ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
258 subscribers
6.63K photos
144 videos
31 files
722 links
Download Telegram
16fims የሚለቀቅ

ተወጃድዋ ድምፃዊ አዲስ ሙዚቃ ይዛ እየመጣች ነው ሄለን በረሄ ከዚህ የመጀመርያ አልበምዋ ታስፈልገኛለህ ይሰኛል በውስጡ 14 ሙዚቃዎች የያዘ ሲሆን …ልቤ ፣የህልሜ ጓደኛ ፣ሰማይ ፣ አታስፈራራ ፣ ልሂድ እና የመሳሰሉት አቀናባሪ ወንድሜነህ ክፍሌ ና አበጋዝ ናቸው ሁለተኛ አልበም እስኪ ልየው ይሰኛል በውስጡ 14 ሙዚቃዎች ያሉት ሲሆን ባለ ጉዳይ ፣ እስኪ ልየው፣ፊት አውራሪ ፣ የኔ ቆንጆ፣ አስለምደኝ ፣ የመሳሰሉትን ሚካኤል ሀይሉ ቅንብር ተጠናቆአል ፡፡በሲንግ ወይም ከ አልበምዋ ውጪ ወደ 6 የሚጠጋ … ሆዛዛ አሌና ፣ፔንዱለም ፣ ከ አሊ ቢራ ጋር ሲያዴ የመሳሰሉት አሉዋት …

በቅርቡ የምታወጣው ሙዚቃ ሲመስለኝ ይሰኛል ዜማ አቡዲ የተመስገን ገ/እግዚሀብሄር፣ ገሩ መጀን ፣ የመሳሰሉትን የሰራው ፡፡
ግጥም ፣ ዳሬክተር ወንደሰን ይሁብ ውብ አለሜ የሰራው ፡፡ ሰለሞን አይለማርያም ደብዳቤው ጃኪ ጎሲ ፣ ጤሎፖ አስኔ ዞባን ማስተርያደረገው እፎይ አልበም ፡፡

በሰዋሰው መተግበርያ

የራሱ አኩስቲክ ባንድ ያቋቋመ ሄሴት የተሰኘ አልበም አለው አሴት አልበም ሎተሪ ፣ በክራር እትቱ የዳዊትፅጌ ላይ ተጫውቷል ሐሴት አልበም … 13 ሙዚቃዎች ሲኖሩት አይደለሽም ሰው ሰራሽ ፣ በዘመን ፣ ስንዱ ፣ ወዬ ወዬ ፣ ሁሉ የመሳሰሉት አሉት …

አሁን ደሞ ከ ደስ ጋር በጋራ በመሆን ( ep) አልበም ይለቁልናል ብሩ ቀን አልበም

ሞኢሳ ፒክቸር…ቅዳሜ ማታ

ድምፃዊ ቃልአብ ሙሉጌታ አዲስ ሙዚቃ ከዚህ ቀደም ምንምሳይሆር በባዶ/ዲልዶ ሳካ ቅንብር የእሱባለሁ ይታየው ግጥም እና ዜማ የሆነው እንጃ ሰሞኑ ቅንብር :-ታምሩ አማረ /ቶሚ/…

ቆየሽ ይሰኛል ግጥም ዜማ ቤቢ ሞኢሳ ቅንብር፡-ሮሆቦትሽመልስ
ለምን ናፈቅሺኝ፣ ቋቋ ጫማዬ ፣ ቆየሽ
Ye-Helme Guadegna
Helen Berhe
ሔለን በረሄ አዲስ ሙዚቃ በዚህ ሳምንት ትለቃለች እስከዛ … የመጀመርያ አልበሙዋ ታስፈልገኛለህ… የመጀመርያ ትራክ …

የህልሜ ጓደኛ ጋበዝኳችሁ…
ሁለት ምተሀተኞች የአለም ዋንጫ ትንግርቶች

ሁሌን ሪከርድ መስበር የማይሰለቸው ደምቆ የሚያመሰሸው የእድሜ ትንሹ ተጫዋች ኪልያን ባፔ አንዱ ነው ፡፡

በሁሉንም ጫዋታዎች ጠንክሮ ይመጣል ጎል ያስቆጥራ

√ ኪሊያን ምባፔ ከሀያ አራት ዓመቱ በፊት በዓለም ዋንጫው በድምሩ #ዘጠኝ ጎሎችን በማስቆጠር በታሪክ #ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል።

√ ኪሊያን ምባፔ በዓለም ዋንጫው #በሰባት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ሲያደርግ ቀዳሚው ተጫዋች ያደርገዋል። ዘጠኝ ጎል አጠቃላይ የ24 አመት ጎረምሳ? በዓለም ዋንጫ ነጥሮ የወጣ ተጫዋች ፡፡

አብዲ ሄነሪን በጭፍራው እና በሪከርዱ አስታወሰን ከዛም ፔሌን አስታወሰን ቀጣይስ ማን ያስታውሰናል ?

ሌላኛው የቀድሞ የመድፈኞቹ ተጫዋች ኦሊቬ ጅሩድ በ ኳታር ውሎ ሶስተኛ ጎሉን አስቆጥሮአል ፡፡
በሞኢሳ ፒክቸር - ቆየሽ በቅርብ ቀን በቃልአብ ሙሉጌታ ፡፡
ግጥም እና ዜማ ቤቢ ሞኢሳ
ቅንብር :-ሮሆቦት ሽመልስ …
አራተኛ አልበም ሳሚዳን /ሳሙኤል

ህዳር 27/2015 ሳሚ ዳን አዲስ አልበም ይጠብቁ …

ቅፅበት ይሰኛል

ከዚህ በፊት ፣ ከራስ ጋር ንግግር ፣ አስራ አንዱ ገጾች፣ ስበት ፣ቅጽበት አራተኛ አልበም ደርሷል ፡፡
አራተኛ አልበም ሳሚዳን /ሳሙኤል

ህዳር 27/2015 ሳሚ ዳን አዲስ አልበም ይጠብቁ …
ቅፅበት ይሰኛል …

ከዚህ በፊት ፣ ከራስ ጋር ንግግር ፣ አስራ አንዱ ገጾች፣ ስበት ፣ቅጽበት አራተኛ አልበም ደርሷል ፡፡
(ከራስ ጋር ንግግር) በውስጡ 13 ሙዚቃዎች ስይዝ፡፡ ሆያሆዬ ፣ ከራስ ጋር ንግግር ፣ ወደላይ ፣አንቺን ነው ፣የመሳሰሉት ናቸው አቀናባሪው ኤንዲ ቤተ ዜማ ነው

ሁለተኛ አልበሙ (አስራ አንዱ ገፆች )ይሰኛሉ
አይኔ ላይ ነው፣ ብር እንዳይገዛሽ፣ ከዚህ ዓለም የሰው ነሽ በውስጡ 11 ሙዚቃዎችን ይዞአል ፡፡አቀናባሪ ኤንዲ ቤተ ዜማ ፡፡

ሶስተኛ አልበም ደሞ( ስበት) ይሰኛል ፡፡ 12 ሙዚቃ በውስጡ ሲኖር ቃሌን፣ አባይ ፣ምንምአይደል ፣ፀዳል፣ የመሳሰሉት ሙዚቃ አካቶ ለቆታል ኤንዲቤተ ዜማ አግዞታል ፡፡ ሄያል ፣ አይሾሽ ከ ልጅ ሚካኤል ፋፍ፡፡

ቅፅበትስ እንጠብቃለን ?

ተሙ የሐጌ ልጅ ፡፡
Birr Indaygezash/WATCH BADBOY ON YOUTUBE
Sami Dan
ከ አስራ አንዱ ገፆች በ ኤንዲ ቤተ ዜማ ቅንብር

አራተኛ አልበሙን እንኪያደርሰን ድረስ ፡፡
ከ ሁለተኛ አልበሙ ብር እንዳይገዛሽን ጋበዝኩዋችሁ ፡፡
አራተኛ አልበም ሳሚዳን /ሳሙኤል

ህዳር 27/2015 ሳሚ ዳን አዲስ አልበም ይጠብቁ …
ቅፅበት ይሰኛል …

ከዚህ በፊት የመጀመሪያ አልበም፣ ከራስ ጋር ንግግር ፣ አስራ አንዱ ገጾች፣ ስበት ፣ቅጽበት አራተኛ አልበም ደርሷል ፡፡
(ከራስ ጋር ንግግር) በውስጡ 13 ሙዚቃዎች ስይዝ፡፡ ሆያሆዬ ፣ ከራስ ጋር ንግግር ፣ ወደላይ ፣አንቺን ነው ፣የመሳሰሉት ናቸው አቀናባሪው ኤንዲ ቤተ ዜማ ነው

ሁለተኛ አልበሙ (አስራ አንዱ ገፆች )ይሰኛሉ
አይኔ ላይ ነው፣ ብር እንዳይገዛሽ፣ ከዚህ ዓለም የሰው ነሽ በውስጡ 11 ሙዚቃዎችን ይዞአል ፡፡አቀናባሪ ኤንዲ ቤተ ዜማ ፡፡

ሶስተኛ አልበም ደሞ( ስበት) ይሰኛል ፡፡ 12 ሙዚቃ በውስጡ ሲኖር ቃሌን፣ አባይ ፣ምንምአይደል ፣ፀዳል፣ የመሳሰሉት ሙዚቃ አካቶ ለቆታል ኤንዲቤተ ዜማ አግዞታል ፡፡ ሄያል ፣ አይዞሽ ከ (ልጅ ሚካኤል ፋፍ)፣ ፈጥኜ ደርሳለሁ

ቅፅበት

ep አልበም ይህ ማለት /ኤክስቴንድድ ብሌይ/ ይባላል 30' ደቂቃ ያልበለጠ ሙዚቃን ቅጂ እንደማለት ነው ፡፡

ድምፃዊ ሳሚዳን ቅፅበት ያልኩበት ምክንያት ይላል ፡፡

1 ወደ ውጭ አገር ቱር እያደረኩ "በድንገት ከመላ ሪከርድስ ጋር ተገናኘን ከዛም ሙዚቃን ለመስራት ተስማማ ተፈራረሙ ፡፡

2 ሙዚቃን እዛው በዛው የመግለፅ ጥበብ እዛው በዛው እያሳደኩት መጣሁ ይላል ሳሚ ለ አብነትም አምሳዬን እንደምሳሌነት አንስቶታል ፡፡

ኤንዲ ቤተ ዜማ /የሔሉያ ተክለፃድቅ ተወጃጅ አልበም ሳሚ ዳን በቅርቡ ደሞ የወጣው የልቤ ዜማ / ከዲበ የሰራ ነው/…

የዚህ ቅንብር ኤንዲ ቤተ ዜማ ከ መላ ሪከርድስ ጋር ያቀርብልናል ፡፡ በሳሚ ዳን ዮትዮብ ቻናል 27 ነገ ይለቀቃል …

ተሙ የሐጌ ልጅ ፡፡
ሄኖክ ሶስተኛ አልበም … ይቅርታ አልበም 11 ቀን ቀረው …ታህሳስ 7 ጠብቁ

ይቅርታ
ቂምን ማርከሻ
ለፅድቅ ሕይወት ነው መጨረሻ

ቅንብር ኪሩቤል ተስፋዬ…
#ካሴት #ሙዚቃዊ #እይታ በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ …

#የሚቀርቡ #ነገሮች

🔴 የሚወጡ አልበሞች እና ነጠላ ሙዚቃ እናሳውቃለን ፣ በግጥሙ ፣የሙዚቃ ስልቱን እናጋራችኃለን …

🟢 በሙዚቃ ሕይወት ውስጥ የምናመሰግናቸው እና የምንዘክራቸው ይኖራሉ…

🟡 አስገራሚ ፎቶዎች በሙዚቃ አለም ውስጥ እናጋራችኃለን…

🔴 የተለያዩ ቦታዎች የሙዚቃ ውድድርን በቀጥታ እናስተላልፋለን ፡፡

የሙዚቃዊ ቤታችንን እንጠቁማችሁ @biggrs ግቡ ተከታተሉን ሙዚቃዊ ነክ ብቻ ይቀርባል ፡፡ @biggrs @biggrs

#ካሴት #ሙዚቃዊ #እይታ በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ላክልኝ ላክልኝ በጋንቤላ ሆቴል

ልዩ ምስጋና እና የሙዚቃ ዝግጅት በጋንቤላ ሆቴል ይቀርባል በዚህ ደማቅ ዝግጅት ድምፃዊያን ዳንኤል ምግባሩ እና አረገወይን አስራት ላክልኝ ላክልኝን የተሰኘ ሙዚቃውን ያቀርቡልናል፡፡ ከዚህ ደቀም የ አበበ መለሰ ስራ የሆነ የ ኬኔዲ መንገሻ ብርቱካን ዱባለ የተጫወቱትን በድጋሚ ሰርተውታል ፡፡ አዲስ የተሰራው ላይ ናትናኤል ተሾመ ፡ ቅንብሩን ሳክፎንን ሚኒሊክ መሀመድ ዳይሬክት ያደረገለት ፡ተመስገን ብርሀኑ ነው፡፡

ቀኑም ታህሳስ 01 /2015 ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ፡፡ ዝግጅቱ ይሰናዳል ፡፡ በዚህ ዝግጅት እናንተም ተጋብዛቹሀል ፡፡

ድምፃዊ ዳንኤል ምግባሩ
… ምግባሩ የተለያዮ ሙዚቃዎችን ተጫውቷል ለምሳሌ አሁን ነው የተሰኘ የራሱ ግጥም ያረፈበት ስራ እና የከፈር ሙዚቃዎችን ተጫውቷል ፣ በፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር ላይም ተወዳድሮአል ፡፡
የትወና ብቃቱንም አስመስክሮአል በንቃቃት የሬድዮ ድራማ ላይ ተሳትፎአል ፡፡
ከአረገወይን አስራት ጋር በጋራ በመሆን ሙዚቃ ላክልኝ ላኪልኝ ተጫውቷል ፡፡

አረገወይን አስራት
ወልደትዋ ዌንጌት አካባቢ ሲሆን የድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ሲበዛ አድናቂም ናት ፡፡ በባላገሩ አይደል እንዲሁን በፍና ላምሮት የሙዚዮች ውድድር ላይም ተሳትፋለች ፡፡

ተሙ የሐጌ ልጅ…
ቅፅበት ሳሚ ዳን ዛሬ አስር ሰዓት ላይ 10:00 ይለቀቃል ፡፡

1: ለምንድነው
2: አምሳያ
3 : ደስ የሚል
4 : ወስዳዋለች
5 : አምባሰል
6 : ድክመቴ
7 : MY LOVE
ሳሚዳን ዩትብ ቻናል ፡፡

(EP) (አልበም ኤክስቴድድ ፕሌይ)
ሳሚ ዳን(ሳሙኤል ብርሀኑ) አዲሱ አልበም ቅፅበት …

ተለቆ በጣም ያስገረመኝ የወድኳቸውን ላካፍላችሁ…በነገራችን ላይ ሁሉም በሬጌ ስልት ነው የተሰሩት እያንዳንዱ ግን መልዕክታቸው ጥልቅ ነው ግጥሙን ብስለት ያለዜማው ዜማው ከ ግጥሙ ውጪ የሚያምር ነገር አለሁ ፡፡ የመጀመርያ ሙዚቃ

1 ለምንድን ነው

ሁሉን ለማልፈታው ቀኑን ጠብቆ ለሚሆነው
ለምንድን ነው የምጨነቀው ፣ላያልፍ እሱ ካለው
ስንዝር በእኔ ላይ የማልጨምረው ፣ለምንድን ነው የምጨነቀው…
ለፈኝን ስመለከት
ስንቴ አጣው በእጄ ላይ በረከት

- ሁሌ በተሰጠህ ነገር ላይ ተደሰት እናም እንዲጨመርህ ዓህምሮህን አታስጨንቀው በመራህ መጠን ስራ እሱ ያግዝሀል እንጂ አንዱን ከ አንዱ ምታስበልጥ ከሆነ ሁለቱን አተህ በረከትን ታጣለህ … ለምን ትጨነቅ ነፍስህ

2 አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በየአይነቱ፣ሚብለጨለጨው መብራቱ ፣ ሽቶ መአዛ ሚሰልበው፣ተፈጥፈ የተነጠፈው፣የፀሐይ ብርሀን ድምቀቱ ፣ ከ አንቺ ደብዝዣል ውበቱ…

ሳሚ ዳን ይህ ዘፈን በጣም ገዝቶኛል በብልጭጭ የማትለካ በምድራዊ ነባር የማትመዘን አንዲት ነፍስ አለች እሱም የሰው ልጅ ነው ፡፡ ምንም ቢደምቅ ያለ ሰው አይደምቅ ይህ ነው ፡፡

3. ደስ የሚል

ዛሬ አልፏል ነገ ገና ነው ዛሬ የሷ ልዩ ቀን ነው
እሷ መደጋገፉ የኛ መተሳሰቡም የኛ

ይህ የደስታ መንገድ በቀንህ ልክ ተደሰት ነገን በደስታ እያሰመርክ ዛሬን ኑረው ብዙ የሚያልጨንቅ ነገር አለ ቢሆንም በውስጥህ ያለውን ጭንቀት አጥፍተህ ደስታህን አጣጥም ፡፡ ቀንህን ታስደስተዋለህ … ወይም ታስደብረዋለህ ብቻ ደስ የሚልቀን ይሁንልህ ይሁንልሽ

ቀሪውን በቀጣይ ይቀርባል…

ተሙ የሐጌ ልጅ
ላክልኝ ላክልኝ በጋንቤላ ሆቴል

ልዩ ምስጋና እና የሙዚቃ ዝግጅት በጋንቤላ ሆቴል ይቀርባል በዚህ ደማቅ ዝግጅት ድምፃዊያን ዳንኤል ምግባሩ እና አረገወይን አስራት ላክልኝ ላክልኝን የተሰኘ ሙዚቃውን ያቀርቡልናል፡፡ ከዚህ ደቀም የ አበበ መለሰ ስራ የሆነ የ ኬኔዲ መንገሻ ብርቱካን ዱባለ የተጫወቱትን በድጋሚ ሰርተውታል ፡፡ አዲስ የተሰራው ላይ ናትናኤል ተሾመ ፡ ቅንብሩን ሳክፎንን ሚኒሊክ መሀመድ ዳይሬክት ያደረገለት ፡ተመስገን ብርሀኑ ነው፡፡
የእለቱ ተጋቦዦች

ድምፃዊ ፈለቀማሩ
ድምፃዊት ዮዲት ዘለቀ
ድምፃዊ /ኮሚዲያን አዝመራው ሙሉ ሰው
ድምፃዊት ከበቡሽ ነጋሽ
ክቡር ዶክተር የዜማ ግጥም ደራሲ አበበ መለሰ
ድምፃዊ ብርቱኳን ዱባለ

የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ

ቀኑም ታህሳስ 01 /2015 ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ፡፡ ዝግጅቱ ይሰናዳል ፡፡ በዚህ ዝግጅት እናንተም ተጋብዛቹሀል ፡፡

ድምፃዊ ዳንኤል ምግባሩ… ምግባሩ የተለያዮ ሙዚቃዎችን ተጫውቷል ለምሳሌ አሁን ነው የተሰኘ የራሱ ግጥም ያረፈበት ስራ እና የከቨፈር ሙዚቃዎችን ተጫውቷል ፣ በፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር ላይም ተወዳድሮአል ፡፡
የትወና ብቃቱንም አስመስክሮአል በንቃቃት የሬድዮ ድራማ ላይ ተሳትፎአል ፡፡
ከአረገወይን አስራት ጋር በጋራ በመሆን ሙዚቃ ላክልኝ ላኪልኝ ተጫውቷል ፡፡

አረገወይን አስራት
ወልደትዋ ዌንጌት አካባቢ ሲሆን የድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ሲበዛ አድናቂም ናት ፡፡ በባላገሩ አይደል እንዲሁን በፍና ላምሮት የሙዚዮች ውድድር ላይም ተሳትፋለች ፡፡

ተሙ የሐጌ ልጅ…
Amsaya
Sami Dan
ድምፃዊ፡ ሳሙኤል ብርሀኑ(ሳሚ ዳን)
ግጥም እና ዜማ፡ ሳሙኤል ብርሀኑ(ሳሚ ዳን)
ቅንብር፡ አንዲዋለም ቤተ(ኤንዲ ቤተ ዜማ)

አምሳ …

ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት የአይነቱ ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው ተፈጥሮ …

ስሙት በጣም ማራኪ ነው …
አልበም ቅፅበትን ጋበዝኳችሁ
ሳሚ ዳን(ሳሙኤል ብርሀኑ) አዲሱ አልበም ቅፅበት …

ተለቆ በጣም ያስገረመኝ የወድኳቸውን ላካፍላችሁ…በነገራችን ላይ ሁሉም በሬጌ ስልት ነው የተሰሩት እያንዳንዱ ግን መልዕክታቸው ጥልቅ ነው ግጥሙን ብስለት ያለዜማው ዜማው ከ ግጥሙ ውጪ የሚያምር ነገር አለሁ ፡፡ የመጀመርያ ሙዚቃ

1 ለምንድን ነው

ሁሉን ለማልፈታው ቀኑን ጠብቆ ለሚሆነው
ለምንድን ነው የምጨነቀው ፣ላያልፍ እሱ ካለው
ስንዝር በእኔ ላይ የማልጨምረው ፣ለምንድን ነው የምጨነቀው…
ለፈኝን ስመለከት
ስንቴ አጣው በእጄ ላይ በረከት

- ሁሌ በተሰጠህ ነገር ላይ ተደሰት እናም እንዲጨመርህ ዓህምሮህን አታስጨንቀው በመራህ መጠን ስራ እሱ ያግዝሀል እንጂ አንዱን ከ አንዱ ምታስበልጥ ከሆነ ሁለቱን አተህ በረከትን ታጣለህ … ለምን ትጨነቅ ነፍስህ

2 አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በየአይነቱ፣ሚብለጨለጨው መብራቱ ፣ ሽቶ መአዛ ሚሰልበው፣ተፈጥፈ የተነጠፈው፣የፀሐይ ብርሀን ድምቀቱ ፣ ከ አንቺ ደብዝዣል ውበቱ…

ሳሚ ዳን ይህ ዘፈን በጣም ገዝቶኛል በብልጭጭ የማትለካ በምድራዊ ነባር የማትመዘን አንዲት ነፍስ አለች እሱም የሰው ልጅ ነው ፡፡ ምንም ቢደምቅ ያለ ሰው አይደምቅ ይህ ነው ፡፡

3. ደስ የሚል

ዛሬ አልፏል ነገ ገና ነው ዛሬ የሷ ልዩ ቀን ነው
እሷ መደጋገፉ የኛ መተሳሰቡም የኛ

ይህ የደስታ መንገድ በቀንህ ልክ ተደሰት ነገን በደስታ እያሰመርክ ዛሬን ኑረው ብዙ የሚያልጨንቅ ነገር አለ ቢሆንም በውስጥህ ያለውን ጭንቀት አጥፍተህ ደስታህን አጣጥም ፡፡ ቀንህን ታስደስተዋለህ … ወይም ታስደብረዋለህ ብቻ ደስ የሚልቀን ይሁንልህ ይሁንልሽ

ቀሪውን በቀጣይ ይቀርባል…

ተሙ የሐጌ ልጅ
የአቤል ጳውሎስ ቅንብሮችን በ ሰዋሰው መተግበርያ ይጠብቁ …

እመቤት ነጋሲ *ጎበዜ *የተሰኘን ስራ
ሲቲያና ቴኒ * መልሰው *የተሰኘ ሙዚቃ

ከዚህ ጋር ተያይዞ ሄኖክ አበበ "ይቅርታ" አልበም ታህሳስ ሰባት ይለቀቃል ፡፡