Bilal Gallery
3.92K subscribers
270 photos
9 videos
3 files
262 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
🚎🚎🚎 በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በላንፉሮ ወረዳ በጦራ ከተማ  በኑር መስጂድ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ መነሻ ከአዲስ አበባ  ብቻ የሆናቹ  በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ፕሮግራም መያዝ ትችላላቹ

መላው አዲስ አበባ  👇👇

☎️  +251910505490 አህመድ   


አለም ባንክ አካባቢ

☎️  0942497740 ሰባሁዲን


☎️ +251921566720 ሙህዲን

⏰ የመነሻ ሰአት ቅዳሜ ለሊት ከፈጅር በፊት

🚦ማሳሰቢያ፦ ማንነታችሁን የሚገልፅ የግል መታወቂያና የለሊት መልበሻ  መያዛችሁን አትዘንጉ ። መስገጃ ብትይዙ ይመረጣል
@bilalibnurebahmedresa
@bilalibnurebahmedresa
👍1
👉 ተውሒድና ሱና በጦራ ምድር ላይ !

ምድር ባጠቃላይ የተውሒድና ሱና ዳዕዋ ትናፍቃለች ። አላህን ብቻ የሚያመልኩ የሱ ባሮች ሲረግጡዋት አምላካቸውን ሲያመልኩብት ትእዛዙን ሲፈፅሙባት የሱን ብችኛ ተመላኪነት ሲያውጁብት ትደሰታለች ። በሷ ላይ አላህ ሲታመፅባት ሺርክ ሲሰራባት ቢዳዓ ሲንሰራፋባት ትከፋለች ።
የተውሒድና ሱና ባንዲራ እንዲውለበለብባት ስትናፍቅ የነበረችው የጦራ ምድር ተረኛ ሆና በመሻኢኾችና ሰለፍዮች ተውባ በተውሒድ ዳዕዋ ጮራ በርታና ደምቃለች ። በዚህም በአላህ አናጋሪነት የቂያማ ቀን የተሰራባትን በምትናገርበት ቀን ይህን የነብያት ውርስ ዳዕዋ ታሪክ ከሚናገሩ የምድር አካላት አንዷ ሆናለች ! ።
የጦራ ምድር ዛሬ ብትጠየቅ ምን ትል ነበር ይሆን ? ግን አትናገርም !!! ። ብትናገርም ሰዎች ቋንቋን አይረዱም ። የፈጣራት አምላክ እንትናገር በሚፈቅድበት ቀን ትናገራለች አናጋሪዋ ቋንቋን ያውቃል ስሜትዋንም ይረዳል ።
ሰለፍዮች ባጠቃላይ የጦራ ወንድሞችና እህቶች በተለይ እባካችሁን በምትችሉት ሁሉ አላህን አመስግኑ ። በዚህች ምድር ላይ ለዚህ ተግባር ከመታጨት የበለጠ ክብር ምን አለ ? ምንስ አጣን ትላላችሁ ? ባይሆን አላህን ፅናቱን ጠይቁት ።
አላህ በተውሒድና ሱና ምድርን እያሳመሩ ኖረው በዛው ላይ ሞተው በዛው ላይ ተቀስቅሰው ከጌታቸው ጋር ከሚገናኙ ባሮቹ ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka
🔴 የጦራው ሀገር አቀፍ ፕሮግራም ቀጥሏል..!

🎙 ሸይኽ መህቡብ -ከሰንኩራ- ሀፊዘሁላህ

ርዕስ፦ የሽርክ አደጋዎች

♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 #بشرى #سارة🇸🇦🔵

🔵ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ ሱና ወዳዶች በሙሉ
እነሆ  ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚገኙበት   የዳዕዋ ድግስ #በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
"من دل على خير كفاعله"
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰሪው ነው" ተብሏልና ያልሰሙትን በማሰማት በዚህ ትልቅ የዳዕዋ ድግስ በመገኘት የትምህርቱ ተካፋይ ይሁኑ።

#ተጋባዥ #እንግዶች

✅1⃣. የተከበሩ ሸይኽ አሽ-ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን #አልለተሚይ
✅2⃣. የተከበሩ ሸይኽ አሽ-ሸይኽ ሙባረክ #ከወልቂጤ
✅3⃣የተከበሩ ሸይኽ አሽ-ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት #ከወሎ ሀራ
✅4⃣ ኡስታዝ ባህሩ ተካ #ከአዲስ አበባ
✅5⃣ ሸምሱ ጉልታ #ከአዲስ አበባ
✅6⃣ኡስታዝ ዐብዱልሀሚድ #ከሀዋሳ

🎤🎤በሀዋሳ ዙሪያ ያላችሁ ሻሸመኔ፣ ይርጋለም፣ ወንዶገነትና መሰል አካባቢዎች ይህ እድል አንዳያመልጣችሁ ግበዣችን ነው።

አድራሻ=> በሀዋሳ ከተማ #ዳቶ  ዑመሩልፋሩቅ መድረሳ
ቀንና ጊዜ=> የካቲት-2 ሰኞ ከረፋዱ 2:30 ጀምሮ

አዘጋጅ=> የሀዋሳ #ሰለፊዮች ጀመዓ
     🕋🕋🕋አላህ በሰላም ያገናኘን🕋🕋🕋


👇👇👇👇👇👇
አዘጋጅ=> የሀዋሳ #ሰለፊዮች ጀመዓ
 🕋🕋አላህ በሰላም ያገናኘን🕋🕋

https://t.me/Hayatudin_Shukur
https://t.me/Hayatudin_Shukur

https://t.me/hutemariwochchannel
https://t.me/hutemariwochchannel

https://t.me/Abu_fawzen
https://t.me/Abu_fawzen

https://t.me/HAWASSA_SUNIY
https://t.me/HAWASSA_SUNIY

https://t.me/Hawassaselefyoch
https://t.me/Hawassaselefyoch
❤1