Bilal Gallery
3.93K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
262 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
🇦🇪​ ለዱባዮች የብስራት ዜና! ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በዱባይ!

- ​ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፊዮች፤ ስንመኘውና ስንናፍቀው የነበረው በዱባይ (ኢማራት) የሚካሄድ ልዩ የሙሐደራ
ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

​📅 የፕሮግራሙ ቀን፦ የሚመጣውን እሁድ ማለትም ሻዕባን 27/1447 ዓ.ሂ

​🎙️ የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች

⓵ ​ታላቁና ተወዳጁ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

⓶ ​ታላቁና ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ (ሐፊዘሁላህ)

⓷ ​ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሐፊዘሁላህ)

​✅ በአላህ ፈቃድ እጅግ የምትጠቀሙበት ልዩ ፕሮግራም ይሆናል!

​📍 የአድራሻና ​ቦታ፦ ዱባይ ሻርጃ (Sharjah)

​ተጨማሪ መረጃና የቦታውን Location ሎኬሺን ለማግኘት በዋትሳፕ (WhatsApp) ማናገር ትችላላችሁ፦

​📞 +971 56 469 1997
​📞 +971 56 569 4628

​🔗 ​ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም ለመከታተል፦ 📡
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
👍4
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከሀዋሳ ሰማይ ስር!

🎙ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ  አል-ለተሚይ { ሀፊዞሁ'ሏህ }

ርዕስ፦ ስለ ተውሂድ እና ሽርክ

♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
✍ ከኡስታዝ በሕሩ ተካ ገፅ የተወሰደ

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
إياكم ومتابعةُ مُسلسلات رمضان📵

" متابعة المسلسلات والأفلام الخَلِيعَة فِي هَذا الشهر مُحَرَّمَة وفي غيره أيضاً مُحَرمَّة، لكن هنا يشتد التحريم`؛ لأن هذا شهر عبادة، وشهر تقوى، وشهر البعد عن المحرمات فالواجب على أولياء الأمور أن يَمْنَعُوا مَن وَلاهُم الله عليه من مشاهدة هذه المسلسلات».

[اللقاء الشهري (٧٠)].

💺لفضيلــة الشيـــخ
     محمـــد بن صالـــح العثيميـــن
                                   رحمه الله تعالى
https://t.me/abumuawiyahalhalaby
👍2❤1
መሻይኾች በሰላም ከዱባይ ደርሰዋል !!
👍8