Bilal Gallery
3.91K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
260 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
Forwarded from Ãmir ğraphics
ሰላም የ Amir Graphics ቤተሰቦች! 👋

​ለተወሰነ ጊዜ መጥፋታችን ይታወሳል፤
ነገር ግን ይህ ቆይታ ይበልጥ ለመበርታት እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ ትልቅ አቅም ሆኖናል። ✨

​አሁን በአዲስ መልክ፣ በበለጠ ዝግጁነት እና በሚያማምሩ የዲዛይን ስራዎች ተመልሰናል። ከዚህ በኋላ በቻናላችን ላይ፦

​🔥 ፕሮፌሽናል የሎጎ እና የባነር ዲዛይኖች
​💡 ለየት ያሉ የማስታወቂያ ስራዎች
​🛠️ ለዲዛይነሮች የሚሆኑ ጠቃሚ ግብዓቶች ይጋራሉ።

​አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን! ቃላችንን ጠብቀን በጥራት ስራዎቻችንን የምናቀርብ ይሆናል ኢንሻአላህ። 🚀

​የአገልግሎት ፍላጎት ካላችሁ በውስጥ መስመር ማውራት ትችላላችሁ!

🔗 https://t.me/amirgraphics7
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌ጣፋጭ ምክር

ትልቁ ጂሃድ፦ነፍሲያን ማሸነፍ ነው።

🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ❴ሐፊዘሁሏህ❵

👉የጁለይቢብ (አሏህ ከሱ ይውደድ) መሳጭ ታሪክም በአጭሩ ተጠቅሶበታል።

🌿ለሴቶች ኢማናቸውን የሚፈትሹበት ምክር አለበት።

👌ሱብሓን አሏህ እንደዚህ አይነት ሴት አለ!

ይደመጥ 👉👂

Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍2
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡መካሪዊቼ ናችሁ!

👆 ቢድዓ ካገኛችሁብኝ ስህታት ካገኛችሁብኝ ድብን አድርጋችሁ በመረጃ ተናገሩብኝ። ለኔ መካሪዎች ናችሁ!

ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አል-ለተሚይ «ሐፊዘሁላህ»

t.me/aredualelmumeyia
t.me/aredualelmumeyia
👍1👎1
🔖 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም!

— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ሰኔ 26 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።

💺ተጋባዥ እንግዳችን፦


🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-

● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!

|| ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ-

⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 9:00 በኢማራት 10:00 አይለፋችሁ!።

#የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from زين الدين القلبي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!

🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-

● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!

♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
👍9
ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ
(1)
ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል ለተሚይ
♦️| የወራቤው ኮርስ (1)

📚 ኪታቡ፦ ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ

🎙ሰጪው፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ

🕌 ወራቤ አዩብ አል-አንሷሪይ መስጂድ

🗓 ሰኔ 25 - 2018

|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ
(2)
ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ
♦️| የወራቤው ኮርስ (2)

📚 ኪታቡ፦ ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ

🎙ሰጪው፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ

🕌 ወራቤ አዩብ አል-አንሷሪይ መስጂድ

🗓 ሰኔ 25 - 2018

|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ (3)
ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ
♦️| የወራቤው ኮርስ (3)

📚 ኪታቡ፦ ዐቂደቱ ሰለፍ አስሓቢል-ሐዲሥ

🎙ሰጪው፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ

🕌 ወራቤ አዩብ አል-አንሷሪይ መስጂድ

🗓 ሰኔ 25 - 2018

|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
👍7
👍7
አህባሽ የዲን አፍራሽ!
-----------------------\\\\\
  በስሜት መጋለብ ልቡ የታወረ
ሀቅን ለመቀበል በትዕቢት ታሰረ

በቢድዓ" ኮተት በሽርክ ተጨማልቆ፣
ከሱና አፈንግጦ ከተውሒድ ዕርቆ፣

መታዘዝ  አቃተዉ በስሜት ዋዥቀ፣
በጥመት ጎዳና እንዲሁ ማቀቀ፣
-------------------------------------------
በዉሸት  አረዳድ ተሞልቷል ልባቸዉ ፣
በቢድዓ  መዓት ታጭቋል ውስጣቸው ፣

ዒባዳ ነዉ ለሱ የመንዙማዉ ጩኽት ፣
መለየት አልቻሉም ዒባዳን ከዕብደት፣
አምልኮ ነዉ ይላል ሽርካ ሽርኩ ኮተት፣

እውነትን ተቀበል መዋሸት ይቅርብህ ፣
ከሙታን መለመን ምንድን ነዉ እሚጠቅምህ?


አጉል መፈራገጥ በእሳት አፋፍ ላይ ፣
ትዕዛዙን የጣሰ ይከስራል ነገ ላይ ፣

የአላህን ሲፋት አጠራለሁ ብለክ ?
እዉነት ግን አጠራህ ዉይስ ኩፍርን ያዝክ?

ቁርዓንን ተረድቶ በሰለፎች መንገድ ፣
አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑን የማይክድ ፣
ይህ ነዉ ትክክሉ  እምነቱን የማይካድ  ፣
-------------------------------------------
ሀርፍን በመቆልመም ለምን ትዋሻለህ
ውሀብይ ካፊሪ ነው ብለህ ታወራለህ

እዉነት ለመናገር የከፈረዉ ማን ነዉ ?
አላህን ያጠራዉ ወይስ ያሻረከዉ ?

አንተዉ አመሳስለህ በፍጡር ገዲበህ
ያንተን ስራ ለኔ  ለምን ?መቼም አይሳካልህ

አጠራሁት ብለህ በጣም አሳነስከዉ
ከዚህ የጠራ ነዉ አንተ ከወሰፍከዉ

የናንተ ጉድ አያልቅ  ፅፌም አልጨርሰዉ
እንደው ጠማማውን አሏህ ይመልሰው።

ጆይን ብለው ይቀላቀሉ➴
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

   ኑን (نون) Online የሰለፊያ ሴቶች       

               የቂርኣት መድረሳ  
  ከጀማሪ አንስቶ እስከ ሒፍዝ ተማሪዎች ለሴቶች ብቻ በሴት አስቀሪዎች

         👉 የምንሰጣቸው ትምህርቶች

✅ ቃዒደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
✅ ቁርኣን በነዘር
✅ ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ
✅የተጅዊድ ትምህት ፣ መኻሪጅ
✅ የተለያዩ የኪታብ ደርሶች

 
   
ለበለጠ መረጃ
09 84 03 64 54
09 85 06 69 72

ለመመዝገብ👇👇👇

@lemzgeba
👍6
የ::::::እናት ሐቅ::::::::
=====🌴======

1- ☞ድምፅክን ከድምጿ ከፍ አታርግ
2-☞አጉል ክርክር አትከራከራት
3☞-እሷ ሳትጨርስ አትናገር
4-☞በስሟ አትጥራት
5-☞እንቅልፏ ሳትጨርስ አትቀስቅሳት
6-☞ለምክንያት ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቅደም
7-☞ባርያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት
8-☞ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት
9-☞ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት
10-☞በእይታህ አታፍጥጥባት
11-☞በንግግርህ አትጋፈጣት
12-☞በንግግሯ አትዘንባት
13-☞መላዋንና ሐሳቧን አታናንቅ
14-☞ሲጨንቃት አማክራት
15-ሲቸግራት እርዳት
16-☞ስትታመም አሳክማት
17-☞ስትታረዝ አልብሳት
18-☞ጉዳይዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል
19-☞እቅድ ሐሳቧን ተካፈል
20-☞የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል
22☞-ወዳጆቿን ውደድላት
23-☞ከእርግማኗ ተጠንቀቅ
24-☞እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ
25☞-ቀስ ብለህ አስረዳት
26-☞በሚገባት አነጋገርና ቋንቋ አነጋግራት
27-☞ከዱዓዋ ፈልግ
28-☞ለምርቃቷ ተሽቀዳደም
29-☞አላማህን አትደብቃት
30-☞እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ

አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን

ሼርርርርር
منقول

https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
👍4
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

   ኑን (نون) Online የሰለፊያ ሴቶች       

               የቂርኣት መድረሳ  
  ከጀማሪ አንስቶ እስከ ሒፍዝ ተማሪዎች ለሴቶች ብቻ በሴት አስቀሪዎች

         👉 የምንሰጣቸው ትምህርቶች

✅ ቃዒደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
✅ ቁርኣን በነዘር
✅ ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ
✅የተጅዊድ ትምህት ፣ መኻሪጅ
✅ የተለያዩ የኪታብ ደርሶች

 
   
ለበለጠ መረጃ
09 84 03 64 54
09 85 06 69 72

ለመመዝገብ👇👇👇

@lemzgeba
👍3
🚫 ፀሀይ ሲገባ ህፃናቶች ከቤት እንዳይወጡ የመከልከል አስፈላጊነት ‼

عن جابر بن عبد الله – رضي الله عنه – قال: قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – :

" إذا كان جُنحُ اللَّيلِ -أو أمسَيتُم- فكُفُّوا صِبيانَكُم؛ فإنَّ الشَّياطينَ تَنتَشِرُ حينَئِذٍ، فإذا ذَهَبَ ساعةٌ مِنَ اللَّيلِ فخَلُّوهم، فأغلِقوا الأبوابَ، واذكُروا اسمَ اللهِ؛ فإنَّ الشَّيطانَ لا يَفتَحُ بابًا مُغلَقًا، وأوكوا قِرَبَكُم واذكُروا اسمَ اللهِ، وخَمِّروا آنيَتَكُم واذكُروا اسمَ اللهِ، ولو أن تَعرُضوا عليها شَيئًا، وأطفِئوا مَصابيحَكُم ".
متفق عليه
ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላሂ የተባለ ሶሓብይ እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ብለዋል : –

" ለሊቱ በገባ ጊዜ ህፃናቶቻችሁን ( እንዳይወጡ) ከልክሉ, ሸይጧኖች በዛን ጊዜ ይበተናሉና ! ከለሊቱ የተወሰነ ጊዜ ከሄደ ተውዋቸው በሮችንም ዝጉ ። የአላህንም ስም አውሱ, ሸይጣናት የተዘጋ በር አይከፍቱምና ! ስልቻንም ( አፉን) እሰሩ, የአላህንም ስም አውሱ, እቃችሁንም ሸፍኑ, የአላህንም ስም አውሱ, የሆነ ነገር ( እላዩላይ) በማድረግም ቢሆን እንኳን, ኩራዛችሁንም አጥፉ "።

http://t.me/bahruteka
👍3
☝️የተጨነቃችሁ ሁሉ ሀሳባችሁን ለአንዱ አሏህ ንገሩት በዱዓ በርቱ አብሽሩ አሏህ ይፈርጃቹዋል ኢንሻአሏህ🎋🌺
➥የተጨነቀን ሁሉ አሏህ ይፈርጀው 🤲

قال رسول الله ﷺ :

«مَنْ سَرَّهُ أَنْ يَسْتَجِيبَ اللَّهُ لَهُ عِنْدَ الشَّدَائِدِ

وَ الكَرْبِ فَلْيُكْثِرِ الدُّعَاءَ فِي الرَّخَاءِ ».

📚صحيح سنن الترمذي

•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍7
💯ተውሒድ የዒባዳ መሠረት ነው፤ ዒባዳም የተውሒድ ፍሬ ነው።
* አምልኮ አካል ብቻ ሳይሆን ነፍስ የምትኖርበት ሕይወት ነው። ይኸውም ሕይወት የሚያምረው በተውሒድ ንጽሕና ሲጠበቅ ብቻ ነው።
ዒባዳ በንጹሕ ተውሒድ ላይ ሲመሠረት ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል።
* ተውሒድን መማር፣ መረዳት እና በእርሱ መጽናት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ትልቅ ግዴታ ነው።
* ዒባዳችንን ሁሉ ለአላህ ብቻ በኢኽላስ እናድርግ፤ የነቢዩን (ﷺ) ሱና እንከተል፤ ይህም በዱንያ መልካም ሕይወትን እና በአኼራ ስኬትን ያስገኛል።
📖 ትክክለኛውን የአላህን አምልኮ እንማር፤ ተውሒዳችንን እንጠብቅ፤ ዒባዳችንንም ለአላህ ብቻ እናጥራ።

https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
👍3