Forwarded from የሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا (مُلْتَقَىٰ)
🇦🇪 ለዱባዮች የብስራት ዜና! ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በዱባይ!
- ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፊዮች፤ ስንመኘውና ስንናፍቀው የነበረው በዱባይ (ኢማራት) የሚካሄድ ልዩ የሙሐደራ
ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
📅 የፕሮግራሙ ቀን፦ የሚመጣውን እሁድ ማለትም ሻዕባን 27/1447 ዓ.ሂ
🎙️ የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች
⓵ ታላቁና ተወዳጁ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
⓶ ታላቁና ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ (ሐፊዘሁላህ)
⓷ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሐፊዘሁላህ)
✅ በአላህ ፈቃድ እጅግ የምትጠቀሙበት ልዩ ፕሮግራም ይሆናል!
📍 የአድራሻና ቦታ፦ ዱባይ ሻርጃ (Sharjah)
ተጨማሪ መረጃና የቦታውን Location ሎኬሺን ለማግኘት በዋትሳፕ (WhatsApp) ማናገር ትችላላችሁ፦
📞 +971 56 469 1997
📞 +971 56 569 4628
🔗 ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም ለመከታተል፦ 📡
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

👍4
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከሀዋሳ ሰማይ ስር!
🎙ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ { ሀፊዞሁ'ሏህ }
ርዕስ፦ ስለ ተውሂድ እና ሽርክ
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🎙ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ { ሀፊዞሁ'ሏህ }
ርዕስ፦ ስለ ተውሂድ እና ሽርክ
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd