❤️❤️ ❤️የኔ ፍቅር...❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነገር ተበላሽቶ እኔ አንቺን ከማጣ፣
የክሎሬክስ ሽጉጥ ከጅዳ ላስመጣ፣
እንደ ቴድሮስ ልሁን ጥይቱን ልጠጣ፤
ደሜ መሬት ይፍሰስ አልፈልግም ጣጣ፤
@funny_video_and_photo
ነገር ተበላሽቶ እኔ አንቺን ከማጣ፣
የክሎሬክስ ሽጉጥ ከጅዳ ላስመጣ፣
እንደ ቴድሮስ ልሁን ጥይቱን ልጠጣ፤
ደሜ መሬት ይፍሰስ አልፈልግም ጣጣ፤
@funny_video_and_photo
በግል ጉዳይ ምክኒያት ለትንሽ ቀናት ከOnline ርቄ ነበር። ይሀው መጥቻለው። እና ደግሞ ቀልድ እያያችሁ Like የማታደርጉ ሰዎች አውራ ጣት እንደሌላችሁ ደርሼበታለው
@funny_video_and_photo
@funny_video_and_photo
የባጥ የቆጡን ስትቀባጥርልኝ ቆይታ...
ቆይ ለምንድ ነው ይሄን ሁሉ ነገር ላንተ የምነግርህ ትለኛለች እንዴ
#ምን_አውቅልሻለው_እኔ😜😂
@funny_video_and_photo
ቆይ ለምንድ ነው ይሄን ሁሉ ነገር ላንተ የምነግርህ ትለኛለች እንዴ
#ምን_አውቅልሻለው_እኔ😜😂
@funny_video_and_photo
Watch "best photo" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCnhcJzNLTORv-m9pUtx2TRw
https://youtube.com/channel/UCnhcJzNLTORv-m9pUtx2TRw
ለመላው እስላማዊ ወንድምና እህቶቼ እንኳን 1442 የኢድ አል አድሀ (አረፋ) አመታዊ ክብረበዓል በሠላም አደረሰልን።
#ዘር_ሲቆጠር
................
ልጅ
አባት
አያት
ቅድመ አያት
ቅም አያት
ቅማንት
ሽማት
ምንዥላት
እንጅላት
ፍናጅ
ቅናጅ
እሰልጥ
አመልጥ
ማንትቤ
ደርባቴ
ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳
................
ልጅ
አባት
አያት
ቅድመ አያት
ቅም አያት
ቅማንት
ሽማት
ምንዥላት
እንጅላት
ፍናጅ
ቅናጅ
እሰልጥ
አመልጥ
ማንትቤ
ደርባቴ
ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳