Betty professional makeup studio & school
329 subscribers
274 photos
7 videos
3 links
Certificated Makeup artist
Download Telegram
ሰላም እንዴት ናችሁ
እንደሚታወቀዉ ቤቲ ፕሮፌሽናል ሜካፕ ትምህርት ቤት በርካታ ተማሪዎችን እያስተማረ ብቁ የሙያ ባለቤት በማድረግ ይታወቃል በመሆኑም አሁን ደግሞ 4ተኛ ዙር በደማቅ እና ለየት ባለ መልኩ በሀይሌ ሪዞርት ልናስመርቅ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ። ይምጡና የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ።
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 መልካም በአል ይሁንልን
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ 😊