Forwarded from DOGS Community
DOGS Airdrop is melting TON infrastructure 🐶
We understand that some people are still waiting for their on-chain claim to arrive.
Rest assured, all TON and Telegram Wallet teams are working hard to make it happen🦴
Please be patient—everyone will receive their airdrop!🐶
We understand that some people are still waiting for their on-chain claim to arrive.
Rest assured, all TON and Telegram Wallet teams are working hard to make it happen
Please be patient—everyone will receive their airdrop!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Dogs claim ያላደረጋሽ ቦቱ overload ስለ ሆነ network ተጨናንቆ ነው ታገሱ ተብላችኃል።
connect ያላደረጋቹ ደግሞ transfer fee ton አስገብታቹ claim አድርጉ።

እንወያይበት❗
.
.
.
👉 ቴሌግራም ላይ "የሌለው የለም" ብቻ ነው:: በድብቅ የተቀረፁ ቪዲዮዎች፣ የተሰረቁ ፊልሞች፣ የህጻናትን ጨምሮ የወሲብ ፊልሞች፣ የሚሸጡ ሶፍትዌሮች ከነ የይለፍ ኮዳቸው (በነጻ)፣ የሚሸጡ የትምህርት ቪዲዮዎች (በነጻ)፣ የቤት ውስጥ ሚሳይልና ቦንBን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች አሰራር፣ ጋዜጦች፣ መጽሄቶች፣ መጻህፍት . . . በገፍ አሉ::
👉 ማን፣ ለማን፣ ለምን . . . እንዳስተላለፈ ማወቅ በማይቻል መልኩ የቴሌግራም Ton Blockchain ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ይዘዋወራል:: Telegram እስከ 2028 ድረስ ተጠቃሚውን 800 ሚሊዮን ለማድረስ አቅዶ በተግባር እየሰራ ነው።
👉 Telegram አሁን የጀመረው #Tap_Tap ፕሮጀክት ባለቤቶች ራሳቸውን እንዲገልጹ የማያስገድድ በመሆኑ ISIS፣ ሰሜን ኮሪያ . . . ወዘተ ሳይቀር ሊሳተፉበትና በቢሊዮን የሚቆጠር ሀብት ሊያካብቱበት ይችላሉ። በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብም መጠቀሚያ ሊሆንና ሊጭበረበር ይችላል . . .
እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን መሰረት በማድረግ የቴሌግራም አሰራር ነጻነትን የሚያረጋግጥ ነው ወይስ በግልጽ ዓለም አቀፍ ህጎችን የሚጥስ❓. . . እንወያይበት❗
🔆 By Hanan Federalist

የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ
👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው።
👌 በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ሩሲያ) እና በቦን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን) ተምሯል።
👌 ከቴሌግራም በፊት #VKontakte (VK) የተሰኘው የሩሲያ ትልቁ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ሰርቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።
👌 በሳንሱር እና በመረጃ ግላዊነት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አለመግባባትና ውዝግብ በመፈጠሩ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ይሁንና ታስሮም በአቋሙ በመጽናቱና መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ በመፈጠሩ #በVK የነበረውን ከፍተኛ ድርሻ በመሸጥ ሩሲያን ለቆ ለመውጣትተገድዷል።
👌 ከወንድሙ ኒኮላይ ጋር ብኤበመሆን በደህንነት፣ በግላዊነት እና በፍጥነት ላይ ያተኮረ የቴሌግራምን መተግበሪያ ለቋል።
👌 ዱሮቭ ለዲጂታል ግላዊነት መብት አጥብቆ የሚሟገትና የመንግስትን የተጠቃሚዎች መረጃ ጥያቄዎች አጥብቆ የሚቃወም ነው።
👌 በፎርቢስ መረጃ መሰረት ዱሮቭ 15.2 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት አለው። ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት፣ ለCryptocurrency እና Blockchain ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል።
👌 በጣም ቀላል በሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚታወቀው ዱሮቭ የግል ቤትም ሆነ መኪና እንደሌለው ደጋግሞ ተኑግሯል።
👌 በTime መጽሄት በዓለም ላይ ከሚገኙ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ተደርጎ ተመርጧል።
👌 ፀረ እስራኤል የሆነ አንድ የሀከሮች ቡድን ከእስራኤል በቴራባይት መጠን ያለው በጣም ጥብቅ መረጃ መንትፎ ትናንት ቴሌግራም ላይ እንዳጋራ መረጃዎች እየወጡ ነው።
😌 በትናንትናው እለትም መረጃዎቹን እንዲያነሳ በይፋ ተጠይቆ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ታውቋል። ሌሊቱን በግል ጀቱ ከአዛርባጃን ወደ ሚኖርበት ዱባይ ሲመጣ ጎራ ባለበት ፈረንሳይ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወስዷል።
👌 ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆን፣ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሽብርተኝነት ክሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዘገቡ ሲሆን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ለእስር ሊዳረግ እንደሚችል ተገልጿል።
👌 ፖቬል ዱሮቭ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት አለው
🚨 Stand with #durov! 🤝
https://t.me/bigel2💎
#FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters

https://t.me/bigel2
#FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥንቃቄ❗
Notcoin፣ Dogs ወይም ሌላ ክሪፕቶ እንገዛለን በሚሉ እንዳትታለሉ በተደጋጋሚ አስጠንቅቄያለሁ:: አስቀድመው #ገንዘባችሁን ሳይልኩላችሁ #ክሪፕቷችሁን አትላኩላቸው ብያለሁ::
በዚህ ምክንያት ከዚህ ቀደም ሁለት ሰዎች "#Hamza_Oromia ልግዛችሁ ብሎን ከላክንለት #Block አደረገን" ሲሉኝ 'ጥፋቱ የራሳችሁ ነው!' ብዬ ነበር የመለስኩላቸው::
ነገር ግን ዛሬም ሦስተኛ ሰው ተመሳሳይ መልእክት ልኮ "ምን ላድርግ?" ሲል ጠይቆኛል::
ነገሩ:-
"ቅድም ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ? " ነው:: ከላካችሁ በኋላ "ምን ላድርግ?" አይሰራም::
ብልሆች ግን ከእነዚህ ጓደኞቻችን ስሕተት ተማሩ:: ይህ በሀሰተኛ አካውንት የሚጠቀም ሰውም ሆነ ሌላ ማንም "እንግዛችሁ" ካሉ መጀመሪያ ገንዘባችሁን አስልኳቸው::
በተጨማሪም ይሄን #Hamza_Oromia የሚል አካውንት የሚጠቀም ሰው በአካል የምታውቁት ካላችሁ የሰው ገንዘብ እንዲመልስ በትህትና ንገሩት:: ካልሆን በውስጥ የተጻጻፉትንና የላኩበትን ማስረጃ እዚሁ እለጥፋለሁ::

#Hamza_Oromia በ2021 #ዓባይ_ትግራይ በሚል ስያሜ ተከፍቶ የነበረ ነው። ዛሬ ከለጠፍኩኝ በኋላ ደግሞ ወደ #Hamza_Oromo ቀይሯል። ከጅምሩ አጭበርባሪ እንደሆነ ያሳያል። ከትክክለኛው Hamza Oromo የምትለዩት በተከታዮቹ ብዛት ( 17K አካባቢ #Followers አለው) ወይም profile ውስጥ ገብታችሁ የቀያየረውን በማየት ነው። ለማንኛውም ከዚህ አይነቱ አጭበርባሪ ሌባ ራሳችሁን ጠብቁ።
#Major_Update👌
"List የሚደረግበት ቀን ተቃርቧል" የሚል መልዕክት አጋርቷል። #Tap ማድረግ ምናምን የለውም:: በየቀኑ #Tasks መውሰድ፣ ጓደኞቻችሁን በሊንካችሁ ማስጀመር፣ በየሰባት ሰዓቱ ለአንድ ደቂቃ ተጭናችሁ መያዝና እጣ መንካት ዋና ዋና ተግባራት ናቸው። በDogs ጠቀም ያለ ገንዘብ ያላገኛችሁ ወይም ምንም ያላገኛችሁ በተለያዩ አካውንቶች ጠርቀምቀም አድርጉ።
#የreferral bonus ለተወሰነ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ አድርገዋል። Premium ያላችሁ በአንድ ሰው 1000 Stars ታገኛላችሁ። የተቀራችሁት ደግሞ 750 stars ይለገሳችኋል።
ያልጀመራችሁ #list ሳይደረግ የምትችሉትን ሰብስቡ
Click 👇👇
https://t.me/major/start?startapp=699881212

#OKX September 26/2024 🐹 #Hamster_Kombatን #list እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። የጊዜ ቆጠራም ጀምሯል። 🫶
😄 Check out 👇
📱 https://youtu.be/x8QgPPwRKTA?si=OM1Qu5Uq7eklnP0d
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
ጓዶች ይህን ስራ ጀምራችሁዋል?
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ጓዶች ይህን ስራ ጀምራችሁዋል?
🤑Airdrop x ኢምፓየር ሊዘረዝር 25👁 ብቻ ቀረው።
ስለዚህ በዚህ መካከል በቀን ውስጥ መሥራት አለብዎት.
የሚሰራበት መንገድ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ መታ በማድረግ ዕለታዊ ጥምር ማከል ይችላሉ።
🤑በዚህ ሳንቲም ፒፒኤች (በሰዓት ትርፍ) ይጨምራሉ።
🤑በቅርቡ ይጀምሩ👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/empirebot/game?startapp=hero6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
X Empire ጠቃሚ/ወቅታዊ መልእክት
#XEmpire Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል።
👌 wallet Connect ማድረግ
Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ ከxempire bot ጋር ማገናኘት ግዴታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም ከTonkeeper ጋር አገናኙት። (እንዴት እንደሚገናኝ ከላይ በስክሪንሾት ተመላክቷል።)
👌 Profit per hour
ስርጭቱ ከፍተኛ ስለሆነ Airdrops የሚሰላው በProfit per hour ነው። በዚህ ስሌት Profit per hour የገዛችሁበት አጠቃላይ Coin ብዛት ከግምት ይገባል። በዚህ P2E የሚከለከለው በAuto Clicker መሰብሰብ ሲሆን ማንም ሰው በፈለገው ያህል አካውንት እንዲሰበስብ በግልጽ የተፈቀደ ነው።
👌 የFriends ብዛት እና የሰበሰቡት መጠን (ጥራት)
የጓደኞች ብዛት በእናንተ link (ማስፈንጠሪያ) የጀመሩትን የሚመለከት ሲሆን ከብዛት ባሻገር #Active መሆናቸውም እንደ መስፈርት ይወሰዳል። እንደሌሎች Bots ጀምረው ካቋረጡ ተጠቃሚነታችሁ ይቀንሳል።
በተጨማሪም Airdropን በተመለከተ ባጋሩት መግለጫ "
ሁሉም ሰው እንደስራው የሚያገኝበትና ተጠቃሚ የሚሆን የጋራ አሸናፊነትን የሚያረጋግጥ ግልጽ አሰራር እንደሚከተሉም ገልጸዋል።
ስለዚህ በዚህ ማእቀፍ የተሻለ ለመሰብሰብ ተጣጣሩ። ብዙ ጓደኞች #Invite አድርጉ። አስጀምሩ። Auto clicker ግን በፍጹም እንዳትጠቀሙ።
የቀረው ጊዜ 25 ቀናት ብቻ ነው። ያልጀመራችሁ ቀሪውን ጊዜ ተጠቀሙበት
👇👇👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero6
Telegram
X Empire
Build your own empire!
👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#XEmpire የአዲስ ዓመት ስጦታ
~~
#XEmpire ትናንት ምሽት የቅድመ-ገበያ ሽያጭ #በGetgem ጀምሯል። ይሄ ከ1300 በላይ ለደረሳችሁት የማህበረሰባችን አባላት ትልቅ የዓዲስ ዓመት ስጦታ ነው።
#የXEmpire_tokens ($X) የሚሸጠው #በVauchur ሲሆን አንድ #Vauchur 69,000 #token ይሆናል። አንድ ሰው መሸጥ የሚችለው Vauchur ብዛት በደረሰበት profit per hours፣ Level እና #invite በተደረጉ ጓደኞች ብዛት . . . ወዘተ መሰረት የሚፈቀድ ነው።
በአሁኑ ሰዓት አንድ #Vauchur ከ5 Ton ($35 USD) በላይ እየተሸጠ ይገኛል። ወደ #NFT መቀየሪያ (የብሎክቼይን ክፍያ) 0.06 Ton ነው።
ማንም #XEmpire Coin የሰበሰበ ሰው Level 19 ላይ ሲደርስ መሸጥ የሚችል ሲሆን ዝቅተኛ Level ላይ የሚገኙት በቀጣይ እንደሚካተቱ ተገልጿል::
#የግል_አስተያየት
🙏 ወደ Vauchur ቀይሮ መሸጥ profit per hourን ሊቀንሰው ስለሚችል ለጊዜው ባትሸጡ ይመረጣል:: ሁለት ሦስት አካውንት ያላችሁ ግን ብትሸጡ ችግር አይኖረውም::
ከEthio #XEmpire Community አባላት መካከል እኔን ጨምሮ 3 ሰዎች Level 25 ደርሰናል፤ ከ14 ሰዎች level 24 ሲደርሱ በርካቶች Level 23 መጨረሻ አካባቢ ይገኛሉ: :
ስለሆነም በቀሩት 29 ቀናት ሁሉም ቀድመው የጀመሩ የኮሚዩኒቲው አባላት ከlevel 23 በላይ መድረስ ግድ ይላችኋል:: ከLevel 23 በላይ ያላችሁት ደግሞ እንደ ምንም ብላችሁ ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ይጠበቅባችኋል::
ጥቂት ቀናት የቀሩት XEmpire ያልጀመራችሁ አሁንም በሩ አልተዘጋም:: ጥቂት ጓደኞች ማስጀመር ከቻላችሁ በቀላሉ #ከlevel 20 በላይ መድረስ ትችላላችሁ::
🙋👇👇👌