Berhan Bank
19.4K subscribers
1.39K photos
68 videos
89 links
Established in October 2009, Berhan is noted for providing integrity driven fully fledged banking services. Experience Stress Free Banking with Berhan!
@Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
@Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc
Download Telegram
#ብርሃን_ባንክ
እንኳን አደረሰን! አደረሳችሁ!
የባንካችን 15ኛ ዓመት ክብረበዓልን በማስመልከት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤሊጎ ለገሰ፤ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤርሚያስ ተፈራና ሌሎችም ሲኒየር የማኔጅመንት አባላትና ዳይሬክተሮች በተገኙበት የኬክ ቆረሳ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡
ለመላው የባንካችን ባለአክሲዮኖች፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ ሰራተኞችና ደንበኞች እንኳን ለ15ኛ ዓመት ክብረበዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!
#15thanniversary #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Saturday, December 28, 2024.
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
#ብርሃን_ባንክ
#ይቀበሉ_ይመንዝሩ_ተጨማሪ_2%_ #እና_ልዩ_የበአል_ስጦታዎን_ይውሰዱ

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ባንክ ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 2% እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
Berhan Bank pinned a photo
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Monday, December 30, 2024.
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
የሐዘን መግለጫ

በሲዳማ ክልል፣ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
ብርሃን ባንክ
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Tuesday, December 31, 2024.
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
ለብርሃን ባንክ አዲስ ደንበኞች በሙሉ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት፤ ከታህሳስ 23 ቀን 2017ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም  ቅርንጫፍ  ለሚከፈት አዲስ ሒሳብ የፋይዳ/ዲጂታል/ መታወቂያ እንደሚያስፈልግ አስቀምጧል፡፡
ስለሆነም  አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች  አዲስ  ሒሳብ ለመክፈት ስትመጡ ፋይዳ /ዲጂታል /መታወቂያ ካርድ መያዝ እንዳለባችሁ  ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Wednesday, January 01, 2025.
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
#ብርሃን_ባንክ
#ይቀበሉ_ይመንዝሩ_ተጨማሪ_2%_ #እና_ልዩ_የበአል_ስጦታዎን_ይውሰዱ

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ባንክ ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 2% እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
#Berhan_Bank
To all our valued customers, Happy New Year!
As we welcome the New Year, we extend our heartfelt thanks to our esteemed customers for your continued trust and support!

#Newyearwish #berhanbank #stressfreebanking #bank #finance #bankinethiopia
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Thursday, January 02, 2025.
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
#ብርሃን_ባንክ
በተለያዩ ቅርንጫፎች የባንካችን 15ኛ ዓመት ክብረበዓል እየተከበረ ይገኛል!
15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!
#15thanniversary #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia