደርግ ጊዜ እጆቹን እስከ ትከሻው ወይም እስከ ጆሮዎቹ ድረስ ከፍ ያደርጋል፡፡
5. የቀኝ እጁን መዳፍ በግራ እጁ ላይ አስቀምጦ በደረቱ ላይ ያደርጋል፡፡ ይህ ድርጊት ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተረጋግጧልና፡፡
https://t.me/sunah123

Telegram
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር) አል- ወሎዊይ ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👍3👎1
Bilal Gallery
ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው፡፡ የአላህ እዝነትና ሰላም በነቢዩ ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይስፈን፡፡ በመቀጠል ይህች አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት ለማብራራት የተጻፈች ናት፡፡ እሷን ያየ ሙስሊም ሁሉ በሰላቱ ዉስጥ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለመከተል እንድተጋ አቀረብኩለት፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋልና “እኔ ስሰግድ እንዳያችሁኝ ስገዱ፡፡” ቡኻሪ…
6. በመቀጠል የሰላት መክፈቻ ዱዓእ ያደርጋል፡፡ እሱም የሚከተለው ይሆናል፡-
،اللهم باعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب، اللهم نقني من خطاياي كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس، اللهم اغسلني من خطاياي بالماء والثلج والبرد
“አልላሁምመ ባዒድ በይኒ ወበይነ ኸጣያየ ከማ ባዐድተ በይነል መሽሪቂ ወል መግሪቢ፡፡ አልላሁምመ ነቅቂኒ ሚን ኸጣያየ ከማ ዩነቅቃ አሥ- ሠውቡ-ል-አብየዱ ሚነድ-ደነሲ፡፡ አልላሁምመ ኢግሲልኒ ሚን ኸጣያየ ቢልማኢ ወሥ-ሠልጂ ወልበረዲ፡፡”
ትርጉሙም፡- ‹‹አላህ ሆይ! በምስራቅና ምዕራብ መካከል ያራራቅከውን ያህል በኔና በኃጢአቴ መካከልም አራርቅ፡፡ አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከእድፍ እንደሚጸዳው ሁሉ እኔንም ከኃጢአቴ አጽዳኝ፡፡ አላህ ሆይ! ከኃጢአቴ በውሃ፣ በቀዝቃዛ ውሃ እና በበረዶ እጠበኝ፡፡››
سبحانك اللهم وبحمدك وتبارك اسمك وتعالى جدك ولا إله غيرك
“ሱብሓነከ-ልላሁመ፥ ወቢሐምዲከ፥ ወተባረከ ኢስሙከ፥ ወተዓላ ጀድዱከ፥ ወላ ኢላሀ ገይሩከ”
ትርጉም፡- ‹‹አላህ ሆይ! አንተን ከማመስገን ጋር አጠረሃለውኝ፡፡ ስምህም ተባረከ፡፡ ክብርህም ከፍ አለ፡፡ ካንተ ሌላ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡››
ከዚህ ሌላ ያለውን ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መምጣታቸው የተረጋገጠውን የመክፈቻ ዱዓእ ቢያደርግም ችግር የለውም፡፡ በላጩ እነዚህን ዱዓ ቀያይሮ በተለያየ ጊዜ ማድረግ ነው፡፡ በዚህ መልክ ሙሉ በሙሉ ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) መከተል ይቻላል፡፡ ቀጥሎ እንዲህ ይላል፡-
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم، بسم الله الرحمن الرحيم
ትርጉም፡- ከአላህ እዝነት ከተባረረ ሸይጣን በአላህ (ሱወ) እጠበቃለውኝ፡፡ በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
በመቀጠል ሱረት አልፋቲሓን ይቀራል፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ብለዋል፡- “ፋቲሐን ያልቀራ ሰው ሰላት የለውም፡፡” ቀጥሎ “ኣሚን” ይላል፡፡ ከፍ ተድርገው በሚቀሩ ሰላቶች ውስጥ ድምፁን ከፍ ያደርጋል፤ ዝቅ በሚደረገው ውስጥም ዝቅ ያደርጋል፡፡ በመቀጠል ከቁርኣን የገራለትን ይቀራል፡፡ የሚመረጠው በዙህር፣ ዐስርና መግሪብ ሰላት ላይ መካከለኛ ርዝመት ያላቸውን ሱራዎች መቅራት ሲሆን ሱብሒ ሰላት ላይ ደግሞ ረዣዥሞቹን ይቀራል፡፡ መግርብ ላይ ደግሞ አንድ አንዴ ከረዣዥሞቹ ሲሆን ሌላ ጊዜ ደግሞ አጫጭሮችን ይቀራል፡፡ ምክንያቱም በዚህ መልኩ ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሐዲስ ተዘግቧልና፡፡
7. ተክቢራ እያለ እጆቹን እስከ ትከሻው ወይም ጆሮዎቹ ድረስ ከፍ እያደረገ ሩኩዕ ይወርዳል (ያጎነብሳል)፡፡ ጭንቅላቱን በወገቡ ልክ ያደርጋል፡፡ ጣቶቹን ለያይቶ ጉልበቱ ላይ ያደርጋል፡፡ ሱጁዱ ዉስጥ ተረጋግቶ ቀጣዩን ዚክር ያደርጋል፡-
سُبحان ربِّي العظيمِ
‹ሱብሓነ ረብየል ዐዚም›
ትርጉሙም፡ ታላቁ ጌታዬ ላንተ ከማይገባህ ሁሉ ጥራት ይገባህ
የሚወደደው ይህን ዚክር ሶስትና ከዚያ በላይ መደጋገም ነው፡፡ ከሱ ጋርም ቀጣዩን ዚክር ቢጨምር ይወደዳል፡-
‹‹ሱብሓነከልላሁመ ረበና ወቢሐምዲከ፣ አሏሁምመ ኢግፊር ሊ››
ትርጉም፡- ‹‹አላህ ሆይ! አንተን ከማመስገን ጋር አጠራሃለው፡፡ አላህ ሆይ፣ ማረኝ››
8. እጆቹን እስከ ትከሻው ወይም ጆሮዎቹ ድረስ ከፍ እያደረገ ከሩኩዕ ይነሳል፡፡ ኢማም ወይም ብቻውን የሚሰግድ ሰው ከሆነ ቀጣዩን ዚክር ይላል፡-
سمع الله لمن حمده
‹ሰሚዐላሁ ሊመን ሐሚደህ›
ትርጉም፡- አላህ እሱን ያመሰገነ ሰውን ይሰማል፡፡
ሁሉም ሰጋጅ ‹ረበና ወለከል ሐምዱ› (ጌታችን ሆይ! ምስጋና ያንተ ነው) ማለት ግዴታ ነው፡፡ ቆመው ባሉበት የሚቀጥለውን ዚክር ቢያደርጉ ይመረጣል፡-
ربنا لك الحمدُ ملء السَّماوات والأرض، وملء ما شئتَ من شيءٍ بعد، أهل الثَّناء والمجد، أحقُّ ما قال العبد، وكلنا لك عبدٌ، اللهم لا مانعَ لما أعطيتَ، ولا مُعطي لما منعتَ، ولا ينفع ذا الجدِّ منك الجدّ
‹‹አልላሁምመ ረበና ወለከል ሐምዱ፥ሚልአስ-ሰማዋቲ ወሚልአ-ል-አርዲ፥ ወሚልአማ ሺእተ ሚን ሸይኢን በዕዱ፡፡ አህለሥ-ሠናኢ ወል-መጅዲ፤ አሐቅቁ ማ ቃለል ዐብዱወኩልሉና ለከ ዐብዱን፥ አልላሁምመ ላ ማኒዐሊማ አዕጠይተ፥ ወላ ሙዕጢየ ሊማ መነዕተ፥ ወላ የንፈዑ ዘል ጀድዲ ሚንከ-ል-ጀድዱ፡፡”
“ጌታችን ሆይ! ምስጋና የሚገባው ላንተ ነው፡፡ መልካም፣ ብዙ፣ የተባረከ ምስጋናን አመሰግንሃለው፡፡ በሰማያት ሙሉ በመሬት ሙሉ፣ እንዲሁም አንተ በፈለግከው ነገር ሁሉ የሚሞላ (ምስጋናን አመሰግንሃለው)፡፡ የውዳሴና የክብር ባለቤት የሆንክ ጌታ ሆይ! ሁላችንም ላንተ ባሪያዎች ነንና፤ ባሪያህ ካለ ሁሉ እወነተኛው ቃል “አላህ ሆይ! የሰጠኸውን የሚነሳ፥ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ ባለ ንብረትን ካንተ ቅጣት ንብረቱ ቅንጣት አይፈይደውም” የሚል ነው፡፡
በዚህ ጊዜም ከሩኩዕ በፊት እንዳደረገው እጆቹን በደረቱ ላይ ማስቀመጥ ይወደዳል፡፡ ምክንያቱም ይህንን የሚያመላክት ሐዲስ ከዋእል ቢን ሑጅር እና ሰህል ቢን ሰዕድ (ረዐ) ተዘግበዋልና፡፡
9. ተክቢራ እያለ ሱጁድ ይወርዳል፡፡ ከተመቸው ከእጆቹ በፊት ጉልበቶቹን መሬት ላይ ያስቀምጣል፡፡ ካልተመቸው ደግሞ እጆቹን ከጉልበቶቹ ያስቀድማል፡፡ የእግሮቹና የእጆቹን ጣቶች ወደ ቅብላ ያዞራል፡፡ የእጆቹን ጣቶች ገጣጥሞ በመዘርጋት ሱጁድ ያደርጋል፡፡ ሱጁድ በሰባት አካላት ይደረጋል፡- ግንባር ከአፍንጫ ጋር፣ ሁለቱ እጆች፣ ሁለቱ ጉልበቶች እና የእግር ጣቶች ዉስጠኛው ክፍል ናቸው፡፡
ሱጁድ ዉስጥ ቀጣዩን ዚክር ይላል፡-
سبحان ربي الأعلى
‹ሱብሓነ ረብየል አዕላ›
ትርጉም፡- የላቅክ ጌታዬ ላንተ ከማይገባህ ሁሉ ጥራት ይገባህ፡፡
ይህን ዚክር ሶስትና ከዚያ በላይ ብያደርግ ይመረጣል፡፡ በተጨማሪ ቀጣዩን ዚክር ብያደርግ ይወደዳል፡-
‹‹ሱብሓነከልላሁመ ረበና ወቢሐምዲከ፣ አሏሁምመ ኢግፊር ሊ››
ትርጉም፡- ‹‹አላህ ሆይ! ከምስጋናህ ጋር አጠረሃለው፡፡ አላህ ሆይ፣ ማረኝ››
ሱጁድ ዉስጥ ዱዓእን ማብዛት ይወደዳል፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፡- “ሩኩዕ ላይ አላህን አልቁት፡፡ ሱጁድ ላይ ደግሞ ዱዓን አብዙ፡፡ ተቀባይነት ልታገኙ ተስፋ አለውና፡፡” የዱንያና የአኽራ ጥሩ ነገርን አላህን ይለምናል፡፡ ሰላቱ ዋጅብም ሆነ ሱና ቢሆን ችግር የለውም፡፡ የእጆቹን ጡንቻዎች ከጎኖቹ፣ ሆዱን ከጭኖቹ እና ጭኖቹን ከባቶቹ ያራርቃል፡፡ ክንዶቹንም ከመሬት ላይ ያነሳል፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፡- “ሱጁድ ዉስጥ ተስተካከሉ፤ አንዳችሁ ዉሻ እጆቹን እንደ ሚዘረጋ አትዘርጉ፡፡”
10. ተክቢራ እያለ ከሱጁዱ ይነሳል፡፡ ግራ እግሩን ዘርግቶ ይቀመጥበታል፡፡ የቀኝ እግሩን ጣት ተክሎ ያቆማል፡፡ ሁለት እጆቹን በጭኖቹ ወይም ጉልበቶቹ ላይ ያስቀምጣል፡፡ ቀጣዩንም ይላል፡-
اللهم اغفر لي وارحمني واهدني وارزقني وعافني واجبرني
“አሏሁምመ ኢግፊር ሊ፣ ወርሐምኒ፣ ወህዲኒ፣ ወርዙቅኒ፣ ወዓፊኒ፣ ወጅቡርኒ፡፡”

👍1👎1
Bilal Gallery
6. በመቀጠል የሰላት መክፈቻ ዱዓእ ያደርጋል፡፡ እሱም የሚከተለው ይሆናል፡- ،اللهم باعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب، اللهم نقني من خطاياي كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس، اللهم اغسلني من خطاياي بالماء والثلج والبرد “አልላሁምመ ባዒድ በይኒ ወበይነ ኸጣያየ ከማ ባዐድተ በይነል መሽሪቂ…
(እንገዘዋለን)፡፡
33 ጊዜ አላህን ያጠራል (ሱብሐን አላህ ይላል)፣ 33 ጊዜ ያመሰግነዋል (አልሐምዱ ሊላህ ይላል)፣ 33 ጊዜ ያሊቀዋል (አላሁ አክበረ ይላል)፡፡ እነዚህ ዘጠና ዘጠኝ ይሆኑለታል፡፡ መቶ ለመሙላት ቀጣዩን ዚክር ይላል፡-
لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
ትርጉም፡- ከአላህ ሌላ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፤ እርሱ አንድ ነው አጋርም የለውም፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡
ቀጥሎ ከሁሉም ዋጅብ ሰላት በኋላ ኣየት አልኩርሲይ፣ ሱረት አል-ኢኽላስ፣ ሱረት አልፈለቅና ሱረት አን-ናስ ይቀራል፡፡
ከሱብሒና መግሪብ ሰላት በኋላ የመጨረሻ ሶስቱን ሱራዎች ሦስት ጊዜ ቢደጋግም ይወደዳል፡፡ እነዚህ ሁሉ ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተዘግበዋል፡፡ እነዚህ ዚክሮች ሱና ናቸው፣ ዋጅብ አይደሉም፡፡ ሁሉም ሙስሊም ሴትም ሆነ ወንድ ከዙህር ሰላት በፊት አራት ረከዓ፣ ከዙህር በኋላ ሁለት ረከዓ፣ ከመግርብ ሰላት በኋላ ሁለት ረከዓ፣ ከዕሻእ በኋላም ሁለት ረከዓና ከሱብሒ ሰላት በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ ይችላል፡፡ አንድ ላይ አስራ ሁለት ረከዓ ይሆናሉ፡፡ እነዚህ ረከዓዎች “ራቲባ” ይባላሉ፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አገር ዉስጥ እያሉ አይተውዋቸውም ነበር፡፡ መንገድ ላይ ግን ከሱብሒ በፊት ያለው ሁለቱ ረከዓና ውትርን ብቻ ሰግደው ሌላውን ይተዋሉ፡፡ እነዚህን ግን አገርም ሆኑ ጉዞ ላይም እያሉ ይጠብቋቸዋል፡፡ በላጩ ውትርም ሆነ እነዚህን ራቲባዎች ቤትህ ዉስጥ መስገድህ ነው፡፡ መስጅድ ዉስጥ ቢሰግድም ችግር የለውም፡፡ ምክንቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “ከግዴታ ሰላቶች ውጭ ለሰውየው በላጩ ሰላት ቤቱ ውስጥ የሚሰግደው ነው፡፡” እነዚህን ረከዓዎች መጠባበቅ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆናል፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “በቀንና በሌሊት አስራ ሁለት ረከዐዎችን ሱና የሰገደ በነርሱ ሰበብ አላህ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል፡፡” ሙስሊም ሰሒሕ ኪታቡ ዉስጥ ዘግቦታል፡፡
ከዐስር በፊት አራት፣ ከመግርብ በፊት ሁለትና ከዒሻእ በፊትም ሁለት ረከዓ ብሰግድ መልካም ነው፡፡ ምክንያቱም ይህንን የሚያመላክት ሐዲስ ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተዘግበዋልና፡፡
አላህ ሐቅን ይወፍቀን፡፡ የአላህ እዝነትና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸዉ፣ በባልደረቦቻቸውና እስከ ቅያማ ድረስ በጥሩ እነሱን በተከተለ ላይ ይስፈን!
https://t.me/sunah123
33 ጊዜ አላህን ያጠራል (ሱብሐን አላህ ይላል)፣ 33 ጊዜ ያመሰግነዋል (አልሐምዱ ሊላህ ይላል)፣ 33 ጊዜ ያሊቀዋል (አላሁ አክበረ ይላል)፡፡ እነዚህ ዘጠና ዘጠኝ ይሆኑለታል፡፡ መቶ ለመሙላት ቀጣዩን ዚክር ይላል፡-
لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
ትርጉም፡- ከአላህ ሌላ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፤ እርሱ አንድ ነው አጋርም የለውም፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡
ቀጥሎ ከሁሉም ዋጅብ ሰላት በኋላ ኣየት አልኩርሲይ፣ ሱረት አል-ኢኽላስ፣ ሱረት አልፈለቅና ሱረት አን-ናስ ይቀራል፡፡
ከሱብሒና መግሪብ ሰላት በኋላ የመጨረሻ ሶስቱን ሱራዎች ሦስት ጊዜ ቢደጋግም ይወደዳል፡፡ እነዚህ ሁሉ ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተዘግበዋል፡፡ እነዚህ ዚክሮች ሱና ናቸው፣ ዋጅብ አይደሉም፡፡ ሁሉም ሙስሊም ሴትም ሆነ ወንድ ከዙህር ሰላት በፊት አራት ረከዓ፣ ከዙህር በኋላ ሁለት ረከዓ፣ ከመግርብ ሰላት በኋላ ሁለት ረከዓ፣ ከዕሻእ በኋላም ሁለት ረከዓና ከሱብሒ ሰላት በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ ይችላል፡፡ አንድ ላይ አስራ ሁለት ረከዓ ይሆናሉ፡፡ እነዚህ ረከዓዎች “ራቲባ” ይባላሉ፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አገር ዉስጥ እያሉ አይተውዋቸውም ነበር፡፡ መንገድ ላይ ግን ከሱብሒ በፊት ያለው ሁለቱ ረከዓና ውትርን ብቻ ሰግደው ሌላውን ይተዋሉ፡፡ እነዚህን ግን አገርም ሆኑ ጉዞ ላይም እያሉ ይጠብቋቸዋል፡፡ በላጩ ውትርም ሆነ እነዚህን ራቲባዎች ቤትህ ዉስጥ መስገድህ ነው፡፡ መስጅድ ዉስጥ ቢሰግድም ችግር የለውም፡፡ ምክንቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “ከግዴታ ሰላቶች ውጭ ለሰውየው በላጩ ሰላት ቤቱ ውስጥ የሚሰግደው ነው፡፡” እነዚህን ረከዓዎች መጠባበቅ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆናል፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “በቀንና በሌሊት አስራ ሁለት ረከዐዎችን ሱና የሰገደ በነርሱ ሰበብ አላህ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል፡፡” ሙስሊም ሰሒሕ ኪታቡ ዉስጥ ዘግቦታል፡፡
ከዐስር በፊት አራት፣ ከመግርብ በፊት ሁለትና ከዒሻእ በፊትም ሁለት ረከዓ ብሰግድ መልካም ነው፡፡ ምክንያቱም ይህንን የሚያመላክት ሐዲስ ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተዘግበዋልና፡፡
አላህ ሐቅን ይወፍቀን፡፡ የአላህ እዝነትና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸዉ፣ በባልደረቦቻቸውና እስከ ቅያማ ድረስ በጥሩ እነሱን በተከተለ ላይ ይስፈን!
https://t.me/sunah123
Telegram
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር) አል- ወሎዊይ ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👎2👍1
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🔹 በእውቀታቸው የሰሩ የእውቀት ባልተቤቶች ሲሞቱ ምንዳቸው እየጨመረ ይሄዳል !
قال العلامة عبد الرحمٰن السعدي - رحمه الله تعالىٰ-:
“إذا انقطعت الأعمال بالموت، وطويت صحيفة العبد، فأهل العلم حسناتهم تتزايد؛ كلما انْتُفِع بإرشادهم، واهْتُدِيَ بأقوالهم وأفعالهم،
فحقيق بالعاقل الموفق أن ينفق فيه نفائس أوقاته، وجواهر عمره، وأن يعده ليوم فقره وفَاقَتِهِ”
الفتاوىٰ السعدية (١١٣/١)
🔹 ኢማሙ ሰዕዲይ እንዲህ ይላሉ : –
" ስራ በሞት ተቋርጦ የስራ መዝገብ ሲጠቀለል የእውቀት ባልተቤቶች ምንዳ እየጨመረ ይሄዳል ። ሰዎች በመሪነታቸው በንግግራቸውና በተግባራቸው በተጠቀሙና ቀጥተኛውን መንገድ በተመሩ ቁጥር ምንዳቸው እየጨመረ ይሄዳል ። በመሆኑም አላህ በወፈቀው የዐቅል ባልተቤት በሆነ ሰው ላይ ውድ የሆነ ጊዜውንና ወርቃማው እድሜውን በእውቀት ላይ ሊያደርግ የተገባ ነው ። ይህንንም ለዛ ለችግሩና ለድህነቱ ቀን ሊያዘጋጀው ይገባል "።
http://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

👍5
Bilal Gallery
Photo
⚠️ በሰዎች አነጋገር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራት
✅ በሰዎች ንግግር ውስጥ የሚከሰቱ የሽርክ ተግባራት ብዙ ናቸው። ከእነሱ መካከል አንዳንዶቹ ታላቅ ሽርክ (الشرك الأكبر) ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ትንሽ ሽርክ (الشرك الأصغر) ሊሆኑ ይችላሉ። ሙስሊም ሰው ቃላቱን መጠበቅ አለበት።
━━━━━━━━━━━━━━━
❶ ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር መማል
❌ "በነቢዩ!" ❌ "በእናቴ!" ❌ "በካዕባ!" ❌ "በሕይወቴ!"
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«من حلف بغير الله فقد أشرك»
"ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር የማለ ሽርክ አድርጓል።"
ይህ ትንሽ ሽርክ ነው፤ ሰውየው ያ ነገር እንደ አላህ ካከበረው ግን ወደ ታላቅ ሽርክ ሊደርስ ይችላል።
━━━━━━━━━━━━━━━
❷ “አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያዳንከኝ”
“አላህ እና አንተ ብቻ ነህ ያወጣኸኝ”
“በአላህ እና ባንተ እተማመናለሁ”
ይህ ስህተት ነው።
ትክክለኛው አነጋገር፦ “ከአላህ በኋላ አንተ ምክንያት ሆንክ” ማለት ነው።
ምክንያቱም “እና” በማለት ከአላህ ጋር እኩል ማድረግ ይገኝበታል።
━━━━━━━━━━━━━━━
❸ ከሞቱ ሰዎች ወይም ከጠፉ ሰዎች እርዳታ መጠየቅ
❌ “ያ ጀይላኒ እርዳኝ!” ❌ “ያ ረሱለላህ ድረስልኝ!”
ይህ ታላቅ ሽርክ ነው፤ ዱዓ እና እርዳታ መጠየቅ የዒባዳ አይነት ስለሆነ ለአላህ ብቻ ይገባል።
━━━━━━━━━━━━━━━
❹ ምክንያቶችን ከአላህ በላይ ማክበር
❌ “ዶክተሩ ባልኖረ እሞት ነበር” ❌ “ይህ መድሀኒት አዳነኝ”
ይህ ንግግር ስህተት ነው።
ትክክለኛው፦ “አላህ በዚህ ምክንያት አዳነኝ” ማለት ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━
❺ የአላህን ፈቃድ ከፍጥረት ፈቃድ ጋር ማያያዝ
❌ “አላህ እና አንተ ካልፈለጋችሁ” ❌ “የአላህ እና ያንተ ፈቃድ”
ትክክለኛው፦ “አላህ ከፈለገ ከዚያም አንተ” ማለት ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━
❻ ኮከብ፣ እድል ወይም ጥላቻ ነገሮችን ምክንያት ማድረግ
❌ “ኮከቤ ጥሩ ነው” ❌ “እድሌ አዳነኝ”
ይህ ስህተት ነው።
ሁሉም ነገር በአላህ ፈቃድ እንደሚሆን ማመን አለብን።
━━━━━━━━━━━━━━━
❼ ሪያእ (ለሰዎች ማሳየት)
❌ “ሰዎች ሊወዱ ዘንድ ዒባዳን ማሳመር” ❌ “እንዲያመሰግኑኝ ቁርአን አነባለሁ”
ይህ ደግሞ ከትንሽ ሽርክ ውስጥ ይገባል።
━━━━━━━━━━━━━━━
📌 መደምደሚያ
ሽርክ በጣም ከባድ ኃጢአት ነው። አንዳንድ ጊዜ ሰው ሳያውቅ በቃላቱ ውስጥ ይወድቅበታል። ስለዚህ ንግግራችንን በቁርአንና በሱና መመዘን አለብን።
አላህ ከሽርክ ይጠብቀን።
https://t.me/almuhajrinmedresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
الحق فوق الجميع
👍4
Forwarded from أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
Bilal Gallery
Photo
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ
🌿 ውድና የተከበራችሁ የሱና ቤተሰቦቻችን!
በእለተ ሰኞ 20/11/2018 ዓ.ል.፣
📍 ለኢሎስ ከተማና አካባቢዋ፣ እንዲሁም 🌍 በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ፣
🕌 በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራችኋለን።
━━━━━━━━━━━━━━━
📖 «እውቀት ከንግግርና ከተግባር ይቀድማል!»
🔎 ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ!
━━━━━━━━━━━━━━━
📌 ማሳሰቢያ
1️⃣ ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለሆነ፣ የእርስዎን መገኘት በጉጉት እንጠብቃለን።
2️⃣ ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
━━━━━━━━━━━━━━━
🔔 ሼር በማድረግ የዳዕዋ ተጋሪ እንሁን።
بَارَكَ اللَّهُ فِيكُمْ
👇 ለተጨማሪ መረጃ 👇
https://t.me/KHALID_ASELEFY

💯3👍2✍1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
#ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር።
【ኢብኑል ቀዪም {አልፈዋኢድ 65}】
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
【ኢብኑል ቀዪም {አልፈዋኢድ 65}】
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Telegram
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
“በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!”
Forwarded from Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን} (إبن خضر Abu reyan)
ፈገግታም ቁምነገርም
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?”
እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች።
ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።”
እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር”
ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ”
ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ።
ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት።
ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?”
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
📖በቁርዓን እንተዋወስ
إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው፡፡
فَٱدْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لَكُمْ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ
እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ፤ (መመለስ ግን አይችሉም)፡፡
(6 : 194)
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌۭ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥٓ
እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ለእርሱም አድምጡት፡፡
ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ لَن يَخْلُقُوا۟ ذُبَابًۭا وَلَوِ ٱجْتَمَعُوا۟ لَهُۥ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡
ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ ٱلذُّبَابُ شَيْـًۭٔا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ
እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡
ضَعُفَ ٱلطَّالِبُ وَٱلْمَطْلُوبُ
ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡
(21 : 73)
https://t.me/darulekra

ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29