🔊 ኑ ብላለች ዱና...
ጥሪውን ሰምተናል
መርሀባ ብለናል፣
ጓዛችንን ይዘን
ጉዞ ጀምረናል።
"ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ"
... ..............ከአዲስ አበባ...........
https://t.me/bilalgallery
ጥሪውን ሰምተናል
መርሀባ ብለናል፣
ጓዛችንን ይዘን
ጉዞ ጀምረናል።
"ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ"
... ..............ከአዲስ አበባ...........
https://t.me/bilalgallery
👏3
🔊 ኑ ብላለች ዱና...
ጥሪውን ሰምተናል
መርሀባ ብለናል፣
ጓዛችንን ይዘን
ጉዞ ጀምረናል።
"ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ"
... ..............ከአዲስ አበባ...........
https://t.me/bilalgallery
ጥሪውን ሰምተናል
መርሀባ ብለናል፣
ጓዛችንን ይዘን
ጉዞ ጀምረናል።
"ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ"
... ..............ከአዲስ አበባ...........
https://t.me/bilalgallery
🏆5
Forwarded from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (አቡ አብደላ: ኢብኑ ኡመር)
|| ከፊታችን ጁሙዓ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በሚቆየው ሐገር አቀፍ የዱና ፕሮግራም ላይ(https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk/3009)በአካል ለማይገኙት ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍባቸው ቻናሎች !!
● የወንድም “አቡ ኢስላሕ ቻናል”
٠«t.me/yselfeyamsaykocwdaAppmkayar»
● የወንድም “ሪድዋን ቻናል”
٠«t.me/Ridwan1446»
●የወንድም “አቡ ኢምራን ቻናል”
٠ «t.me/AbuImranAselefy»
● የወንድም “ኢብኑ ጀሚል ቻናል”
٠«t.me/ibnujemilchannel»
● የወንድም “አቡ መዕመር ቻናል”
٠«t.me/musabnreshad»
● የወንድም “አቡ ኑሰይበት ቻናል”
٠«t.me/slfy8»
● የወንድም “አቡ ሙኒብ ቻናል”
٠ « t.me/aselefiyunfilhulbareg »
● የወንድም “አቡ ሐፍሷ ቻናል”
٠«t.me/Ibnu_Mekino_Al_Halaby»
● 'imo' ለምትጠቀሙ ደግሞ
٠ «https://s.imoim.net/ftM6YQ?from=other»

Telegram
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
🔊 ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉 እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።
٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ
…

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🔷 ዱና ትንፋሽ አጥሯታል !
ከአመታት በፊት የሱፍያ ሙሪዶች ወደ ጠሪቃ ሱፍያ ሀድራዎች ለቀብር አምልኮትና በወልይ ስም የሙታን መንፈስን ለመለማመን ሲተሙና ሀድራዎቹ በሙሪዶች ሲጨናነቁ ነበር የምናየው ! ያሻውን ሰሪ የሆነው አምላካችን አላህ ባሮቹን ፊታቸውን ወደ ሱና አዙሮ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ተሰባስበው ዱናን ትንፋሽ አሳጥተውዋታል ። ዱና በሱና ሰዎች ትንፋሽ አጥሯት ጉድ እያለች ነው ።
ከመላ ሀገሪቱ በሚተሙ ሰለፍዮች የተጨናነቀችው ዱና ተውሒድ እየተነፈሰች ሱና እያገሳች ነው ። አየሩም ሱና ንፋሱም ተውሒድ ነው ። ከዱና የሚፈነጥቀው የተውሒድና ሱና ጮራ ፍንጣቂ ተጎራባች ከተማና መንደር አዳርሶ መአዛው ያገኘውን እያወደ ነው ። ከቢላሎ ጀምሮ ያጨናነቀው የሱናው ወጣት ሌራን አቋርጦ ወደ ዱና መንደር ሲተም የሚነሳው አባራ ከሻም የሚመጣው የዐብዱራሕማን ኢብኑ ዐውፍ የንግድ ቃፊላ ወደ መዲና ሲገባ ይመስል ነበር ።
አላህ ይህ ስብስብ የሁሉንም ልብ ለሐቅ የሚከፍት ያድርግልን ! ።
http://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

👍2
Forwarded from 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
የገቢ ማሰባሰቢያ
ምትነይቱ በውስጥ አሳውቁኝ @Ibnu_shayk
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk?livestream=bb5b305fbba37d1aad
ምትነይቱ በውስጥ አሳውቁኝ @Ibnu_shayk
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk?livestream=bb5b305fbba37d1aad
Telegram
𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪
“በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!”
❤1