📢 አስደሳች ዜና!
ቢላል ኢብኑረባህ የቁርአን ሒፍዝ
እና የሸሪዓ እዉቀት ማዕከል
💎 መርከዝ ቢላል ኢብኑ ረባህ ከዚህ በፊት ለወንድና ለሴት የሸሪአ እውቀት ተማሪዎች በተመላላሽ የቂርአት መርሀ ግብር ብቻ ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል። ሁሌም አዳዲስ የቂርአት ኘሮግራሞችን ለተማሪዎች በማመቻቸት የሱናውን ማህበረሰብ ማስደሰት ማያቆመው መርከዛችን አሁን ደግሞ ለመጪው 2018 በጋ በአዳሪና በተመላላሽ የቂርአት መርሀግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ።
☑️ በአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብ፦
➠ በአዳሪ ለወንዶች ብቻ
➠ እድሜው ከ10 ዓመት በላይ የሆነ
➠ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
➠ ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ
➠ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል
➠ የቆይታ ጊዜ ሁለት አመት
➠ ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
☑️በተመላላሽ መርኃግብር ለመመዝገብ፦
➻ ለወንዶችና ለሴቶች
➻ እድሜ ከ10 ዓመት በላይ
➻ ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል/የምትችል
➻ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ (ያላት)
➻ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል (የምትችል)
➻የሴቶች ሰአት፦ 2:30-9:15
➻ለወንዶች፦ 2:30-11:00
➻ ኪታብ 3:00-6:30
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ፦
🔘 ቁርአን በሒፍዝና በነዝር
🔘 ቁርአን ሙራጀዓ
🔘 ተጅዊድ
✅የአቂዳ
🔘 የመንሀጅ
🔘የፊቂህ ሌሎችም በደረጃ ይሰጣሉ።
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፦
📞0999553107
📞0937948156
📞0921566720
🔍 የምዝገባ ቦታ፦ለወንዶች ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (ቁጥር 4) ለሴቶች ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (ቁጥር 3)
https://t.me/bilalibnurebahmedresa

❤1👏1
በዑመይድ ስሮ መንግስት ነገስታት ላይ የአሏህ እዝነት ይሰፈን ፤ እንደነሱ የኢስላምን ቆዳ የለጠጠ አንድም ስሮ መንግስት የለም !!
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
🟢 ኢዕቲካፍ
ኢዕቲካፍ ማለት በቋነቋ ደረጃ አንድ ቦታ ላይ መዘውተር ማለት ሲሆን በሸሪዓዊ ትርጓሜው መስጂድ ላይ ለዒባዳ መቀመጥም ማለት ነው ።
ይህ ተግባር ዒባዳ ለመሆኑ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – የሰሩት መሆኑ ነው ።
عن عائشة – رضي الله عنها – أن النبي – صلى الله عليه.وسلم– " كان يعتكف العشر الأواخر من رمضان حتى توفاه الله عز وجل "
متفق عليه
ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – የአላህ መልእክተኛ
" በረመዳን የመጨረሻዎቹ አስሩ ቀኖች ኢዕቲካፍ ይቀመጡ ነበር እስኪሞቱ ድረስ " ትላለች ።
ኢዕቲካፍ በዒባዳ ንያ በመስጂድ እንጂ አይሆንም ። የኢስላም ሊቃውንቶች መስጂድ የሚባለው ለመስጂድ ተነይቶ ተገንብቶ በመስጂድነት ሲታወቅ ነው ይላሉ ።
ሙዕተኪፍ ለመሆን መፆም ይወደዳል አመዛኝ በሆነው የዑለሞች ቀውል ለኢዕቲካፍ ፆም ሸርጥ አይደለም ። ኢዕቲካፍ በራሱ ዒባዳ ስለሆነ በማንኛውም ጊዜ ያለ ፆምም ይቻላል ።
ኢዕቲካፍ የሚቀመጥ ሰው ቢያስ አንድ ለሊት መቀመጥ አለበት ። ዑመር ለነብዩ አንድ ለሊት ኢዕቲካፍ ልቀመጥ ነዝር አድረጌያለሁ ሲላቸው በነዝርህ ሙላ ብለውዋቸዋል ። ይህን መረጃ በማድረግ ከፊል ዑለሞች ትንሹ የኢዕቲካፍ ጊዜ አንድ ለሊት ነው አሉ ። ኢማሙ ማሊክ የተለያየ ቀውል አላቸው ። 10 ቀን ፣ 3ቀን ፣ አንድ ቀንና አንድ ለሊት የሚል ። በቀን ወይም በማታ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ሳኣትም ቢሆን ይቻላል የሚሉ አሉ ። ይህ የአቡ ሐኒፋና የኢማሙ ሻፍዕይም እይታ ነው ። መረጃ የለውም በሚል አይሆንም የሚል መልስ ተሰጥቶበታል ።
አስሩን የመጨረሻ ቀኖች ኢዕቲካፍ የሚያደርግ ሰው በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጣል ። የ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ መግባቱ ይሻላል የሚሉ አሉ ። ይህ ከሆነ የሚወጣው የዒድ ቀን ከፈጅር በኋላ መሆን አለበት ። በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት ከገባ የሚወጣው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ስለሆነ ይኛው ይመረጣል ይላሉ ።
የአላህ መልእክተኛ አዒሻ 21ኛው ቀን ፈጅር ከሰገዱ በኋላ ድንኳን እጥልላቸውና ይገቡ ነበር ትላለች ። ጁሙሁሮች በ20ኛው ገብተው ቦታ ይዘው በ21ኛው ይገለሉ ነበር ይላሉ ።
እዚ ጋር ትኩረት መደረግ ያለበት በ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ ገብቶ የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ከወጣ አስር ቀን አይሞላም ይጎልበታል ። ስለዚህ ጁሙሁሮቹ እንዳሉት በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጥለታል ። ወላሁ አዕለም ።
ኢዕቲካፍ የሚያበላሹ ነገሮች :–
– ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት መፈፀም
– ያለ በቂ ምክንያት ከመስጂድ መውጣት
– ኢዕቲካፉን የማቋረጥ ንያ
ኢዕቲከፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ።
– ግዴታ ለሆኑ ጉዳዮች መውጣት
– ጠያቂውን እስከ መስጂድ በር ድረስ መሸኘት
– ትልቅ መስጂድ ከሆነ አንድ ጥግ ላይ ድንኳን ለራሱ ማድረግ ።
– ፍራሽ ማንጠፍና የመሳሰሉ ነገሮች
ሙዕተኪፍ የሆነ ሰው ጊዜውን በዒባዳ ማሳለፍ ይኖርበታል ። ሶላት በመስገድ ፣ ቁርኣን በመቅራት ፣ ዚክር በማድረግ ፣ ዱዓእ በማብዛት ፣ ደርስ ካለ በመከታተል እና በመሳሰሉ ዒባዳዎች ።
ኢዕቲካፍ ላይ ያለ ሰው ሊርቃቸው የሚገቡ ነገሮች :–
– ከአልባሌ ንግግሮች መራቅ !
– በቡድን ሆኖ የማይጠቅም ወሬ ከማውራት መራቅ !
– ሞባይል ከመጎርጎር መራቅ
– እንቅልፍ ከማብዛት መራቅ
– ሙዕተኪፎችን አዛ ከሚያደርግ ተግባር መራቅ !
– መስጂድን ከሚያበላሽ ተግባር መራቅና የመስጂዱን አዳብ መጠበቅ ይገኙበታል ።
አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ።
በድጋሚ የተለቀቀ
https://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

👉 ዘካተል ፊጥር
– ብይኑ
➽ በወንድም በሴትም በጨዋም በባሪያም የዒድ ቀንና ለሊት ከነቤተሰቡ በልቶ የሚተርፈው ባለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በሆድ ላለ ላልተወለደ ልጅ ቢወጣለት ይወደዳል።
– የታዘዘበት ምክንያት
➲
➲ በፆም ውስጥ የተፈጠሩ ስህተቶችን ለመጠገን
➲ አስጀምሮ ላስጨረሰ አምላክ ምስጋና ለማቅረብ
– ዘካ በምን ይወጣል
➩ ዘካ የሚወጣው የአካባቢው ሰው ከሚመገበው የምግብ አይነት ነው። በገንዘብ ቀይሮ ማውጣት አይበቃም። ነገር ግን እህል ገዝቶ ለሚሰጥለት ተወካይ ገንዘቡን መስጠት ይችላል።
– የዘካ መጠን ምን ያክል ነው
✅ በአንድ ሰው በኪሎ ከ2·5 – 3ኪሎ ማውጣት ይቻላል ። ይህም እንደየ እህሉ ስለሚለያይ ነው ። ጤፍና ዱቄት የመሳሰሉትን 2·5 ኪሎ በቆሎና ማሽላ የመሳሰሉት 3ኪሎ ቢሆን ይመረጣል። አንድ አባወራ በስሩ ላሉትና ቀለባቸው በሱላይ ለሆኑ ሰዎች ማውጣት አለበት።
– መቼ ነው የሚወጣው
➧ ግዴታ የሚሆነው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባች በኃላ ጀምሮ ነው። መስጠት የሚቻለው እስከ ዒድ ሶላት ነው። ከዒድ ሶላት በኃላ ዘካተል ፊጥር ሳይሆን ፀደቃ ነው የሚሆነው።
➻
https://t.me/bahruteka
– ብይኑ
➽ በወንድም በሴትም በጨዋም በባሪያም የዒድ ቀንና ለሊት ከነቤተሰቡ በልቶ የሚተርፈው ባለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በሆድ ላለ ላልተወለደ ልጅ ቢወጣለት ይወደዳል።
– የታዘዘበት ምክንያት
➲
ድሆችን የዒድ ቀን የሰው እጅ ከማየት ወጥተው ከሙስሊሞች እኩል ተደስተው እንዲውሉ ለማድረግ ➲ በፆም ውስጥ የተፈጠሩ ስህተቶችን ለመጠገን
➲ አስጀምሮ ላስጨረሰ አምላክ ምስጋና ለማቅረብ
– ዘካ በምን ይወጣል
➩ ዘካ የሚወጣው የአካባቢው ሰው ከሚመገበው የምግብ አይነት ነው። በገንዘብ ቀይሮ ማውጣት አይበቃም። ነገር ግን እህል ገዝቶ ለሚሰጥለት ተወካይ ገንዘቡን መስጠት ይችላል።
– የዘካ መጠን ምን ያክል ነው
✅ በአንድ ሰው በኪሎ ከ2·5 – 3ኪሎ ማውጣት ይቻላል ። ይህም እንደየ እህሉ ስለሚለያይ ነው ። ጤፍና ዱቄት የመሳሰሉትን 2·5 ኪሎ በቆሎና ማሽላ የመሳሰሉት 3ኪሎ ቢሆን ይመረጣል። አንድ አባወራ በስሩ ላሉትና ቀለባቸው በሱላይ ለሆኑ ሰዎች ማውጣት አለበት።
– መቼ ነው የሚወጣው
➧ ግዴታ የሚሆነው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባች በኃላ ጀምሮ ነው። መስጠት የሚቻለው እስከ ዒድ ሶላት ነው። ከዒድ ሶላት በኃላ ዘካተል ፊጥር ሳይሆን ፀደቃ ነው የሚሆነው።
➻
አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ሳያወጣ ቢያልፈው ቀዳእ ማውጣት አለበት (መጠኑን ለድሀ መስጠት አለበት) ጫንቃውን ከተጠያቂነት ነፃ ለማውጣት ሲባል።https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
❤1
||ሰበር
የሸዋል ጨረቃ በመታጣቷ ነገ 30ኛው የረመዷን ቀን ሁኖ ይውላል ፤ በዚህ መሠረት ዒዱ ከነገ ወዲያ (ጁሙዓ)ነው።
የሸዋል ጨረቃ በመታጣቷ ነገ 30ኛው የረመዷን ቀን ሁኖ ይውላል ፤ በዚህ መሠረት ዒዱ ከነገ ወዲያ (ጁሙዓ)ነው።
✅ ዒድ እና ጁምዓ ሲገጣጠሙ
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!
https://t.me/abdulham/2643

|| ዒድ ሙባረክ !
በኢስላም ታሪክ ለ1445ኛ ግዜ ለሚከበረው ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል ፊጥራ በዓል እንኳን አደረሳችሁ !!
ፆማቸውን ከተቀበላቸው ተርታ ያሰልፈን !!
https://t.me/bilalgallery
በኢስላም ታሪክ ለ1445ኛ ግዜ ለሚከበረው ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል ፊጥራ በዓል እንኳን አደረሳችሁ !!
ፆማቸውን ከተቀበላቸው ተርታ ያሰልፈን !!
https://t.me/bilalgallery
❤1👍1
Forwarded from 𝕒𝕓𝕦 𝕞𝕦𝕒𝕨𝕚𝕪𝕒𝕙 ❴ الهلابي ❵💎💎
ታላላቅ ዑለማወችን ያግኙ
የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች
👉https://t.me/abntaymia3
የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች
👉https://t.me/ktbibnalqaim
የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች
👉 t.me/abnrajab2
የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች
👉 t.me/abnkthyr
የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች
👉http://t.me/ktbMBinAbdulwahab
የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች
👉 t.me/ktbEmambinbaz
የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች
👉https://t.me/ktbalshengiti
የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች
👉https://t.me/ktbbinsaadi
የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች
👉 t.me/Aallbany/3328
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች
👉 t.me/ktbmB_othaimen
የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች
👉 t.me/ktbalfawzan
የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች
👉 http://t.me/Ktbalabbaad
የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች
👉 t.me/ktbAlRajhi
የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች
👉 t.me/ktbAlkhudheir
የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች
👉 t.me/Ktbaletiopi
የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች
👉 t.me/Salehshaikh/2052
የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች
👉 t.me/mnmhln
join #Telegram ቻናል
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች
👉https://t.me/abntaymia3
የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች
👉https://t.me/ktbibnalqaim
የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች
👉 t.me/abnrajab2
የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች
👉 t.me/abnkthyr
የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች
👉http://t.me/ktbMBinAbdulwahab
የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች
👉 t.me/ktbEmambinbaz
የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች
👉https://t.me/ktbalshengiti
የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች
👉https://t.me/ktbbinsaadi
የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች
👉 t.me/Aallbany/3328
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች
👉 t.me/ktbmB_othaimen
የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች
👉 t.me/ktbalfawzan
የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች
👉 http://t.me/Ktbalabbaad
የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች
👉 t.me/ktbAlRajhi
የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች
👉 t.me/ktbAlkhudheir
የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች
👉 t.me/Ktbaletiopi
የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች
👉 t.me/Salehshaikh/2052
የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች
👉 t.me/mnmhln
join #Telegram ቻናል
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
Telegram
شيخ الإسلام ابن تيمية
نشر فوائد ولطائف ورقائق شيخ الإسلام ابن تيمية