Bilal Gallery
3.92K subscribers
269 photos
9 videos
3 files
260 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
🤝4
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
🍀ግብዣ ተቀበሉኝ🌿

👌ትልቅ ምክር በታላቁ ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አለተሚይ❴ሐፊዘሁሏህ❵
👇✅👇✅👇✅👇
🔷ሀቅን ተናገር በስርዓቱ ተንቀሳቀስ
እዉቀት ተላብሰህ ሂድ አላህን ፍራ እዉነተኛ ሁን ለሰዉ ክፋት አታስብ ቃልህን ጠብቅ አመናህን ተወጣ
አላህን ተገዛ ሽርክ ይቅርብህ ቢድዓ ይቅርብህ ለሰዎች ቅን አስብ ሰዎችን አትመቃኝ አትኩራ በራስህ አትገረም የበላይ እራስህ አታድርግ
ተዋዱዕ አድርግ ያን ግዜ
       እዚህ (የበላይነት) ታገኛለህ።

🎙ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አለተሚይ ❴ሐፊዘሁሏህ❵


Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
🤝3
👍4
Forwarded from Bilal Gallery
🚫 አንበጣን አትግደሉ !

የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : –

" አንበጣን አትግደሉ ! እሱ ከትላልቅ የአላህ ወታደሮች ነው "።

http://t.me/bahruteka
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍8
የለተሞ ሸይኽ
ኡስታዝ ኪርማኒይ
♦️| ድብቅ እውነታ | ሼር ቢደረግ!።

● ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ (የለተሞ ሸይኽ) ማን ናቸው⁉️

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና

🗓 ከ 4 አመት በፊት አካባቢ!

|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
🚫  ፈተናን እንዴት ድል ማድረግ እችላለሁ ?

    ወንድሜ ሆይ ማወቅ ያለብህ ፈተናን የሸሸኸው ቀን ድል ያደረገህ መሆኑን ነው ። ፈተናን ድል ማድረግ የምትችለው ስትጋፈጠው እንጂ ስትሸሸው አይደለም ። ለዚህ ደግሞ በትእግስትና በፅናት ታገዝ ! ወደ ጌታህም ምህረት በመጠየቅ ተመለስ በአላህ ፈቃድ በፈተና ላይ ድል ትቀዳጃለህ !።

http://t.me/bahruteka
👍5
Forwarded from Ãmir ğraphics
ሰላም የ Amir Graphics ቤተሰቦች! 👋

​ለተወሰነ ጊዜ መጥፋታችን ይታወሳል፤
ነገር ግን ይህ ቆይታ ይበልጥ ለመበርታት እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ ትልቅ አቅም ሆኖናል። ✨

​አሁን በአዲስ መልክ፣ በበለጠ ዝግጁነት እና በሚያማምሩ የዲዛይን ስራዎች ተመልሰናል። ከዚህ በኋላ በቻናላችን ላይ፦

​🔥 ፕሮፌሽናል የሎጎ እና የባነር ዲዛይኖች
​💡 ለየት ያሉ የማስታወቂያ ስራዎች
​🛠️ ለዲዛይነሮች የሚሆኑ ጠቃሚ ግብዓቶች ይጋራሉ።

​አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን! ቃላችንን ጠብቀን በጥራት ስራዎቻችንን የምናቀርብ ይሆናል ኢንሻአላህ። 🚀

​የአገልግሎት ፍላጎት ካላችሁ በውስጥ መስመር ማውራት ትችላላችሁ!

🔗 https://t.me/amirgraphics7
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌ጣፋጭ ምክር

ትልቁ ጂሃድ፦ነፍሲያን ማሸነፍ ነው።

🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ❴ሐፊዘሁሏህ❵

👉የጁለይቢብ (አሏህ ከሱ ይውደድ) መሳጭ ታሪክም በአጭሩ ተጠቅሶበታል።

🌿ለሴቶች ኢማናቸውን የሚፈትሹበት ምክር አለበት።

👌ሱብሓን አሏህ እንደዚህ አይነት ሴት አለ!

ይደመጥ 👉👂

Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍2
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡መካሪዊቼ ናችሁ!

👆 ቢድዓ ካገኛችሁብኝ ስህታት ካገኛችሁብኝ ድብን አድርጋችሁ በመረጃ ተናገሩብኝ። ለኔ መካሪዎች ናችሁ!

ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አል-ለተሚይ «ሐፊዘሁላህ»

t.me/aredualelmumeyia
t.me/aredualelmumeyia
👍1👎1
🔖 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም!

— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ሰኔ 26 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።

💺ተጋባዥ እንግዳችን፦


🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-

● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!

|| ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ-

⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 9:00 በኢማራት 10:00 አይለፋችሁ!።

#የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from زين الدين القلبي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!

🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-

● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!

♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd