ሰላም እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የቤቲ ፕሮፌሽናል ሜካፕ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን በበቂ ሁኔታ አሰልጥኖ ማስመረቁ ይታወቃል በመሆኑም የሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን አሰልጥኖ ለየት ባለ መልኩ በ sky city hotel ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ ነው በመሆኑም የዚህ ያማረ ፕሮግራም መታደም ለምትፈልጉ ሁሉ 😊 ተጋብዛችኋል የመግቢያ ትኬቱን በመግዛት የፕሮግራማችን ታዳሚ ይሁኑ 🙏
ሰላም እንዴት ናችሁ ተወዳጁ የቤቲ ፕሮፌሽናል ሜካፕ ትምህርት ቤት በበቂ ሁኔታ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዝግጅቱን ጨርሶ በsky city hotel ለማስመረቅ🎓🎓 እነሆ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል በመሆኑም ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል ..🙏
ሰላም ውድ የቤቲ ሜካፕ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ እንደሚታወቀው የ2ተኛ ዙር ተማሪዎቹን በበቂ ሁኔታ አሰልጥኖ አስመርቋል በመሆኑም በልዩ ሁኔታ ይህን የክረምት ወቅት ምዝገባ በማገባደድ ላይ ስለሆንን መተው በመመዝገብ የዚህ ውድ ሙያ ባለቤት ይሁኑ...
Channel name was changed to «Betty professional makeup school & studio»
Channel name was changed to «Betty professional makeup studio & school»
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ➕➕ በሰላም አደረሰን , አደረሳችሁ መልካም በአል….
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!!
Betty makeup studio and school
ለመላ ኢትዮጵያውያን መልካም የገና በዓል እንመኛለን ✝️
Merry Ethiopian Christmas!!🎄
መልካም በዓል!!
Betty makeup studio and school
ለመላ ኢትዮጵያውያን መልካም የገና በዓል እንመኛለን ✝️
Merry Ethiopian Christmas!!🎄
መልካም በዓል!!
