Forwarded from የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም!
— እነሆ ነገ ጁሙዓ ምሽት ግንቦት -𝟏𝟒- 𝟐𝟎𝟏𝟖 «በወሎ ዩኒቨር ሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ግሩፕ » ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷልና እዳያመልጣችሁ !
💺ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ' ኮምቦልቻ '
-ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ አደገኛው የተክፊሮች መንሀጅ !
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ' ደሴ '
-ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ የዘቀጠው የሙመይዐዎች መንሀጅ !
|| ኢንሻ አሏህ ቆንጆ ምሽት ይኖረናል
⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 2:20 በሳዑድ 8:30 በኢማራት 9:20 አይለፋችሁ !
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud

👍4
አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ' ደሴ '
-ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ የዘቀጠው የሙመይዐዎች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ' ደሴ '
-ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ የዘቀጠው የሙመይዐዎች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
Telegram
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
ይህ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኙ ከ - አህባሽ ከ - ሱፍያ ከ- ኢኽዋን ከ - ሙመይዐ ከ - ሀዳዲያ ከ - ተክፊር ጀመአዎች የጠሩ ሰለፍይ ተማሪዎች የ ዳእዋ የደርስ ግሩፕ ነው
Forwarded from የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
🔴 | በመቀጠል ...
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን - ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ አደገኛው የተክፊሮች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንካት ተከታተሉ፦👇
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud?videochat

Forwarded from 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
🕌 የመስጂድ ምርቃት
እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ
እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣ ለጆሮ ቀለብ የሚሆንና ቀልብን በኢማን የሚያድስ ልዩ መንፈሳዊ ድግስ! በቡታጅራ ከተማ የሚገኘው የሰለፊያ መስጂድ ግንባታው ተጠናቆ ለምርቃት በቅቷል። በዚህ ታሪካዊና በበረከት የተሞላ እለት የዕውቀት ብርሃን ሊቀስሙ፣ ልቦናዎትን በቁርአንና በሀዲስ እውቀት ሊያርሱ ተጋብዘዋል።
♦️የፕሮግራሙ ልዩ ድምቀቶች
1/ ታላቁ የምርቃት ስነ-ስርዓት
የአላህ ቤት በደስታና በዚክር ሲመረቅ የታላላቅ ኡስታዞች የምክር ትውስታዎች ተሳታፊ ይሁኑ!
2/ ልዩ የ2 ቀናት የኪታብ ኮርስ በዕውቀታቸውና በዳዕዋቸው ስመ-ጥር የሆኑት ውዱ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚ በራሳቸው እጅ የተፃፈውን "ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ" ኪታብ ኮርስ የሚሰጡበት የዕውቀት ማዕድ።
📙ኪታቡ፦ ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ
✍️ፀሀፊ፦ ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚይ
🎙አቅራቢ፦ በሸይኽ አብዱልሐሚድ ይቀርባል
⏰ሰዓቱ፦ ቅዳሜ ጠዋት ይጀመራል ኢንሻአላህ
📌 ማሳሰቢያ፦ ማደሪያ ቦታ ስለተዘጋጀ፤ እዛው ለማደር የለሊት ልብስ መያዝዎን አይዘንጉ።
👉 አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ሰለፊዮች ጀማዓ
☎️ ለበለጠ መረጃ፦
+251911972644
+251930887210
https://t.me/albeyanbutajira/1334

❤2👍1💯1
Forwarded from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ስለ ቢላል ኢብኑ ረባህ በ (ሸይ
<unknown>
📣 አዲስ ውብ የሆነ ሙሐደራ
👉 እሮብ ግንቦት 12/9/2018 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተደረገ ሙሐደራ
🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አል'ለተሚ ሐፊዘሁሏህ
🇸🇦 ርዕስ፦
مناقب بلال بن رباح (مؤذن الرسول ﷺ)
📡 ከተዳሰሱ ነጥቦች በትንሹ
💦 የቢላል ኢብኑ ረባህ ደረጃ
💦 ቢላል ኢብኑ ረባህ ለዲን የከፈለው ስቃይ
💦 በማን ባርነት ውስጥ እንደነበር
💦 ማን ነፃ እንዳወጣው
💦 የበድር ጦርነት ክስተት
🍁 እንዲሁም ከቢላል ኢብኑ ረባህ የምንወስደው ትምህርት እና ቁም ነገር ብዙ እንዳሉ ተዳሶበታል ።
🎤 በመጨረሻ ሸይኹ የመከሩት የመንሐጅ ፅናት አደራ ተካቶበታል 🎬
💡አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ ቢላል ኢብኑ ረባህ ቁጥር ❹ መድረሳ ላይ
👇👇👇👇 jon 👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahmedresa

👍1
Forwarded from أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
አቤት ሞቅ የለ ደዕዋ በዉዱ ሸይካችን አ ሀሚድ(وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/eibrahimkeyeredin

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው።
أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها
https://t.me/eibrahimkeyeredin
أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها
https://t.me/eibrahimkeyeredin
Forwarded from የሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا (مُلْتَقَىٰ)
21_የኡዱሑያ_እርድን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች.pdf
2.6 MB
♦️| ወቅታዊ መፅሐፍ!
📚 21 የኡድሒያ እርድን የሚመለከቱ ፈትዋዋች!
✍ ከባህር ዳር መሻዪኾች ገፅ የተወሰደ
|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
📚 21 የኡድሒያ እርድን የሚመለከቱ ፈትዋዋች!
✍ ከባህር ዳር መሻዪኾች ገፅ የተወሰደ
|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
Forwarded from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➻🎋የዒድ ቀን የደስታ መግለጫ ቃል መለዋወጥ እንዴት ይታያል ?🎋👉👂
🎙በዉዱ ሸይኽ አቡ ዘር ❴ሐፊዘሁሏህ❵
➛ሼር ሼር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
🎙በዉዱ ሸይኽ አቡ ዘር ❴ሐፊዘሁሏህ❵
➛ሼር ሼር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
👍6
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🚫 የኻሊድ ክብሮም የአክፍሮትና ሽርክ ጉዞ
ኻሊድ ክብሮም የተባለው ግለሰብ ሰልሜያለሁ ብሎ ወደ እስልምና ከገባ በኋላ የትና ማን ጋር እንደተማረና ሸይኹ ማን እንደሆነ ሳይታወቅ ወደ ዳዕዋ ሜዳ በመግባት በተለይ ሴቶችን ያለ ሒጃብ ፊት ለፊት በማስተማር ሙሪዶቹ እንዲሆኑ ካደረገ በኋላ በጣም አደገኛ አካሄድ እየሄደ ይገኛል ።
ይህ ግለሰብ እየሄደበት ያለው አካሄ በጣም መርዛማና ትክክለኛውን እስልምና የሚበርዝ ነው ። ግለሰቡ እየሄደበት ያለው አካሄድ ምእራባዊያን የሰጡት የቤት ስራ ያለ እስኪመስል እየደረሰ ነው ። ይህ ግለሰብ በረቀቀ መልኩ የነብዩን ሐዲስ ውድቅ በሚያደርግ መልኩ ቁርኣንን ብቻ መያዝና የቁርኣንን መረጃነት ብቻ መቀበል የሚለውን የቁርኣናዊያን ቡድኖች አካሄድ እያሰረፀ ነው ። በዚህ ብቻ አላቆመም ቁርኣንን ራሱ ማንም ቢያብራራው ተቀባይነት እንደሌለውና በቀጥታ ቁርኣንን ብቻ በመገንዘብ መብቃቃት እንደሚቻል መሰረት በመጣል ላይ እየሰራ ነው ። ይህን አስተምሮ በሚቀጥለው ንግግሩ ተመልከቱት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/7251
ይህ አካሄድ ሰለፎች ቁርኣንን የፈሰሩበትን መንገድ ውድቅ ለማድረግና ሰዎች በዝንባሌያቸውና ከስሜታቸው ጋር በሚስማማ መልኩ እንዲፈስሩት በዚህም ምእራቦች የሚፈልጉት አይነት ባህላዊ እስልምና እንዲስፋፋ ለማድረግ ያለመ አካሄድ ይመስላል ።
ሌላኛው የዚሁ የፈተና ሰው ዳዕዋ ሰዎች በኢማናቸው አማካይነት የፈለጉትን የማድረግ አቅም አላቸው የሚለውን የአሕባሾች ዐቂዳን ለማስፋፋት የሚያደርገው ጥረት ነው ። ይኸው ግለሰብ የለበሱት ልብስ ለሌሎች በረከት የሚያስተላልፍ ትራፊ ውሃቸው ለሌሎች መድሃኒት የሚሆንላቸው ፍፁም የሆነ ሀይል (ፓወር) ያላቸው አሉ እያለ የሰውን ልጅ የረቂቅ ሀይል ባልተቤትና ፍፁም ነው በማለት የቀብር አምልኮና በሙታን መንፈስ ወደ መታገዝ እየተጣራ ይገኛል ። ይህንን አስተምሮ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታቸው አዳምጡ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://drive.google.com/file/d/1nRc3dU70O311-ljNlE_JueD3-AeG6DQe/view?usp=drivesdk
ከዚህ የሚከፋውና በጣም አደገኛው ደግሞ የደጋጎችን ልብስ መልበስ የእነርሱ መንፈስ ወዳንተ እንዲተላለፍ ያደርጋል የሚለው አስተምሮ ነው ! ይሄኛውንም በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1dR8C1c5Tv4SIVCK1h4IyKFBd8dx75xFy/view?usp=drivesdk
ተመልከቱ አንድ ጃሂል ስለጠሃራ የማያውቅ የአንድን ወልይ ልብስ ቢለብስ ወልይ መሆን ይችላል ማለት ሽርክ አይደለም እያለ ነው የሚያስተምረው ። ለማንኛውም ይህ ግለሰብ ብዙ ሴቶችና ወጣቶች ዘንድ እንዲህ አይነቱን የኩፍርና የሽርክ አስተምሮ ተቀባይነት እንዲኖረው እያደረገ ያለ ግለሰብ ስለሆነ ሙስሊሞች ከግለሰቡና ከአስተምሮቱ እንዲርቁና የኢስላም ጠላቶችን ተልእኮ እያስፈፀመ መሆኑን በማስገንዘብ መታደግ ያስፈልጋል እላለሁ ።
http://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 ሶላት ዒባዳ አይደለም !
ከላይ እንደ ምትመለከቱት ኡስታዝ ተብዬው ኻሊድ ክብሮም ተፍሲር ብሎ በሚዘባርቀው ፍልስፍናው ላይ የሶላት ትልቁ ሚና ዒባዳ እውን እንዲሆን የሚያግዝ መሳሪያ እንጂ ሶላት ዒባዳ አይደለም ይላል ‼ ። በጣም የሚያሳፍሩት ከሱ ስር ቁጭ ብለው ይህን የሚማሩት እንጂ እሱ አይደለም ። ምክንያቱም የሱ አላማ ሙስሊሞች ከስማቸው በላይ የሚያውቁዋቸውን የእስልምና ማእዘናቶች ላይ ጥርጣሬ ውስጥ እንዲገቡ በማድረግ ውስጣቸውን ከትክክለኛው እስልምና ባዶ ማድረግ ነውና !
እባካችሁን አላህን እንፈራለን የምትሉ ኡስታዞች ከዚህ ሰው በማስጠንቀቅ ሙስሊሞችን ታደጉ ! ።

Forwarded from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
▶️ ከሙብተዲዕ ማስጠንቀቅ ሌሊት ተነስቶ ከመስገድ ፣ ኢእቲካፍ ከማድረግ ይበልጣል
ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
ለኢማም አህመድ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ተባሉ :-
"ሰውየው ይጾማል ፣ ይሰግዳል ፣ መስጊድ ውስጥ ኢእቲካፍ ያደርጋል ካንተ ዘንድ ተወዳጁ እንዲህ አይነቱ ሰው ነው ወይስ ስለሙብተዲዖች የሚናገረው?"
ኢማም አህመድ እንዲህ አሉ ፡ -
“ቢቆም ቢሰግድ ፣ ኢእቲካፍ ቢያደርግ ጥቅሙ ለራሱ ነው ፤ በቢድዓ ሰዎች ዙሪያ ቢናገር ግን ጥቅሙ ለሙስሊሞች ነው ፣ ስለዚህ እርሱ በላጭ ነው፡፡”
ይህ ለሙስሊሞች ሐይማኖት የሚሰጠው ጥቅም አጠቃላይ እንደሆነና በአላህ መንገድ የመታገል አይነት እንደሆነም አብራራ፡፡ የአላህን መንገድ ፣ ዲኑን ፣ ጎዳናውን ፣ ሸሪኣውን ከቢድዓና ከሙብተዲዖች ማጽዳት ፤ በዲኑ ላይ የሚያደርሱትን ድንበር ማለፍ መከላከል "ዋጅቡል ኪፋያ" መሆኑ የሙስሊሞች ስምምነት ነው፡፡ የእነዚህን ሰዎች ጉዳት የሚከላከሉ አካላትን አላህ ባያቆም ኖሮ ዲኑ በተበላሸ ነበር፡፡ ብልሽቱ ጦረኛ የሆኑ ከሐዲያን በሙስሊሞች ላይ የበላይ በሆኑ ጊዜ ከሚያበላሹት የከፋ ይሆን ነበር፡፡ ጦረኛ የሆኑ ከሐዲዎች ልቦችን እና በውስጥ ያለውን ዲን ቀድመው አያበላሹም - በተከታይነት እንጅ፡፡ (ሙብተዲዖች) ግን ቀድመው ልቦችን ያበላሻሉ፡፡”
فتاوى ابن تيمية (28\231-232)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة

💯1
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
🔶#ኻሊድ ክብሮም ከሀዲያንን በመልካም በመኗኗርና ክህደታቸውን በመጥላት መካከል የሚያደርገውን መደበላለቅ ግልፅ ማድረግ
🔈بيان خلط خالد كبروم بين معاملة الكفار بالحسنى وبغضهم لكفرهم.
17 ذو الحجة 1447هـ
الموافق ،3 يونيو 2026 م
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/shakirsultan/2382
🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ።
🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👉የጁምዓ ቀን ዳሰሳዎች በስሱ
የጁምዓ ቀን ከሳምንቱ ቀናት በላጭ ምያደርገው ብዙ ነገራቶች ኣሉት።
👌ኣደም በጁምዓ ተፈጠረ።
👌በሱዋም ጀነት ተገባ።
👌በሱዋም ከጀነት ተባረረ።
👌በጁምዓም ተውበቱን ተቀበለው ።
👌በጁምዓም ሞተ።
👌ቅያማ ምትቆመውም በጁምዓ ነው።
👌በሱዋም የሆነች ሰአት ኣለች በዝህች ሰአት ማንም ዱዓእ አያደርግም አሏህ ብቀበለው እንጂ።
👉የጁምዓ ቀን ግዴታዎች
🚦ሰውነቱ መታጠብ በጣም ቆሽሾ ከሆነ
🚦ጁምዓን መስገድ ሸርዓዊ ምክንያት ከሌለው
🚦ኹጥባን ጆሮ ጣል አድርጎ መስማት
🚦አዛንየ (ሁለተኛውን)ከሰማ በግዴታ ወደ መስጅ መሄድ
👉የጁምዓ ቀን ሱናዎች
✅በግዜ ታጥቦ መሄድ
✅በነብያችን ሰ.ዐ.ወ ላይ ሰለዋትን መብዛት
✅ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
✅ነጭ መልበስ ለወንድ
✅ሱረቱ አልከህፍ መቅራት
✅አወል ሰፍ መግባት ሌሎችም,,,,
✅መፋቅያ መጠቀም
👉ጁምዓ የማይወጅብባቸው
🌹ሴቶች በሱናነት በቀር ቤታቻው ይሻላዋል
🚘🚥ሙሳፊር ( መንገደኛ) 80 k m የምጓዝ
❓በሽተኛ መስጅድ መምጣት የማይችል
🥠ነጭ ሽንኩርት የበላ ወይም አዛ ምያደርግ ነገር የተጠቀመ ሰው , ,
🚫የጁምዓ ቀን ክልከላዎች
❌ለሴቶች ሽቶ መቀባት በሌላም ግዜ ከመከልከሉም ጋር ከቤትዋ ውጭ
❌ነጭ ሽንኩርት በልቶ ወደ መስጅድ መሄድ ሌላም በተመሳሳይ የሱን ይዘት የያዘ
❌አዛን ካለ ቦኀላ ንግድ መነገድ ሱቅም ይሁን ሌላም ዱንያ ንግድ ነክ ከሆነ
❌ሰዎችን ትከሻ አላስፈላጊ በሆነ መንገድ መራመድ
❌ኹጥባ ከጀመረ ቦኀላ ማውራት ጥሩም ይሁን ክፉ
🕌የጁምዓ ቀን በመጀመርያው ሰአት የገባ ግመል ሰደቋ እንዳደረገ ይቆጠራል
🏆 በሁለተኛው ሰአት የገባ በሬ ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራል
⌛️ በሶስተኛው ሰአት የገባ የበግ ሙኩት ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል
⏳ በአራተኛው ደሞ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል
🏝 በአምስተኛው የገባ ደሞ እንቁላል 🥚🥚ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራ እማም ምንበር ላይ ስወጣ መዝገብ ያቆማል።
አሏህ የጁምዓ ሰው ያድርገን!!
🤲🤲🤲🤲🤲
የቴሌግራም ቻናል👇👇👇
https://t.me/darulekra

ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
{{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
"ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!"
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲
ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

ሽርክ
ሽርክ (ማጋራት) ለአላህ ብቻ ከሚገቡ ነገሮች አንዱንም ቢሆን ከሱ ውጪ ለሆነ ፍጡር ማድረግ በመሆኑ የተውሂድ ተቃራኒ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
(وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا)النساء 36
“አላህንም ተገዙ በርሱም ምንንም አታጋሩ” (አን ኒሳእ 36)
ሽርክ ከኃጢአቶች ሁሉ የከፋ ከበደሎቸ ሁሉ የላቀ ሲሆን አንድ ሰው ተውበት ሳያደርግ በሽርክ ላይ እንዳለ ከሞተ ኃጢአቱ የማይማርና ጀነት እርም የሆነበት ሆኖ ጀሀነም ውስጥ ይዘወትራል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
“ማጋራት ታላቅ በደል ነው” (ሉቅማን 13)
إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَى إِثْمًا عَظِيمًا
“አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኃጢአት በእርግጥ ቀጠፈ::” (አል ኒሳህ 48)
إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَن يَشَاءُ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا بَعِيدًا
“አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው (ከውነት) የራቀን ጥመት በእርግጥ ጠመመ” (አን ኒሳእ 116)
إِنَّهُ مَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ الْجَنَّةَ وَمَأْوَاهُ النَّارُ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ
“እነሆ! በአላህ የሚያጋራ ሰው አላህ በርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ:: መኖሪያውም እሳት ናት፡፡ ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም::” (አል ማአዳህ 72)
ሽርክን ዓለማዎች በሶስት ይከፍሉታል። አብዛኞቹ በሁለት ይከፍሉታል፦
1ትልቁና 2ትንሹ
1ኛ. ትልቁ ሽርክ፡-
ለአላህ ቢጤ(ባላንጣ) በማድረግ ልክ እንደርሱ ማምለክ ሲሆን ይህ ከእስልምና የሚያስወጣና መልካም ስራን በአጠቃላይ የሚያበላሽ ተግባር ነው፡፡ ይህን ድርጊት ፈፃሚ በዚህ ሁኔታ ከሞተ ጀሀነም ውስጥ ዝንተ አለም ይዘወትራል፡፡ ሞቶ አያልቅለትም ቅጣትም አይቀልለትም፡፡
የትልቁ ሽርክ አይነቶች
ትልቁ ሽርክ ጠቅለል ሲደረግ በአራት አይነት ልናስተውለው እንችላለን፦
1. በልመና ማጋራት(በጥሪ ማጋራት)፡-
ልመና ከታላላቅ የአምልኮ ዘርፎች አንዱ ነው፡፡ እንዲያውም የአምልኮ ዋናው እና እራሱ አምልኮት ነው የተባለለት ክፍል ነው፡፡ ነብዩ እንዲህ ይላሉ ‹‹ዱዓዕ ዒባዳ ነው ብለዋል››። አላህም እንዲህ ብሏል
وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
‹‹ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት(ከመለመን) የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡›› (አል ጋፊር 6ዐ)
ዱዓእ አምልኮ መሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ ከአላህ ሌላ ለሆነ ፍጡር ማድረጉ ሽርክ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ነብይን፣ መልአክን፣ ወልይን፣መሻይኽን፣ ቀብርን፣ ድንጋይንና ማንኛውንም ፍጡር የለመነ አጋሪ ከሃዲ ይሆናል፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
‹‹ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡›› (ሙእሙኑን 11)
ዱዓእ አምልኮ ስለመሆኑና ከአላህ ውጭ ለሆነ ማድረግ ሽርክ እንደሚሆን ከማስረጃዎች ውስጥ እንዲህ የሚለው የአላህ ቃል አንዱ ነው፡፡
‹‹በመርከቦች ውስጥ በተሳፈሩ ጊዜም አላህን መገዛትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ኾነው ይጠሩታል፡፡ ወደ የብስ (በማውጣት) ባዳናቸው ጊዜም ወዲያውኑ እነርሱ (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡›› (አንከቡት 65)
እነዚህ አጋሪዎች ሲመቻቸው እንደሚያጋሩና ሲቸግራቸውና ሲጠባቸው ግን ዒባዳን ለአላህ ብቻ እንደሚያደርጉ ተናገረ፡፡ ታዲያ በአለንበት ዘመን ሁሌ በድሎትም በችግርም በአላህ ላይ የሚያጋራ እንዴት ሊሆን ነው? አላህ ይጠብቀን፡፡
2 በፍላጐትና የኒያ ማጋራት፡-
ማለት በሚሰራው ስራ ዱንያን ወይም ልክ እንደሙናፊቆች ሙሉ በሙሉ ለይዩልኝና ይስሙልኝ ብቻ መስራትና የአላህን ፊትና የአኺራን ሀገር አለመፈለግ፡፡ ይህ ትልቁ ሽርክ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፦
‹‹ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፡፡ እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው፡፡ የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው፡፡›› (ሁድ 15-16)
ይህ የሽርክ አይነት ስውር የሆነና አደገኝነቱ የከፋ ነው፡፡
3 በትዕዛዝ ማጋራት፡-
አንድ ሰውን አላህ የፈቀደውን ሲከለክልና አላህ የከለከለውን ሲፈቅድ መታዘዝ እንዲሁም ሰዎች ሀላልና ሀራም ማድረግ እንደሚችሉና በዚህ ላይ እነሱን መታዘዝ እንደሚቻል ማመን ማለት ነው::ይህ ተግባር እስላምናን ሀይማኖት እንደሚጋጭ እያወቀ ይህን የሚያደርግን የሚታዘዝ አዛዡን ሰው የአላህ ቢጤ አድርጓል ማለት ነው፡፡ በመሆኑም ትልቁን ሽርክ ፈፃሚ ነው፡፡አላህ እንዲህ ይላል፦
اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِّن دُونِ اللَّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا إِلَهًا وَاحِدًا لَّا إِلَهَ إِلَّا هُوَ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَ
‹‹ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለውን አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲኾኑ ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸውን፣ የመርየምን ልጅ አልመሲሕንም ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው፡፡›› (አል ተውባህ 31)
የዚህ አንቀፅ ትርጓሜ፡- ዑለማዎችንና ባህታዊያንን በኃጢአት መታዘዝ ማለት እንጂ እነርሱን መለመን ማለት እንዳልሆነ ነብዩ አብራርተዋል፡፡ ዓዲይ ኢብኑ ሃቲም ለነቢዩ “እኛኮ ስናመልካቸው አልነበረም” ሲላቸው እንዲህ በማለት እነርሱን ማምለክ ማለት የአላህን ህግ በመቀየር በወንጀል ሲያዙ ትዕዛዛቸውን መቀበል ማለት እንደሆነ ገለፁለት “አላህ ሀላል ያደረገውን ሲከለክሏችሁ እናንተ ትታዘዟቸው አልነበረምን? አላህ እርም ያደረገውን ደግሞ ሲፈቅዱ እነርሱን በመታዘዝ የተፈቀደ ታደርጉ አልነበርን? “እንዴታ” ሲላቸው እነርሱን ማምለክ ማለት ይኸው ነው አሉት፡፡››
4. በውዴታ ማጋራት፡-
ማክበር፣ ማላቅ፣መዋረድና መተናነስን የሚያስከትል ለአላህ እንጂ የማይገባን ውዴታ ለፍጡር ማድረግ ትልቁ ሽርክ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፦
https://t.me/sunah123