Betty professional makeup studio & school
329 subscribers
274 photos
7 videos
3 links
Certificated Makeup artist
Download Telegram
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቤቲ ሜካፕ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን መልካም በአል ይሁንላችሁ ✝️✝️
ሰላም እንዴት ናችሁ
እንደሚታወቀዉ ትምህርት ቤታችን በርካታ ተማሪዎችን እያስተማረ ብቁ የሙያ ባለቤት በማድረግ ይታወቃል በመሆኑም አሁን ደግሞ ሙያችንን በደንብ በማስፋፋት አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል በፀጉር እንዲሁም በዲኮር የሙያ ዘርፍም መሰማራታችንን ልናበስራችሁ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን አዳማ ጀርመን ሲቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 231 ያገኙናል ። ይምጡና የበርካታ ሙያ ባለቤት ይሁኑ
ስልክ ቁጥር 0911941629
0911690667
ሰላም እንዴት ናችሁ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል በመሆኑም በጥፍር የሙያ ዘርፍ እኛ ጋር ተምራችሁ የጨረሳችሁ ተማሪዎች ድርጅታችን የስራ እድል ስላመቻቸላችሁ እየመጣችሁ በመወዳደር ተሳታፊ ይሁኑ አድራሻችን አዳማ ፖስታ ቤት ጀርመን ሲቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 231
ስልክ ቁጥር 0911941629
0911690667
ሰላም እንዴት ናችሁ
እንደሚታወቀዉ ቤቲ ፕሮፌሽናል ሜካፕ ትምህርት ቤት በርካታ ተማሪዎችን እያስተማረ ብቁ የሙያ ባለቤት በማድረግ ይታወቃል በመሆኑም አሁን ደግሞ 4ተኛ ዙር በደማቅ እና ለየት ባለ መልኩ በሀይሌ ሪዞርት ልናስመርቅ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ። ይምጡና የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ።