إياكم ومتابعةُ مُسلسلات رمضان📵
" متابعة المسلسلات والأفلام الخَلِيعَة فِي هَذا الشهر مُحَرَّمَة وفي غيره أيضاً مُحَرمَّة، لكن هنا يشتد التحريم`؛ لأن هذا شهر عبادة، وشهر تقوى، وشهر البعد عن المحرمات فالواجب على أولياء الأمور أن يَمْنَعُوا مَن وَلاهُم الله عليه من مشاهدة هذه المسلسلات».
[اللقاء الشهري (٧٠)].
💺لفضيلــة الشيـــخ
محمـــد بن صالـــح العثيميـــن
رحمه الله تعالى
https://t.me/abumuawiyahalhalaby

👍2❤1
Forwarded from የሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا (مُلْتَقَىٰ)
♦️| የሰርግ ፕሮግራም!
— እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት የካቲት 5-2018 የወንድማችን ሁሴን መንገሻን እና የእህታችን ሉባባ ይማምን የሰርግ ፕሮግራም በማስመልከት ዛሬ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
— ተጋባዥ፦
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሀራ
🎙ኡስታዝ ዐብዱረሕማን መርሳ
🎙ኡስታዝ ኑራዲስ መርሳ
🎙ወንድም አቡ ሐኒፈህ
— ሌሎችም....
⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 9:00 በኢማራት 10:00 አይለፋችሁ!።
#የሰለፊዮች_መገናኛ_ግሩፕ!
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

Forwarded from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🟢የተየሙም አደራረግ
ውሃ ከሌለ ወይም መጠቀም ካልተቻለ በአፈር እንደሚከተለው ተየሙም ተደርጎ ይሰገዳል።
1) በሁለቱም መዳፎች ንፁህ የመሬትን ክፍል አንድ ጊዜ መምታት
2) መዳፎችን በትንፋሽ እፍ ማለት
3) ሙሉ ፊትን አዳርሶ ማበስ
4) የቀኝና የግራ መዳፎችን ማበስ
✏️ ውሃ እስከሚገኝ ድረስ እና ዉዱእ የሚያፈርስ ጉዳይ (ሀደስ) እስከሚከሰት ድረስ አንድ ጊዜ የተደረገው ተየሙም እንደ ውሃው ውዱእ ያገለግላል።
https://t.me/Abuhemewiya

👍2👌1💯1
Forwarded from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ via @BestApps1bot
➾ የሙሐደራዎች ስብስብ
በጦራው ሀገር አቀፉ የዳዕዋ ኮንፈረንስ ላይ የተደረጉ ሙሀደራዎችን በቀላሉ ከታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
▯🕌 በጦራ ኑር መስጅድ▯
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
በአነስተኛ ሳይዝ የቀረበ
👇 👇 👇 👇

⌚ የፕሮግራሙ ሰዓት !
ነገ እሑድ ዱባይ (ሻርጃ) የሚደረገው ደዕዋ የሚጀምርበት ሰዓት ታውቋል።
በዚህም መሠረት.....
- እንደ ኢትዮ ከቀኑ 9:00 እስከ ምሽቱ 5:00 ሲሆን ፤
- በዱባይ ቆጠራ መሠረት ደግሞ ከቀኑ 4:00 እስከ ምሽት 12:00 የሚቆይ ይሆናል ።
ኢንሻ አሏህ !
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk/3171

Telegram
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
|| ለይቭ ይኖረናል !
ነገ (እሑድ) ሸዕባን 27 በኢማራት (ዱባይ) ሻርጃ የሚደረገው ደማቁ የሰለፊዮች ፕሮግራም ከታች ባለው (የቴሌግራም) ቻናል ቀጥታ ይተላለፋል። ኢንሻ አሏህ !
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

👍1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ታላቅ የምስራች
ዳሩል - ሁዳ መድረሳ ከ2016 አ.ል ጀምሮ ሲያስተምራቸው የቆዮትን ወንድ ተማሪዎች ሂፍዛቸውን በማጠናቀቃቸው በአይነቱ ልዩ የምርቃት ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።
በእለቱ ከሚቀርቡ አጓጊ ፕሮግራሞች :-
1, የቁርዓን ሂፍዝ ተመራቂዋች
2, የዳዕዋ ፕሮግራም
3, የቁርዓን ቲላዋ( ንባብ )
4, የግጥም ፕሮግራም
5, የተለያዩ ውድድሮች
6, የሽልማት ፕሮግራም . . . ሌሎችም አጓጊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ
እሁድ ሰዓት
08/06/2018 2 : 30 pm
አድራሻ ለበለጠ መረጃ
ከአሮጌው ሀይስኩል 0968631497
ትንሽ ወረድ ብሎ 0916542170
@.abu muawiyah ( الهلابي ) ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል

❤1
Forwarded from የሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا (مُلْتَقَىٰ)
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከዱባይ ሰማይ ስር!
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን {ሀፊዞሁ'ሏህ}
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

👍2
Forwarded from የሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا (مُلْتَقَىٰ)
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከዱባይ ሰማይ ስር!
🎙ሸይኽ አቡ ዘር {ሀፊዞሁ'ሏህ}
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🎙ሸይኽ አቡ ዘር {ሀፊዞሁ'ሏህ}
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
👉 የዘንድሮ የብር ዋጋ
የንግድ እቃ ዘካ ለሚስኪኖች ሲባል በብር መተመኑ የተወደደ መሆኑ ዑለሞች ይናገራሉ ። በመሆኑም የዘንድሮ የዘካህ ኒሷብ ( አንድ ለንግድ የቀረበ እቃ ካፒታሉ ስንት ሲሆን ዘካ ይወጅብበታል የሚለውን ለማወቅ ) የአንድ ግራም ብር ዋጋ ስንት ነው የሚለውን ማወቅ ይኖርብናል ። በመሆኑም የዘንድሮ ገበያ ላይ ያለው የአንድ ግራም ብር ዋጋ በአማካይ 1000 ብር ነው ።
አንድ ዲርሀም በግራም 2 ,975 ሲሆን ዘካ የሚወጅበው በ200 ግራም ዲርሀም ነው ። 200 × 2,975 = 595 ግራም ይሆናል ።
ይህ ማለት 595 ግራም × 1000 ብር = 595000 ብር ይሆናል ።
ስለዚህ የአንድ ሰው የሱቁ ካፒታል 595000 ብር እና ከዛ በላይ ሆኖ አመት ዞሮ ከመጣበት ዘካ ይወጅብበታል ማለት ነው ።
ነጋዴዎች ተጠንቅቃችሁ ዘካ በማውጣት የድሆችን ሐቅ አድርሱ ምንዳችሁንም ከአላህ ፈልጉ ! ዘካ አለመስጠት ያለው ዛቻ በጣም አስፈሪ ነውና ለአኼራ ቅጣት ራሳችንን አናጋልጥ ። ዘካህ ሰጥተን ንብረታችንን እናፋፋው እናሳድገው ዘካ ንብረት ያሳድጋል እንጂ አይቀንስም ።
https://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

#አጠራጣሪን_ቀን_መፆም
#ክልክል_ነው‼️❗️
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪
➲ አጠራጣሪ ቀን የተሰኘው #ረመዷን መግባት አለመግባቱን የሚያጠራጥር እለት በመሆኑ ነው፡፡
➽ ይህ ቀን ሰላሳኛው የሸዕባን ቀን ሆኖ ደመናማ ሲሆን ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃው ዓማር ባስተላለፉት ሀዲስ ነቢያችን (ﷺ) እንዲህ ስላሉ ነው፦
“አጠራጣሪን ቀን #የፆመ የቃሲምን አባት #አምጿል፡፡” በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል
“ረመዳንን አንድ ወይም ሁለት ቀን #በመፆም_አትቅደሙት የተለመደ ፆም እየፆመ የነበረ ሰው ግን ገጥሞት ቢፆም ምንም አይደል”
አል ቡኻሪ (1976)
➜ ነብዩ (ﷺ) በግልፅ እንዳዘዙን አጠራጣሪ የሆነን ቀን መፆም የለብንም። ⛔️ #ለጥንቃቄ በሚል #ሰበብ ይህንን አጠራጣሪ ቀን ከመፆም #መቆጠብ ተገቢ ነው። ምክንያቱም የፆመው ሰው ነብዩ ሙሐመድን ﷺ እንዳመፀ ወይም ትዕዛዛቸውን እንደጣሰ ነው።
“አጠራጣሪን ቀን #የፆመ የቃሲምን አባት #አምጿል፡፡” እንዳሉት ማለት ነው።
የቃሲም አባት ማለት #ነብዩ_ሙሐመድ ﷺ ናቸው።
#صوم يوم الشك ممنوع شرعا ﻫﺬﺍ ﻣﺎ ﻳﺴﻤﻰ ﺑﻴﻮﻡ ﺍﻟﺸﻚ
(ﻷﻧﻪ ﻣﺸﻜﻮﻙ ﻓﻴﻪ ، ﻫﻞ ﻫﻮ ﺁﺧﺮ ﻳﻮﻡ ﻣﻦ #ﺷﻌﺒﺎﻥ ﺃﻭ ﺃﻭﻝ ﻳﻮﻡ ﻣﻦ ﺭﻣﻀﺎﻥ)
➜ ይህ የጥርጣሬ ቀን በመባል ይታወቃል ለምን ቢባል የ"ሸዕባን" የመጨረሻው ቀን ነው ወይስ የረመዳን መጀመሪያ በሚል ስለሚያሰጋ
ﻭﺻﻮﻣﻪ ﻣﺤﺮﻡ
ታዲያ እሱን መፆም እርም (ክልክል) ነው።
ﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
#መልዕክተኛው ﷺ እንድህ ብለዋል፦
"ﺻﻮﻣﻮﺍ ﻟﺮﺅﻳﺘﻪ ﻭﺃﻓﻄﺮﻭﺍ ﻟﺮﺅﻳﺘﻪ ﻓﺈﻥ ﻏُﺒِّﻲَ (ﺃﻱﺧﻔﻲ) ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻓﺄﻛﻤﻠﻮﺍ ﻋﺪﺓ ﺷﻌﺒﺎﻥ ﺛﻼﺛﻴﻦ"
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ (1909)
''ጨረቃን ስታዩ ፁሙ ስታዩም ፍቱ በናንተ ላይ ቢሸፈንባቹህ የ"ሸዕባን"ን ቁጥር ሰላለሳ ሙሉ።''
ﻭﻗﺎﻝ ﻋﻤﺎﺭ ﺑﻦ ﻳﺎﺳﺮ "ﻣﻦ ﺻﺎﻡ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻟﺬﻱ ﻳُﺸﻚ ﻓﻴﻪ ﻓﻘﺪ ﻋﺼﻰ ﺃﺑﺎﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ."
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ
ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ٥٥٣.
ዐማር ኢብኑ ያሲር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል፦
"በሱ የሚጠረጠርበትን ቀን የፆመ ሰው የቃሲምን አባት በእርግጥ አመፀ"
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﺍﺑﻦ ﺣﺠﺮ:-
"ﺍﺳﺘُﺪﻝ ﺑﻪ ﻋﻠﻰ ﺗﺤﺮﻳﻢ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺸﻚ ﻷﻥ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﻲ ﻻ ﻳﻘﻮﻝ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﻗﺒﻞ ﺭﺃﻳﻪ ﻓﻴﻜﻮﻥ ﻣﻦ ﻗﺒﻴﻞ ﺍﻟﻤﺮﻓﻮﻉ ﻗﺎﻝ ﻋﻠﻤﺎﺀ ﺍﻟﻠﺠﻨﺔ ﺍﻟﺪﺍﺋﻤﺔ ﻋﻦ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺸﻚ ﺩﻟﺖ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻋﻠﻰ ﺗﺤﺮﻳﻢ ﺻﻮﻣﻪ"
ﻓﺘﺎﻭﻯ ﺍﻟﻠﺠﻨﺔ 10/117
➽ ኢብኑ ሐጀር በዚህ ሐዲሥ የጥርጣሬን ቀን መፆም ሐራም ለመሆኑ መረጃ ተደርጓል ይላሉ።
#ስለዚህ ማንም ሙስሊም ገና ለገና ጨረቃ ሊወጣ ይችላል በሚል ግምት ያለ መረጃ ሊፆም አይገባውም።
✍ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
ከተወሰነ editing ጋር የቀረበ
https://t.me/AbuImranAselefy