Bilal Gallery
Photo
2).ሰዉዳእ ቢንት ዘምዐህ
ነብዩ መሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከልባቸዉ የሚወዷትና የሚያከብሯት የመጀመርያ ሚስታቸዉ ኸዲጃ በሞት ስትለያቸዉ ቤታቸዉ ሰዉ የማይኖርበት እስኪመስል
ድረስ ባዶነት አጥልቶበት ነበር። ይህንን የተገነዘበችዉ ዘመዳቸዉ ኸዉለትም የቀዘቀዘዉ ቤታቸዉ በድጋሚ
ህይወት እንዲዘራበት ለልጆቻቸዉም እናት እንድትሆን ሰዉዳእ የምትባል ሴትን አጨችላቸዉ።
የዘምዐህ ልጅ የሆነችዉ ሰዉዳእ ወደ ሀበሻ ምድር ከተሰደዱት ሙስሊሞች የመጀመርያዋ ሴት ነበረች። ባሏ
በመሞቱ የምትኖረዉ ከአረጋዊዉ አባቷ ዘንድ ነበር።
እድሜዋም 55 የነበረና የ6 ልጆች እናት ነበረች። ሰዉዳእ ረዘም ያለች፣ወፍራም እና ብዙ የሚስብ መልክ የሌላት ሴት ነበረች። ሰዉዳእ ነብዩን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እና
መላዉ የቤተሰብ አባላትን በአግባብ መንከባከብ የምትችል ትክክለኛ ምርጫ ነበረች። ነቢዩም በዘመዳቸዉ
ሃሳብ ተስማሙ። በጉዳዩ ዙሪያ ከራሷ ከሰዉዳእ እና ከአቡበክር ጋር እንድትመክርበት ኸዉለትን ላኳት።
ኸዉለትም በቀጥታ ወደ ሰዉዳእ ዘንድ በማምራት ከነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መላኳን ነገረቻት። ሰዉዳእም
በዉስጧ የተፈጠረዉን የደስታ ስሜት ለመቆጣጠር እየሞከረች ፍቃደኛ መሆኗን በሙሉ ልብ ገለፀችላት።
ይህንንም ለአባቷ ለዘምዐህ እንድታሳዉቅ ለኸዉለት ነገረቻት።
ኸዉለትም ወደ ሰዉዳእ አባት ዘንድ በመሄድ “የዐብዱልሙጠሊብ ልጅ የሆነዉ የአብደላህ ልጅ ‘ሙሀመድ’ ልጆዎትን ሰዉዳእን ለጋብቻ እንድጠይቅዎት
ልኮኝ ነዉ የመጣሁት” በማለት ተናገረች። አረጋዊዉ የሰዉዳእ አባት በደስታ ፈንጥዘዉ ሰዉዳእን በማስጠራት “ይህች ሴት የዐብዱልሙጠሊብ ልጅ የሆነዉ የአብደላህ ልጅ ‘ሙሀመድ’ ልከዋት ነዉ የመጣችዉ ነብዩ ሙሀመድ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አንቺን በሚስትነት እንድሰጣቸዉ ጠይቀዋል፤ይህ የተቀደሰ ነገር ነዉ። ለነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ብድርሽ ፍቃደኛ ነሽ?
በማለት ጠየቋት። ሰዉዳእ ፍቃደኛ መሆኗን ኸዉለት ተናገረች።
ሰዉዳእ ከነቢዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር በትዳር
መተሳሰሯን እንደ ታላቅ ክብር በመቁጥር ጭምር ነበር
ፍቃደኝነቷን የገለፀችዉ። ወደ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ቤት በመግባትም ቤተሰቡን ማስተዳደር ጀመረች። ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወጣትም ቆንጆም ያልሆነችን እና ባሏ የሞተባትን ሴት ለትዳር መምረጣቸዉ መካ ዉስጥ አግራሞትን ፈጠረ። ያስገረማቸዉ ደግሞ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
በጣም ቆንጆ ነበሩ። እንደገናም ስንት ቆንጆ ቆንጆ ልጅ አገረዶች እያሉ አሮጊትን ማግባታቸዉ ነዉ። በዛላይ ነብይ በመሆናቸዉ ማንም ወላጅ ልጁን ሊሰጣቸዉ አያቅማማ ነበር። የኢስላም ጠላቶች እንደሚያወሩት ያገቧቸዉ
ለስጋዊ ስሜት ቢሆን ኖሮ እቺ አሮጊት ምን ታደርግላቸዉ ነበር? ይህችን ሴት ሊያገቧት የፈለጉት ቤተሰቦቿ
ሙስሊም ስላልነበሩ ወደ ኩፍር እንዳትሄድ እንደገና በባሏ ሞት እንዳታዝን በማሰብ ነዉ። አደለም አሁን ባለንበት ዘመን ወደፊትም እንደዚህ አርቆ ሚያስብ ይኖራል ብዬ
አላስብም። ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ(እናቴም
አባቴም መስዋት ይሁንሎት ያ ሀቢበላህ)።
ሰዉዳእ እድሜያቸዉ ወደ 60 አካባቢ ሲደርስ ለረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብላ ሀሳብ አቀረበች
እኔ እንደምታየኝ አርጅቻለዉ እኔ እንድትፈታኝ አልፈልግም ምክንያቱም የጀነት ሚስትህም መሆን ስለምፈልግ። ነገር ግን ከህፃንነቷ ጀምሮ የምትቀርባትን ዓኢሻን እንዲያገቡ
የምትፈቅድ መሆኗን ለረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ነገረቻቸዉ።እንድሁም ተራዋን አሳልፋ እንደምትሰጥና የነቢዩ ሚስት ኋኖ መቀስቀስን መረጠች።
https://t.me/sunah123

Telegram
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር) አል- ወሎዊይ ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
❤2👍2
Bilal Gallery
Photo
የ:
3).ዓኢሻ ቢንት አቡበከር፦
✅ከረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች መካከል
ከከዲጃ(ረ.ዐ) ቀጥሎ የዓኢሻን(ረ.ዐ) ያህል ነብዩ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ማንም የለም።
የምእመናን እናት ዓኢሻ(ረ.ዐ) የወንዶች መምህር ነበረች።
እርሷ ከነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች ሁሉ
ለእርሳቸዉ ቀራቢና ተወዳጅ ጓደኛቸዉ የአቡበክር አስ-
ስዲቅ(ረ.ዐ) ልጅም ናት። ይህች ወጣት ለአለም ህዝብ
ሴት ልጅ በእዉቀት መስክ ከተጋች ወንዶችን እጥፍ ድርብ
ልታስከነዳቸዉ እንደምትችል በማሳየት ተሳክቶላታል።
ዓኢሻ(ረ.ዐ) ዩንቨርስቲ ገብታ ባትማርም(በጊዜዉ
ዩንቨርስቲ አልነበረምና) በእዉቀት መስክ ከነቢያዊ
ዩኒቨርስቲ የፕሮፌስርነት ማዕረግ በሚያሳጣት ደረጃ ላይ
ደርሳ የነበረ መሆኑ እዉነት ነዉ። ከእዉቀቱም በተጓዳኝ
ፖለቲከኛና የጦር መሪ ሆናም ላመነችበት ዓለማዋ
ሰራዊት አዝምታ አዋግታለች።
ገና ህፃን እያለች ከሙስሊሞች ሁሉ በላጩና ፃድቁ አባቷ
በተከበረ አባታዊ ፍቅርና እንክብካቤ በጥሩ ስነ-ምግባር
አሳድገዋቷል። ከፍ እያለች ሄዳ የወጣትነት ዕድሜዋ ላይ
ስትደርስ ደግሞ ታላቁ መምህርና የሰዉ ልጆቼ ሁሉ ፈርጥ
ሙሀመድ ኢብኑ አብደላህ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንደ
ባልም፣ እንደ አባትም፣ እንደ ነብይም እየሆኑ እዉቀቷን
ስላጐለበቱት እነሆ እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ የሚቆይ
ዝና፣ ተቀባይነትና፣ደረጃን ለመጐናፀፍ በቅታለች። ታሪካዊ
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዓኢሻ(ረ.ዐ) በአካልም ሆነ
በእዉቀት በፍጥነት እድገት በማሳየት በብዙዎች ላይ
የማይንፀባረቅና ያልተለመደ የሆነ ፀጋን ተላብሳለች።
በኢስላማዊ የዉርስ ህግጋትና በሀዲስ እንዲሁም
በሌሎችም የእዉቀት መስኮች ዐኢሻ(ረ.ዐ) እጅግ
የተሳካላት ከመሆኗም በላይ ከነቢያዊዉ ግላዊ ስብእና
ብሎም ከባለቤቶቻቸዉና ቤተሰቦቻቸዉ ጋር የነበራቸዉን
ግንኙነት በተመለከተ ከእርሷ የተሻለ አጉልቶ ማሳየት የቻለ
ሰዉ አልነበረም። የእርሷ ስራዎች በዐረብና በሙስሊም
ታሪክ ዉስጥ ጉልህ ስፍራ የሚሰጣቸዉ ናቸዉ።
ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዓኢሻን ያገቧት በአላህ
ትዛዝ መሆኑን በሀዲስ ተጠቅሷል። “ዓኢሻ(ረ.ዐ) ነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉኝ ብላለች።
በህልሜ አየሁሽ አንድ መልአክ በሀር ጨርቅ
እንደተጠቀለልሽ ወደኔ ካመጣሽ ቡኃላ እንዲህ አለኝ፦
‘ይህች ሚስትህ ናት’ እኔም የተጠቀለልሽበትን ሀር ፈትቼ
ስመለከት አንቺ ሆነሽ አገኘሁኝ።(ቡኻሪና ሙስሊም
ዘግበዉታል)
ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይህን ህልም ያዩት
ዓኢሻን(ረ.ዐ) ከማግባታቸዉ በፊት ነበር ቀደም ሲል
ባሳለፍነዉ ታሪክ ላይ(የኸዲጃ(ረ.ዐ)) ኸዉለት የተባለች
የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘመድ እናታችን ከዲጃ
(ረ.ዐ) ሲሞቱ ለሷ ምትክ ብለዉ ዓኢሻን እንዲያገቧት
ሀሳብ አቅርባ ነበር። ብዙም ያልተቀበሉ ቢኋኑም
አላህ እዉቅና ሲሰጣቸዉ አገቧት። ወጣቷን ሙሽራ ከዚያ
ቡኃላ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከመስጊዳቸዉ ጐን
ከሸክላና ከዘምባባ ዛፍ በተሰራዉ ቤታቸዉ ዉስጥ
አስገቧት። ወለሉ ላይ ከተነጠፈ ሰሌን በስተቀርም በቤቱ
ዉስጥ አንዳች ነገር አልነበረም። በሩ ደግሞ የሚዘጋዉ
በመጋረጃ ነበር። ይህን በመሰለ ቀላልና ተራ ቤት ነበር
ወጣቷ ዓኢሻ(ረ.ዐ) በኃላኞቹ ዘመናት የአለም ህዝብ ሁሉ
መነጋገሪያ የሆነዉን የትዳር ህይወቷን የጀመረችዉ። ይህ
ጋብቻ ሌላም የታለመለት ግብን እንደመታ ይታመናል።
ይኸዉም ታማኙና የነብዩ(ሰለላሉ አለይሂ ወሰለም) የልብ
ወዳጅ የነበሩትን አቡበክር(ረ.ዐ) ይበልጥ ወደ ነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያቀረበ ክስተት በመሆኑ ነዉ።
እንደ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስት ዓኢሻ(ረ.ዐ)
ያላት ቦታ ላቅ ያለ ነበር። ለሁሉም ሴቶች በሁሉም
ዘመናት በሞዴልነት ሲጠቀስ የሚኖር ቀላልና
ያልተወሳሰበ ህይወትን ነበር ትገፋ የነበረዉ። ነብዩ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) በህይወት ዉጣ ዉረዶችና በዳእዋዉ
ስራ እጅጉ ተዳክመዉና ልባቸዉ በሀዘን ተጐድቶ ወደ ቤት
ሲመጡ በልዩ የማፅናናትና የማስደሰት ችሎታዋ ተጠቅማ
ሸክማቸዉን ሁሉ ታራግፍላቸዉ ነበር።
ዓኢሻ(ረ.ዐ) ከነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር ሆና
አንድም ጊዜ ምቾትና ቅንጦት የሚባል ነገር ልታይ ቀርቶ
በአጠገቧም ደርሶ አያዉቅም። በቤት ዉስጥ ደረቅ
ተምርና ዉሃ ካለ ከአለም ላይ ምርጥ የተባለዉ ማእድ
እንደተዘጋጀ ነበር የሚቆጠረዉ። ዓኢሻ(ረ.ዐ) ከሁሉም
በላይ የምትታወቅበትና ዕድለኛ የሆነችበት ፀጋዋ ወሰን
የሌለዉ የማወቅ ትጋቷና ብሩህ አእምሮዋ መሆኑ
አይካድም። ይህን ጉዳይ አስመልክቶ አዝ-ዘብዓሪ ሲናገር
እንዲህ ብሏል፦ “የዓኢሻን(ረ.ዐ) እዉቀት በዘመኗ ከነበሩ
ሴቶች ሁሉ ጋር ብንመዝነዉ የእርሷ እዉቀት ያስከነዳቸዉ
ነበር።”
ሂሻም ኢብኑ ዑርዋ ደግሞ እንዲህ ብሏል፦ “እኔ ይህን
ያህል የቁርዐን አንቀፆችን፣የግዴታ አምልኮት ተግባራትን
(ፈራኢድ)፣ሱናን፣ስነ-ግጥምን፣ታሪክን፣የሰዎች ዘር
ጥናትን፣ፍርድንና ህክምናን በተመለከተ እዉቀት ያለዉ
ሰዉ ከዓኢሻ በቀር አላዉቅም። አንድ ጊዜ እንዲህ
በማለት ጠየቅኳት። ‘ስለ ህክምና እንዴት ልታዉቂ ቻልሽ
አክስቴ? እርሷም እንዲህ በማለት መለሰችልኝ፦’ሲያመኝ
ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሌሎች ሰዎች ሲታመሙ
መድሃኒት እንደሚያደርጉላቸዉ ሁሉ ለእኔም ያዝዙልኝ
ነበር። እንዲሁም ሰዎች ለታመመ ሰዉ መድሀኒት ሲያዙ
እነዚህን ሁሉ በአእምሮዬ በመመዝገብ አጠናኃቸዉ።”
አንድ ጊዜ መስሩቅ “ዓኢሻ ፈራኢድ(ግዴታ) በሆኑ
የአምልኮት ተግባራት አንፃር እዉቀቷ የተሟላ ነዉን?
የሚል ጥያቄ ቀርቦላት እንዲህ በማለት መልሷል፦
“በአላህ ይሁንብኝ ታላላቅ የሚባሉ ሰሀቦች እነዚህን
ጉዳዮች አስመልክተዉ ሲጠይቋት ተመልክቻለሁ።” ይህን
ሁሉ ፀጋ የያዘችዉ ወጣት ወይዘሮ ሰዉ ከድክመት
አያስመልጥምና የቅናት በሽታ ነበረባት። ከነብዩ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች ሁሉ እጅግ ቀናተኛዋ እርሷ
ነበረች። ይህ በእርግጥም በአንድ ሰዉ ስር ያሉ ብዙ
ሴቶች የወል ባህሪ ሊሆን ቢችልም የእርሷ ግን በየጊዜዉ
ሲንፀባረቅ ማየት የተለመደ ነበር። ሆኖም ግን በዚህ
መንፈስ ተነሳስታ የአላህን ድንበር ያለፈችበትና ማንንም
የጐዳችበት አንድም ጊዜ የለም። ዓኢሻ(ረ.ዐ) በህይወት
ዘመኗ እጅግ አደገኛ የሆነዉን ፈተና የተጋፈጠችዉ
መናፍቃን ንፁህናዋን በመገዳደር በዝሙት የወነጀሏት ጊዜ
ሲሆን ያንን ፈተና(ኢፍክ) አላህ ከሰማይ ሰማያት ቁርአን
አዉርዶ ንፁህናዋን በመመስከር አክሽፎላታል። ሱረቱል
አን-ኑር ከቁጥር 11-19 ያለዉ አንቀፅ ይመልከቱ።
ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከመሰናበቻዉ
ሀጅ ተመልሰዉ ብዙም ሳይቆዩ በጠና በመታመማቸዉ
መሞታቸዉ መቃረቡን አዉቀዉት ነበር። በዚያን ጊዜ
በየተራ ወደ ተለያዩ ሚስቶቻቸዉ በሸክም ሲወሰዱ “ነገ
የማን ተራ ነዉ? ነገ የት ነዉ ምትወስዱኝ?” በማለት
ይጠይቁ ነበር። የመታመም ሁኔታቸዉን ያስተዋሉት የቀሩት
ባለቤቶቻቸዉ ተመካክረዉ ተራቸዉን ሁሉ ለዓኢሻ(ረ.ዐ)
እንደሰጧትና እርሷ ዘንድ ሆነዉ እንዲታመሙ
መፍቀዳቸዉን ገለፁላቸዉ። በዚህ አይነት ነብዩ ሙሀመድ

❤2👍1
Bilal Gallery
Photo
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ ዓኢሻ(ረ.ዐ) ቤት
ተዛዉረዉ እዚያ እርሷ ቀንና ሌሊት ትንከባከባቸዉ ጀመር።
ህመሙ የጠናባቸዉ በመሰላት ጊዜ “አባትና እናቴ
መስዋዕት ይሁኑልዎ የአላህ መልእክተኛ!(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ትላለች። የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) የመጨረሻዋን ህይታቸዉን የተነፈሱት
ጭንቅላታቸዉን በዓኢሻ(ረ.ዐ) ደረት ላይ እንዳደረጉ
ነበር።
የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተቀበሩት
በሞቱበት ቦታ ላይ ነበር፤ ያም የዓኢሻ(ረ.ዐ) መኖርያ ቤት
ሲሆን ጉድጓድ እዚያዉ ተቆፍሮ ግብዓተ መሬቱ ተፈፀመ።
ተወዳጇና ብልኋ ባልተቤታቸዉ ዓኢሻ(ረ.ዐ) ከእርሳቸዉ
ጋር የቆየችዉ አስር ለሚሆኑ ዓመታት ብቻ ሲሆን
እርሳቸዉን በሞት ካጣች ብኃላ ግን ብቻዋን ሃምሳ
ለሚሆኑ ዓመታት አሳልፋለች። እነዚያን ሁሉ ዓመታትም
ከአራቱም ማዕዘናት የሚመጡትን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች
አላህ ከሰጣት የእዉቀት ፀጋዋ በማካፈልና ከሞላ ጐደል
መጪዉን ትዉልድ በመቅረፅ፣የአላህን ሃይማኖት ለሰዎች
በማስተላለፍ፣ፈጣሪዋን፣በማምለክና የእርሱን ዉዴታ
የሚያስገኙ በጐ ምግባራትን በመፈፀም ነበር
ያሳለፈቻችዉ። ዓኢሻ(ረ.ዐ) ከረሱል(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) በቆየችባቸዉ አስርት አመታት ከእነዚህ
ጊዚያቶች አብዛኛዉን ያሳለፈችዉ የአላህ መመርያ
የሆኑትን ሁለት ታላላቅ የእዉቀት ምንጮች ቁርአንና ሱናን
በማጥናት ነበር። ዓኢሻ(ረ.ዐ) ቁርአንን በልባቸዉ
ከቋጠሩት ሶስት የነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች
አንዷ ነበረች። ሁለቱ ደግሞ ሀፍሷ ቢንት ዑመር እና ዑሙ
ሰለማ ነበሩ። ሀፍሷ እና ዓኢሻ(ረ.ዐ) ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ካለፉ ቡኃላ የተከተበ የቁርዐን ቅጅ ነበራቸዉ።
ሀዲስ ወይንም የነብዩን ንግግር በተመለከተ ዓኢሻ(ረ.ዐ)
ከ2000 በላይ ሀዲሶችን ካስተላለፉልን አራት አንጋፋ
ሰሀባዎች(አቡ ሁረይራ፣አብደላህ ኢብን ዑመር፣አነስ
ኢብን ማሊክ) መካከል ትመደባለች።
ታላቋ የእዉቀት እመቤት በረመዳን ወር 17ኛዉ ቀን
በዕለተ ማክሰኞ 57ኛዉ ዓ.ሂ. ይህችን አለም
ተሰናብታለች። አላህ ይዘንላት መልካም ስራዎቿንም
ይዉደድላት

❤1
Bilal Gallery
Photo
4).ሐፍሳህ ቢንት ዑመር፦
ሐፍሳህ ከግንባር ቀደሞቹ የነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) የቅርብ ሰዎች መካከል የሆኑት ኢብኑ
አል-ኸጣብ(ረዲያላሁ አንሁ) ልጅ ነበረች። ሀፍሳህ
(ረዲያላሁ አንሀ) ገና በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ዉስጥ
እያለች ከቁረይሽ ጐሳ የሚወለደዉን ሁነይስ ኢብኑ
ሁዘይፋ ኢብኑ ቀይስ አስ-ሰሃሚን(ረዲያላሁ አንሁ)
አግብታ ነበር። ይህ ሰዉ የሁለት ስደቶች(ወደ ሀበሻና ወደ
መዲና) ባለቤት ሲሆን የበድርንና የኡሑድን ዘመቻዎችንም
ተካፍሏል። በኡሑድ ዉሎ ክፉኛ ከቆሰለ ቡኃላ በዚያዉ
ጦርነት ብዙም ሳይቆይ ሞቷል። ዑመር(ረዲያለሁ ዐንሁ)
ልጃቸዉ ገና በወጣትነቷ ባሏ በመሞቱና ብቸኛ በመሆኗ
ሀዘን ይሰማቸዉ ነበር። ይህን ሀዘናቸዉ ለመግፈፍ
ቆርጠዉ ተነሱ። በመጀመርያ ለዚህ ጉዳይ ያጩት
ጓደኛቸዉን አቡበከርን(ረዲያላሁ አንሁ) ሲሆን ወደርሳቸዉ
ሄደዉም ልጃቸዉን ሃፍሳን እንዲያገቡ በግልፅ ጠየቋቸዉ።
እርሳቸዉ ያሰቡት ይችን አባቷ የኢስላም ክንድ የሆነ
ወጣት ለማግባት አቡበከር(ረዲያላሁ አንሁ) አያቅማሙም
ብለዉ ነበር። ሆኖም ግን አቡበከር(ረዲያላሁ አንሁ)
የጓደኛቸዉን ሃሳብ በፅሞና ካዳመጡ ቡኃላ ምንም
አስተያየት ሳይሰጡ ዝም አሉ። ዑመር(ረዲያላሁ አንሁ)
ግን የተፈጠረዉን ነገር ባለማመን ልባቸዉ እንደ ተሰበረ
ወደ ቤታቸዉ ተመለሱ። ከዚያም ይህንኑ ክቡር ሀሳብ
ይዘዉ ወደ ዑስማን ኢብኑ ዐፍፋን ዘንድ ሄዱ። ይህ
ከመሆኑ ከጥቂት ጊዚያት በፊት የነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ልጅና የዑስማን(ረዲያላሁ አንሁ)
ባለቤት የነበረችዉ ሩቂያ(ረዲያላሁ አንሀ) ሞታ ነበር።
ዑመር(ረዲያላሁ አንሁ) ልጃቸዉን ሐፍሳህን
እንዲያገቡላቸዉ ዑስማንን ሲጠይቋቸዉ ዑስማን
(ረዲያላሁ አንሁ) በትህትና እንዲህ አሉ፦ “አሁን ባለሁበት
ሁኔታ ማግባት አልሻም።”
የዑመር(ረዲያላሁ አንሁ) መንፈስ አሁን ደግሞ የበለጠ
ተከፋ። ከአቡበከር(ረዲያላሁ አንሁ) ያልጣበቁት ሁኔታ
እንዳጋጠማቸዉ ሁሉ ከዑስማንም ቢሆን ያገኙት
ያልጠበቁትን መልስ ነበርና። ዑመር(ረዲያላሁ አንሁ)
ቅስማቸዉ ድቅቅ እንዳለ ወደ ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) በመሄድ አቡበከርና ዑስማን(ረዲያላሁ
አንሁማ) ያደረጉትን ነገር ነገሯቸዉ። በዚህ ጊዜ ነብዩ
ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ፈገግ ብለዉ እንዲህ
አሏቸዉ፦
“ሐፍሳህ ከዑስማን የሚበልጥን ሰዉ ታገባለች።
ዑስማንም ከሀፍሳህ የምትበልጥ ሴት ያገባል።” (ቡኻሪ
ዘግበዉታል)
ሐፍሳህ ከዑስማን የተሻለ ሰዉ ታገባለች ያሉት እሳቸዉ
ሀፍሳን እንደሚያገቧት ለዑመር እየነገሯቸዉ ነዉ። ዑስማንን
ደግሞ ከሀፍሳ የበለጠች ያገባል ያሉት ዑስማንን
ለልጃቸዉ እሙኩልሱም ሊድሩት ስለፈለጉ ነዉ። በዚህ
ጊዜ ዑመር(ረዲያላሁ አንሁ) ይህን ከዚህ በፊት አስበዉት
የማያዉቁትን ዜና ሲሰሙ እጅግ ተደሰቱ። ነብዩ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ሀፍሳህ ቢንት ዑመርን(ረዲያላሁ አንሀ)
በማግባታቸዉ የመዲና ህዝብ ሁሉ ተደሰተ። ሐፍሳህ
(ረዲያላሁ አንሀ) የነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ሚስት በመሆን ሁሉም ሴቶች የሚመኙትን
የምእመናን እናት የመሆን ደረጃን ተጐናፀፈች። ረሱል
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሀፍሷን ፈተዋት ነበር። ከዚያም
ጅብሪል(አለይሂ ሰላም) እንዲመልሷት እንደሚከተለዉ
በማለት ካዘዛቸዉ ቡኃላ መልሰዋታል፦
“ሐፍሳህን(ረዲያለሁ አንሀ) የነብዩን(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) መልሳት እርሷ ቀን ትፆማለች በሌሊትም ለሰላት
ትቆማለችና።”
ሀፍሳህ(ረዲያላሁ አንሀ) አላህን በፍፁም ተመስጦ
በማምለክ፣በመፆም፣ሌሊት በመቆም እንዲሁም
የተሰጣትን የቅዱስ ቁርአን ግልባጭ በሚገባ በመጠበቅ ፣በመሀፈዝ
ስራ ተጠምዳ ህይወቷን ትገፋ ነበር። የቁርአን ኮፒ
ጠባቂና ተንከባካቢ የነበረችዉን የምእመናን እናት ሀፍሳ
(ረዲያላሁ አንሀ) ስራ ሁሉ አላህ ይዉደድላት
ይቀበላትም። አሚን!

ታላቅ የኦንላይን የዳዕዋ እና
የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
የተከበራችሁ የሱና ቤተሰቦች እነሆ የፊታችን ጁመአ ከኢሻ ብሀላ 2:30 ሸዋል 15/1447 هـ (መጋቢት 25/7/2018)የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ እና መርከዝ የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመሻይኾችና ኡስታዞች ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
🪑የእለቱ ብርቅዬ እንግዶች
❶🎙️ሸኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ (ሀፊዘሁሏህ)
❷ 🎙️ ሸኽ ሙሀመድ ሀያት ከሀራ (ሀፊዘሁሏህ)
❸ 🎙️ ሸኽ ሙሀመድ ሙሳ ከአዲስ አበባ (ሀፊዘሁሏህ)
❹🎙️ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ከስልጤ (ሀፊዘሁሏህ)
❺🎙️ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ከዱባይ(ሀፊዘሁሏህ)
❻ በአላህ ፍቃድ ሌሎችም ወንድሞች ይኖራሉ
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ እና መርከዝ በስሩ አምስት መድረሳና የወንዶች አዳሪና ተመላላሽ መርከዝ እንዲሁም የሴቶች ተመላላሽ መርከዝ በስሩ ያስተዳድራል። በአጠቃላይ ከ1000 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች የቂርአት(ደርስ) አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።አሁን ላይ ይህንን ቂርአት ለማስቀጠል የፋይናንስ ችግር ስላጋጠመን መድረሳውን ለማስቀጠል የሁላቹንም ድጋፍ እና ትብብር ይሻል ።በመሆኑም ሁላችሁም ባላችሁ አቅም ድጋፍ እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።
🕰የፕሮግራሙ ሰዐት በኢትዮ 🇪🇹2:30 (ማታ)
በሰዑዲያ 🇸🇦 8:30
በዱባይ 🇦🇪 3:30
በሰአቱ በመገኘት የፕሮግራሙ እና የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ አድርሱ
እንዳናረፍድ በግዜ እንገኝ
አካውንት ንግድ ባንክ፦1000742324242
አድራሻ፦👇👇👇👇👇👇
በቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ስም በተከፈተው የኢሞ ሩም ላይቭ የሚተላለፍበት ይሆናል
https://s.imoim.net/wPalwg?from=copy_link
https://t.me/bilalibnurebahmedresa

imo.im
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ስለ ቢላል በጥቂቱ
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ በወርሃ ሀምሌ በቀን 9; 2010 አ/ል (09/11/2010) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ልዩ ቦታው ካራቆሬ ውሀ ልማት አካባቢ 6 ተማሪዎችን ብቻ በመያዝ አንድ ሲል ጉዞውን ጀመረ።
ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ እለት ከእለት አመት ከአመት በየጊዜው አመርቂ እድገቶችን እያሳየ ዛሬ ላይ በካራ ቆሬ እና በተለያዩ ቦታዎች ወደ አምስት(❺) የሚጠጉ ቅርንጫፎችን በመክፈት እንዲሁም ከስሩ አል-ቡርሀን መድረሳ በኳስ ሜዳ እና ዳሩ-ነድዋ በአጃንባ የሚገኙ መድረሳዎችን እያስተዳደረ ለማህበረሰቡ የሚመቸውን የሰኣት መርሃግብር ከግምት በማስገባት :-
✅ ለተማሪዎች ከአስር እስከ መግሪብ
✅ ለእናቶች ከጠዋቱ 2:30 -5:00
✅ ለሴቶች ተመላላሽ የሂፍዝ መርከዝ
✅ ለወንዶች ተመላላሽ እና አዳሪ የሂፍዝ መርከዝ
በማመቻቸት የቁርኣን እና የኪታብ ደርሶችን
ከ1,100 በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች ተደራሽ እያደረገ ይገኛል። መድረሳችን ለሰባት አመታት በነበረው ቆይታ በአላህ ፈቃድ ደህና የሚባሉ መሬት የወረዱ እንቅስቃሴዎችን አኑሯል።
አሁን ላይ ግን በገጠመው የገንዘብ (የፋይናንስ) እጥረት ምክንያት እነኚህን መልካም አሻራዎች ማስቀጠል የከበደው ይመስላል።
የሁላችንም የሆነው መርከዝ አንግቦ የተነሳውን አላማ እና እቅድ ከግብ እንዲያደርስ የሁላችንንም ትብብር ይሻል
" مَّن ذَا ٱلَّذِى يُقْرِضُ ٱللَّهَ قَرْضًا حَسَنًۭا فَيُضَٰعِفَهُۥ لَهُۥٓ أَضْعَافًۭا كَثِيرَةًۭ ۚ وَٱللَّهُ يَقْبِضُ وَيَبْصُۜطُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ" [البقرة: 245]
" ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል፤ ይዘረጋልም፤ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ "
ኑ!! ጠፊ በሆነችው ዱንያ ዘላለማዊ የሆነውን አኼራችንን እንገምባ!!!!
💦 ለመድረሳው የመሬት ግዢን ያሳኩ
💦 ለመድረሳው ቋሚ የገቢ ምንጭ ማቋቋሚያ ላይ የድርሻዎን ያስቀምጡ
እያልን ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነውና ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳን ወደ ላቀ ተቋም የማሻገር ሃላፊነት የሁሉም ሃላፊነት በመሆኑ ሁላችንም በቻልነው ልክ እና አቅም ሃላፊነታችንን እንወጣ ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አካውንት
👉 1000742324242
👉

👉 1000742324242 ንግድ ባንክ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን
ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን
ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
❤2
ኑ!! ጠፊ በሆነችው ዱንያ ዘላለማዊ የሆነውን አኼራችንን እንገምባ!!!!
ተቀላቀሉ Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahgroup
ተቀላቀሉ Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahgroup
Bilal Gallery
Photo
5).ዘይነብ ቢንት ጀህሽ(ረ.ዐ)
የዘይነብ ቢንት ጀህሽ(ረ.ዐ) እና የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ጋብቻ አላህ(ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርአኑ ተርኮልናል።
ዘይነብ ቢንት ጀህሽ(ረ.ዐ) የነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) የአክስት ልጅ ስትሆን እናቷ ኡማማ የነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የአባታቸዉ እህት ነች። ነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘይነብን ባሪያቸዉ ለነበረዉና
ብኃላ ነፃ ላወጡት ለዘይድ ኢብን ሀሪሳ(ረ.ዐ) ሊድሯት
እንደሚፈልጉ ሲገልፁላት እርሷም ሆነች ቤተሰቧ ፍቃደኛ
አልነበሩም። ሆኖም ግን ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
“እኔ ግን ይህን ላንቺ ጥሩ በመሆኑ ወድጄልሻለሁ”
በማለት ሊጋቧት ሞከሩ። እርሷ ግን እንዲህ አለች።
“የአላህ መልእክተኛ ሆይ!(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እኔ
ይሄን ጋብቻ አልወደድኩትም። ከዚህም በላይ እኔ
ለቤተሰቤ ተወዳጅ የሆንኩ ልጅ ስሆን የአክስትዎም ልጅ
በመሆኔ የዝምድናችንን ነገር አይዘንጉት። ይህን ጋብቻ
አልፈልገዉም። በዚህ ጊዜ አላህ የሚከተለዉን ቁርአን
አወረደ:-
ﻭَﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﻟِﻤُﺆْﻣِﻦٍ ﻭَﻟَﺎ ﻣُﺆْﻣِﻨَﺔٍ ﺇِﺫَﺍ ﻗَﻀَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟُﻪُ ﺃَﻣْﺮًﺍ ﺃَﻥ ﻳَﻜُﻮﻥَ
ﻟَﻬُﻢُ ﺍﻟْﺨِﻴَﺮَﺓُ ﻣِﻦْ ﺃَﻣْﺮِﻫِﻢْ ۗ ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﺺِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟَﻪُ ﻓَﻘَﺪْ ﺿَﻞَّ ﺿَﻠَﺎﻟًﺎ
ﻣُّﺒِﻴﻨًﺎ
አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና
ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው
አይገባም! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ
ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ። (አል-
አህዛብ 36)
ይህ የቁርአን አንቀፅ ከወረደ ቡኃላ ዘይነብ የአላህና
መልእክተኛዉን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ትእዛዝ ማክበር
ስለነበረባት ዘይድን አገባች። ኢስላም የሰዎችን ደረጃ
በዘርና በደም ሳይሆን የሚፈርጀዉ ለአላህ ባላቸዉ
ቀረቤታ እንደመሆኑ ሰዉን ‘ይህ የዚህኛዉ ጐሳ ነዉ’
‘ይኸኛዉ ደግሞ ዘሩ እንዲህ ነዉ’ ብሎ ሰዉን ዝቅ
ማድረግን ፈፅሞ አይቀበልም። የሆነ ሆኖ የዘይድና
የዘይነብ ትዳር አልሰመረም። በመካከላቸዉ ሰላምና ደስታ
ጠፋ። ዘይነብ ከከፍተኛዉ የህብረተሰብ ክፍል የመገኘቷን
ያህል በአንድ ወቅት በባርነት ተፈንግሎ ከኸድጃ(ረ.ዐ)
ቤት የኖረዉንና ቡኃላም ለነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
በንብረትነት ተላልፎ ከተሰጠ ቡኃላ ነፃ የተደረገዉን
ዘይድን በንቀት አይን መመልከት ጀመረች። ሁለቱም ሰዎች
በየራሳቸዉ መንገድ መልካም የነበሩና ነብዩንም(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) የሚወዱ ቢሆንም በጋራ የሚያስተሳስር
ነገር ስላልነበረ ትዳራቸዉ ተገዝግዞ ከመዉደቅ ሊድን
አልቻለም። ስለሆነም ዘይድ(ረ.ዐ) ሊፈታት ወሰነ። ሆኖም
ግን ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቱን እንዲይዝና
አላህንም እንዲፈራ ነገሩት። ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) ይህን ይበሉኝ እንጂ ቀደም ሲል ዘይነብን(ረ.ዐ)
ዘይድ እንዲፈታትና እርሳቸዉም እንዲያገቧት አላህ ግድ
እንዳረገባቸዉ አጥተዉት አደለም። ይህ መለኮታዊ ትእዛዝ
በዋነኝነት ያጠጠረዉ በቅድመ-ኢስላም የድንቁርና ባህል
በመሆን ለዘመናት የኖረዉን የማደጐ ልጅና በስጋ
የተወለደን ልጅ አንድ አድርጐ የማየት ልማድ ለመስበር
ነበር። ይሁን እንጂ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይህን
ሁኔታ ግልፅ አድርገዉ ለዘይድ በመንገር እንዲፈታት
በማድረግ ፋንታ ሰዎች በተለይም ደግሞ ከሀዲያኑ
ሙሀመድ የልጁን ሚስት አፋትቶ አገባ ይሉኛል ብለዉ
በመፍራት ያንን ከማድረግ ተቆጥበዉ ቆዩ። ይሁን እንጂ
ይህን ሁሉ ፍርሀትና የዘመና ጃሂሊያ ጎታች ልማድ ኃያሉ
አላህ በአንድ ጊዜ በማፈራረስና እርሳቸዉንም በመዉቀስ
የሚከተለዉን የቁርአን አንቀፅ አወረደ:-
ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﻘُﻮﻝُ ﻟِﻠَّﺬِﻱ ﺃَﻧْﻌَﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺃَﻧْﻌَﻤْﺖَ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﺃَﻣْﺴِﻚْ ﻋَﻠَﻴْﻚَ ﺯَﻭْﺟَﻚَ
ﻭَﺍﺗَّﻖِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺗُﺨْﻔِﻲ ﻓِﻲ ﻧَﻔْﺴِﻚَ ﻣَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻣُﺒْﺪِﻳﻪِ ﻭَﺗَﺨْﺸَﻰ ﺍﻟﻨَّﺎﺱَ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ
ﺃَﺣَﻖُّ ﺃَﻥ ﺗَﺨْﺸَﺎﻩُ ۖ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﻗَﻀَﻰٰ ﺯَﻳْﺪٌ ﻣِّﻨْﻬَﺎ ﻭَﻃَﺮًﺍ ﺯَﻭَّﺟْﻨَﺎﻛَﻬَﺎ ﻟِﻜَﻲْ ﻟَﺎ ﻳَﻜُﻮﻥَ
ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﺣَﺮَﺝٌ ﻓِﻲ ﺃَﺯْﻭَﺍﺝِ ﺃَﺩْﻋِﻴَﺎﺋِﻬِﻢْ ﺇِﺫَﺍ ﻗَﻀَﻮْﺍ ﻣِﻨْﻬُﻦَّ ﻭَﻃَﺮًﺍ ۚ ﻭَﻛَﺎﻥَ
ﺃَﻣْﺮُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻣَﻔْﻌُﻮﻟًﺎ
“ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ
በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ)
አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና
አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ
ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም
ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)። ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን
በፈጸመ ጊዜ(ፍላጐትን አርክቶ በፈታትና ኢዳዋን
በጨረሰች ጊዜ) በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው
ባስጠጉዋቸው (ሰዎች) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን
በፈጸሙ ጊዜ (በማግባት) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን
አጋባንህ። የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው።” (አል-አህዛብ
37)
እንግዲህ ከላይ በተጠቀሰዉ ሁኔታ ነበር። ዘይነብ(ረ.ዐ)
ከነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር የተጋባቸዉ።
ስለሆነም የጋብቻዉ ዉል የተገለፀዉ በተቀደሰዉ ቁርአን
ላይ ነዉ። እናም ዘይነብ በሌሎቹ የነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ
ሰላም) ባለቤቶች ላይ ይህን ሁኔታ እያነሳች የበላይነቷን
ለማንፀባረቅ ትሞክር ነበር። በተደጋጋሚም እንዲህ ስትል
ተደምጣለች:-
የእናንተን የጋብቻ ዉል ያረቀቁትና የተዋዋሉት
ቤተሰቦቻችሁ ሲሆኑ የእኔን ግን ከአርሹ በላይ የሆነዉ
አላህ ነዉ።” በሌላ ዘገባ ደግሞ “አላህ የእኔን ጋብቻ
ከሰማይ ሆኖ ነዉ ያፀደቀዉ” ብላለች።
ዘይነብ(ረ.ዐ) በእምነቷ የተመሰጠች አላህን ፈሪ
እዉነተኛና ቸር ነበረች። የእጅ ስራና የዕደ-ጥበባት እዉቀት
ስለነበራትም ያንን እየሰራች በምታገኘዉ ገንዘብ ድሆችንና
ወላጅ አልባ ልጆችን ትረዳበት ነበር። አኢሻ(ረ.ዐ) እንዲህ
ትላለች:- አንድ ጊዜ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዉ ነበር:- “ከባለቤቶቼ ሁሉ ከእኔ ቡኃላ
የምትሞተዉ እጀ ረዥሟ ነዉ።” ከዚያም ከነብዩ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ሞት ቡኃላ ሁላችንም አንድ ላይ
ተሰባስበን እጆቻችንን እያስተያየን የማንኛችን
እንደሚረዝም እንለካ ነበር። ከሁላችንም እጆች የሰዉዳ
ቢንት ዘምዓህ እጅ በርዝማኔ ይበልጥ ነበር። ሆኖም ግን
የጉዳዩ ምስጢር የገባን ዘይነብ ከሞተች ብኃላ ነበር።
ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለካስ እጀ ረዥም ያሉት
ቸር የሆነችዉ ለማለት ነበር። በርግጥ ከሁላችንም
የበለጠ ቸር የነበረችዉ ዘይነብ ነበረች። አላህ ስራዎን
ሁሉ ይዉደድላት።

Forwarded from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ኑ!! ጠፊ በሆነችው ዱንያ ዘላለማዊ የሆነውን አኼራችንን እንገንባ!!!!
ተቀላቀሉ Share & join
👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahgroup
ተቀላቀሉ Share & join
👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahgroup
❤1
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
ውድ የፉሪ አቡበከር መስጂድ የቅዳሜና እሁድ የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ታዳሚዮች በረመዳን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ፕሮግራም ከነገ ቅዳሜ መጋቢት 26/2018 ሸዋል 16/1447 አመተ ሂጅሪያ የሚጀመር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
👍1
Forwarded from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
live / ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍባቸው ግሩፖች
imo/ኢሞ👇
https://s.imoim.net/wPalwg?from=copy_link
ቴሌግራም 👇