ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
259 subscribers
6.64K photos
144 videos
32 files
723 links
Download Telegram
ምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት አርብ የሚወጣ ፡፡

አቡሽ ዘለቀ

ተወዳጁ የኦሮምኛ አቀንቃኝ በተለያዩ የሙዚቃ ቅመም በመጠቀም መልዕክት የሚያስተላልፈው ማሎኢንተሎ ፣ ፉላንዬ ፣ አነቃን 2012 የወጣው ሂድ ዘይራት የተሰኘ አልበም አለሁ አሁን ደሞ በቅርቡ የሚወጣ ሙዚቃ አለው ፡፡

ነይ ደራሮ ይሰኛል ቅንብር ሙዚቃ ቅንብር ፡ አቤል ጳውሎስ ሲሆን ዜማ ግጥም ከዚህ በፊት እንደሚያደርገው ሁሉ እራሱ አቡሽ ዘለቀ ግጥሙን ዜማውን ሰርቶቷል ፡፡

ተሙ የሐጌ ልጅ
ጋዜጠኛ ድምፃዊ ይድነቃቸው ብርሀኑ / ኤፍሬም ታምሩ ሁለተኛው ልንለው እንችላለን ፡፡ የድምፁ መንቀጥቀጥ በትዝታ በማንሳፈፍ ተክነውበታል ፡፡

አይኔማ ዋልሽሳ በዓይኔ የሚለው ሙዚቃ በኤፍሬም ጥፍጥናው እስካሁን አለ ፡፡ የአሁኑ ኮከብ ደሞ ይድነቃቸው ደሞ ባየሺልኝ ብሎ ድንቁን ድምፅ ገለጠልን ፡፡ የምትደነቅ ነህ ፡፡

ይብላኝ ለስቅታሽ እኔ አነሳሻለሁ ፡፡
በረሳሽኝ ቁጥር አስታውስሻለሁ

ፍቅር ትርጉሙ ይሄ ነው ተለያይተህ እራሱ እንዳልተለያየህ ነው ማሰብ ማሰብ ማሰብ ስሟን ሁሌ እያረሳ ስቅታሽ በዛ እኔ ግን አንቺን ማንሳቴ አይቀርም የሚል ነው ፡፡

ሌቱ እንዴት ይነጋል እረ እንዴት
ብቻዬን ሆኜ በባዶ ቤት


እሷ ከሌለች የለመድነው ቤት ሙሉ ሆነን ነው አንድ ነገር ሲጎድል ብዙ ነገር ይጎልብናል ፡፡ የለመድነው ሰው ሲርቀን በጣም ጉዳት አለው ፡፡

ብቸኝነት አጋዥ ስታጣ እና ሁሉንም ነገር ይደናገራል አብሮነት ምንግዜም ወሳኝ ነው ፡፡

ይህ ሁሉ ሙዚቃ እንዲሳካ ያደረጉ

አድዋ ባንድ ሊድ ጊታር ሔኖክ ንጋቱ ቤዝ ሔኖክ ተመስገን ሳክስፎን ያሬድ ተፈራ እናንተ ታላላቅ ሰዎች እናመሰግናለን ፡፡
እልፍአገድ አምሻው ግጥም ዜማ አህመድ ተሾመ ዲንቢ ቅንብር ብሩክ አፈወርቅ

ብዙ ምስጋናዎች አሉ ለሁሉም ምስጋና ቀርቦ ለ ድምፃዊ አዩ ግርማ ምስጋውን አድርሶአል ፡፡

መልካም እድል ይድኔ ፡፡
የኔ ቫይ ሙዚቃ ጥቆማ

ለዚው ነው ወይ

ድምፃዊ ሜላት ቀለመወርቅ
በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቫዩልን ተምራለች ቆንጆ ፣ ከ አፌ ፣ ወዬ ወዬ የሚል ሙዚቃ ከ አብዱ ኪያር ጋር የሰራችሁ 15000000 M ታይቷል አሁን ደሞ ለዚህ ነው ወይ ሙዚቃ ለቃለች ፡፡

ዜማ ~ ሄኖክ ድለቃ
ግጥም ~ እልፍአገድ እምሻው
ቪዲዪ ~ ፀጋዬ ደስታ (ዋሌ pictures)
ሙዚቃ ቅንብር~ ሄኖክ ድለቃ
ማስተሪንግ ~ ኪሩቤል ተስፋዬ

ዛሬ ቅዳሜ በድለቃ ሪከርድስ ተለቋል ፡፡ግቡና እዮላት በጣም የወደድኩት ስራ ነው ፡፡

https://youtu.be/Or_-jXAmtxk
አራዳ fm በቀጥታ
ኳታር እና አስገራሚ ትዕይንት፡፡


ኳታር 0 - 2 ኢኳዶር  16' እና 31' ጎሎቹ የገቡበት ደቂቃ ነው
                         ⚽️ ቫሌንሽያ

የዚህ የዓለም ዋንጫ ፡፡ አስራሚነቱን ሳቢነቱም እንደቀጠለ ነው ፡፡

* ኳታር እንደ አዘጋጅነቷ አደለም ውድድሩን የተቀዛቀዘ የጀመረችው ኳስ መስርቶ ለመጫወት ጥረት ስደርግ ነበር ግን እንብዛም ነው የተደራጀም ነገር አደለም ያየነው  ፡፡

* የመጀመርያው ጎል ኢኳዶር 3'ደቂቃ በቫለንሲያ አማካኝነት ብታገባም በvar ተሽሮሯል ፡፡ በጣም አጨቃጫቂ ነበር ፡፡  በሳተላይት በመጣ ምስል ነበር የተሻረው፡፡ ጎሉ ቢፀድቅ ግን ለ ቫሌንስያ አትሪክ ይሰራ ነበር ፡፡

* የአለም ዋንጫው በፔናሊቲ ነበር የተጀመረው በካርድ በኩል ደሞ የመጀመርያው ቢጫ ያገኘው ፡፡ የኳታሩ በረኛ ነበር ፡፡

√ የኢኳዶሩ አምበል የ33 አመቱ  ኢነር ቫሌንሽያ የምንጊዜም የሀገሪቱ ከፍተኛ ግብ አግቢ መሆን ችሏል፡፡

* ኳታር በአለም ዋንጫ  ታሪክ አስተናጋጅ ሆና የመጀመሪያ ጨዋታ የተሸነፈች የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች ።

* በበጋ የጨዋታ መርሀግብር መደረጉ ፡፡

* አለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታዎች ውጤት

2022 ፣ኳታር 0-2 ኢኳዶር
2018 ፣ሩሲያ 5-0 ሳውዲ አረቢያ
2014 ፣ብራዚል 3-1 ክሮሺያ
2010 ፣ ደቡብ አፍሪካ 1-1 ሜክሲኮ
2006 ፣ ጀርመን 4-2 ኮስታሪካ

የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች
ስም ዝርዝር

1974 🇩🇪 ብሬንተር፣ 1978 🇫🇷 ሎኮምቢ ፣1982 🇧🇪 ቫንደርቤርጅ ፣1986 🇮🇹 አልቶቤሊ ፣1990 🇨🇲 ኦማም ፣1994 🇩🇪 ኪንስማን ፣1998 🇧🇷 ሴዛር ሳምፒዮ ፣2002 🇸🇳 ዲዮፕ፣2006 🇩🇪 ላሀም ፣2010 🇿🇦 ሻባላላ ፣2014 🇭🇷 ማርሴሎ (og) ፣2018 🇷🇺 ጋዚኒስኪ ፣2022 🇨🇴 ቫሌንሲያ


  የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ ሰኞ ህዳር 12, 2015 በሚደረጉ ሦስት መርሃ ግብሮች ይቀጥላል።

እንግሊዝ ከ ኢራን - 10:00 ቀን
ሴኔጋል ከ ኔዘርላንድ - 1:00 ምሽት
አሜሪካ ከ ዌልስ - 4:00 ምሽት
በዚህ ወር ሁለተኛ ስራዋን የምታቀርበው / ሃይማኖት ግርማ /

ሁሌም የማይረሳ ስራ የሰራለት ጌዲ በተራ /ጌዲኖን ዳንኤል

ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ ቅንብር ሚክሰር :- ኤርሚያስ በዳዳ

በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን ዜማ ፡: ዚጊ ዛጋ

በሆፕኢንተርቴመንት የተለቀቀው የሐይማኖት ግርማ በሱማልኛ ቋንቋ ካለይ ጀ ኢልኬ /ናልኝ የኔ ፍቅር / የዛሬ ሶስት ወር ነበር የወጣው ፡፡

ዴዲዮን ዳንኤል / በተራተራ ሲሆን ነገር/ መኖር ፈራሁ፡ላፅናናሽ ሳም ቮድ እና ጌዲ፣ ብወዳት ዜማ ቴዲ ቅንብር ናትናኤል በቀለ ግጥም ፍሬዘር አበበ ወርቅ ፡፡
ኪሩቤል ተስፋዬ
የሜሲ ጅማሬ 😭😭😭😭😭
አርጀንቲና ከ ሳውዲ አረቢያ ፡፡
የኔቫይብ ሙዚቃ የሚወጣ በቅርቡ

ቅዳሜ ሞኢሳ ፒቸር ሸጌ እና ሸጊት

የመረዋ ኳየሩ ዲሲ ዘፍነሽ ከ ድምፃዊትዋ ሳምራዊት አዘነ

በሞኒሳ ፒክቸር

ናሆም ሪከርድስ ሐሙስ ምሽት

ባነሻል የአራዳ ቋንቋ ነቅተሻል የሚል ስያሜ አለውዜማ ፡ ከፍሎም አብርሀ ግጥም፡ የፋና ላምሮቱ ምርጡ አሉላ ገብረ አምላክ እራሱ ክፍሎም አብርሀ

ኪዱ አድማሱ ቅንብር ስራዎቹ በጣም እየተደመጡ ነው ጤሎፖ ከ እፎይ አልበም የሰራው እራሱ ነው የሰራው ፡፡

ጠፋብኝ የተሰኘ ስራ ምነው ሸዋ በኩል በቅርቡ


እዚህ ስራ ላይ የምንጊዜው ፀሐፊ አንተህ ወራሽ ሲሰራው ዜማውን አዲስ ምስጋናው ቅንብር ዳዊት ቦስኮ ማስተሪንግ ሰለሞን ሀለማርያም በቅቡ ከወጡት ውስጥ ደብዳቤው ዳኪ ጎሲ እና የመሳሰሉት ማስተር አድርጎአል፡፡

በዚህ ወር ሁለተኛ ስራዋን የምታቀርበው / ሃይማኖት ግርማ / ውብ አለሜ

ሁሌም የማይረሳ ስራ የሰራለት ጌዲ በተራ /ጌዲኖን ዳንኤል

ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ ቅንብር ሚክሰር :- ኤርሚያስ በዳዳ

በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን ዜማ ፡: ዚጊ ዛጋ

በሆፕኢንተርቴመንት የተለቀቀው የሐይማኖት ግርማ በሱማልኛ ቋንቋ ካለይ ጀ ኢልኬ /ናልኝ የኔ ፍቅር / የዛሬ ሶስት ወር ነበር የወጣው ፡፡

ዴዲዮን ዳንኤል / በተራተራ ሲሆን ነገር/ መኖር ፈራሁ፡ላፅናናሽ ሳም ቮድ እና ጌዲ፣ ብወዳት ዜማ ቴዲ ቅንብር ናትናኤል በቀለ ግጥም ፍሬዘር አበበ ወርቅ ፡፡

ሄኖክ ጌታቸው / የኃላ እሸት / ላንቺ በአርብ ቀን በናሆም ሪከርድስ


ዜማም ቅንብር ጊልዶ ካሳ እዮኤል ብርሀኑ ግጥም ሚክሰር ማስተር ;- ይትባረክ ክፍሌ ዳይሬክት ሱራፌል ብስራት

ሄኖኬ ከዚህ በፊት ብሶብኛል ከ ጊልዶ ጋር የሰራው ሙዚቃ በምነው ሸዋ ተለቆ ነበር ልቤ አፌ አልተገጣጠሙም ሰስለስ ባለ ሙዚቃ ይታወቃል ፡፡ አሁን ደሞ ላንቺ ብሎናል ፡
ሙሉቀን መለሰ ደገመው ማለቴ ብዛየሁ ደምሴ 😂

አልገባኝም ፣ ዝም እላለሁ እንደገና ተሰርቶ ብዙ ተወዳጅነትን አትርፋል ምስክር እና ብዙ ዘመን የሚሰሩ ሙዚቃን ሰርታለች ፡፡ በባለፈው ሳላይሽ ኮንሰርት ላይ ድምቀቱን ያሳየው ብዛየሁ ደምሴ በጣም ተወዶለት በብዞዎች ጥያቄ መሰረት ድጋሚ ድጋሚ ብለዋል 😂በአብዛኞቻቹ ጥያቄ ተመልሶ የሁለት አልበም ያለው እና ሁለት ልጆች ያፈራው አርቲስት ቡዛየሁ ደምሴ እና ሙዚቃ በባንድ ጣዕም ያመጣችሁ የተወዳጁ ግጥም ዜማ ደራሲ የአበበ ብርሄኔ ባለቤት ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ ቅዳሜ ሕዳር 17 በሸራተን አዲስ፣ Gaslight እናንተን ለማስደሰት እየተጠባበቁ ነው

የዚህ አቅራቢ የሳይሽ ኮንሰርት ቀጥ አርጎ ያስተናገደው ሌቭል ዋን ኢንተርቴመንት ነው ፡፡

በዚህማ አይቀርም ሙሉቀን መለሰ 😂 ማነው ቡዛየው ደምሴ እና ፍቅር አዲስ
የኔ vibe የኳስ ምልከታ


ዘይገርም ዓለም ዋንጫ እና ኳታር ጨዋታው እሁድ የተጀመረው ይሄው ዛሬ ሰነባብቶ ሶስተኛ ቀኑን ይዛል ፡፡ ሀያል የሚባሉት ሐገር ከግምት በታች ሲሆኑ ጥቂት ግምት የተሰጣቸው ነጥብ ሰብስበዋል ማክሰኞ ለት የዋለው አጉዋጊው የዓለም ዋንጫ ፡፡

ቀን ሰባት ሰዓት የተደረገው አርጀንቲና ከ ሳውዲ አረብያ ነበር እድሎችን ለመቀቀም ወደ ኃላ የማትለው ሳዉዲ ነጥብ ይዛ ለመጣት አስችሎአታል ፡፡

አርጀንቲናን 2:1 አሸንፋለች ሜሲ አርጀንቲናን ቀዳሚ ቢያደርግም ሳውዲዎችከባዶ ተነስተው ሁለት ጎሎችን በሽሪር 48' በ ሰሊም53 ' ጎል አሸናፊ ሆነዋል ፡፡

ሌላው አስገራሚው ወጣት አብደላህ አል-ሳልሚ ይህ ህልም እውን ህኖለታል ከትውልድ አገሩ ሳውዲ አረቢያ ከ ጂዳህ ተነስቶ 1,600 ኪሎ ሜትር እስከ ዶሃ ድረስ በ በረሃ በእግሩ ተጉዟል።
አብደላህ ጉዞው የሚያሰቅቅ መሆኑን ለቢቢሲ

ጨዋታው ቀጥሎ 10:00 ላይ ምንም ጎል ያልተስተናገደበት ግን በዙ የግብ እድል ዴንማርክም ከቱንዚያም ነበሩ ሁለቱም ነጥብተጋርተዋል ፡፡

በተመሳሳይ ማታ 1:00 የጀመረው የሜክስኮ እና የፖላንድ ጨዋታ ተመጣጣኝ ልንለው እንችላለን በነገራችን ላይ ፖላንድ የገባችሁ የዓለም ዋንጫን በሩስያ ምትክ ነው ፡፡ ሩስያ በጦርነቱ ምክንያት ከ ብዙ የእስፖርት መሳተፍያ ተከልክላለች በዛምክንያት ፖላንድ ልትቀላቀል ችላለች ፡፡ የፖላንዱ ተጫዋት ሌቫንዶንስኪ በጨዋታው ፍፁም ቅጣት ምት አጊንቶ ስቶታል ፡፡

አመሻሹ ላይ ያሳየን ደሞ ፈረንሳይ ከ አውስትራልያ ብዙ ጎሎችንያ የንበት ፣ የአጨዋወት ስልት ፣ የጨዋታን መልክ በቦታውም ታሪክ ሲሰራባቸው ነበር ፈረንሳይ አውስትራልያ ላይ አራት ጎሎች አስቆጥራለች ራቢዮት 27' : ጅሩድ 32' 71' ኬልያን ኑባፔ ደሞ 68' ጎልም አገባ አሲስትም አደረገ ፡፡ታሪክ ሰሪው ደሞ ሆሊቬ ዥሩድ ነበር ፡፡ 51 ጎል ለፈረንሳ እስካውን አስቆጥሮ ከ ቴሪ ሄነሪ ጋር ተጋርቷል ፡፡ ደስታውን ሲያጣጣመው ነበር፡፡ ትናንት ፡፡ ኬልያን አጠቃላይ 8 ጨዋታ 2 አቀብሎአል የጓደኛ ኳስ አቀብሎ ያስቆጠሩለት ፡፡ 5 ደሞ የጎል አካውንቱ ነው ፡፡

ተፅህኖ የሚፈጥር ውጤት ነው

በተሙ
የኔቫይብ ሙዚቃ የሚወጣ በቅርቡ

ቅዳሜ ሞኢሳ ፒቸር ሸጌ እና ሸጊት

የመረዋ ኳየሩ ዲሲ ዘፍነሽ ከ ድምፃዊትዋ ሳምራዊት አዘነ

በሞኒሳ ፒክቸር

ናሆም ሪከርድስ ሐሙስ ምሽት

ባነሻል የአራዳ ቋንቋ ነቅተሻል የሚል ስያሜ አለውዜማ ፡ ከፍሎም አብርሀ ግጥም፡ የፋና ላምሮቱ ምርጡ አሉላ ገብረ አምላክ እራሱ ክፍሎም አብርሀ

ኪዱ አድማሱ ቅንብር ስራዎቹ በጣም እየተደመጡ ነው ጤሎፖ ከ እፎይ አልበም የሰራው እራሱ ነው የሰራው ፡፡

ጠፋብኝ የተሰኘ ስራ ምነው ሸዋ በኩል በቅርቡ


እዚህ ስራ ላይ የምንጊዜው ፀሐፊ አንተህ ወራሽ ሲሰራው ዜማውን አዲስ ምስጋናው ቅንብር ዳዊት ቦስኮ ማስተሪንግ ሰለሞን ሀለማርያም በቅቡ ከወጡት ውስጥ ደብዳቤው ዳኪ ጎሲ እና የመሳሰሉት ማስተር አድርጎአል፡፡

በዚህ ወር ሁለተኛ ስራዋን የምታቀርበው / ሃይማኖት ግርማ / ውብ አለሜ

ሁሌም የማይረሳ ስራ የሰራለት ጌዲ በተራ /ጌዲኖን ዳንኤል

ግጥም :- ወንደሰን ይሁብ ቅንብር ሚክሰር :- ኤርሚያስ በዳዳ

በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን ዜማ ፡: ዚጊ ዛጋ

በሆፕኢንተርቴመንት የተለቀቀው የሐይማኖት ግርማ በሱማልኛ ቋንቋ ካለይ ጀ ኢልኬ /ናልኝ የኔ ፍቅር / የዛሬ ሶስት ወር ነበር የወጣው ፡፡

ዴዲዮን ዳንኤል / በተራተራ ሲሆን ነገር/ መኖር ፈራሁ፡ላፅናናሽ ሳም ቮድ እና ጌዲ፣ ብወዳት ዜማ ቴዲ ቅንብር ናትናኤል በቀለ ግጥም ፍሬዘር አበበ ወርቅ ፡፡

ሄኖክ ጌታቸው / የኃላ እሸት / ላንቺ በአርብ ቀን በናሆም ሪከርድስ


ዜማም ቅንብር ጊልዶ ካሳ እዮኤል ብርሀኑ ግጥም ሚክሰር ማስተር ;- ይትባረክ ክፍሌ ዳይሬክት ሱራፌል ብስራት

ሄኖኬ ከዚህ በፊት ብሶብኛል ከ ጊልዶ ጋር የሰራው ሙዚቃ በምነው ሸዋ ተለቆ ነበር ልቤ አፌ አልተገጣጠሙም ሰስለስ ባለ ሙዚቃ ይታወቃል ፡፡ አሁን ደሞ ላንቺ ብሎናል ፡