Bilal Gallery
3.93K subscribers
269 photos
9 videos
3 files
260 links
መቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
Download Telegram
💯6
👍2❤1
🌟 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 🌟
🕌 ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ልዩ ሳምንታዊ
የቂርአት ፕሮግራም ይጀምራል!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁሏህ
📚 የሚቀሩ ኪታቦች፦
1️⃣ ሸርሁ–ሱና ሊል’በርበሃሪይ
2️⃣ አል’አረበዑን ፊል’አህካም ሊል’ሙንዚሪይ
👉 ኪታቦቹን በመድረሳው ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
📆 ዘወትር እሮብ
⏰ ከመغሪብ እስከ ኢሻ
🕌 ቦታ፦ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (ቁጥር 4)
📍 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ
🔗 ቴሌግራም፦
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
👍3
👍4💯3
👍2