┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
አይንሽን ጨፍኚ🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ
🌸SHARE AND JOIN🌸
🌺 Share➷➷➷
▫️▪️▫️
ለሀሳብ አስተያየት👇👇💌
📩
Join us &Share 👇👇👇
👉@Benatis2 @Benatis2👈
👉 @Benatis2 @Benatis2👈
👉@Benatis2 @Benatis2👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
...........➻ ✦••............
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄
❥❥________⚘_______❥❥..
❣:¨·.·¨: ❣
አይንሽን ጨፍኚ🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ
🌸SHARE AND JOIN🌸
🌺 Share➷➷➷
▫️▪️▫️
ለሀሳብ አስተያየት👇👇💌
📩
Join us &Share 👇👇👇
👉@Benatis2 @Benatis2👈
👉 @Benatis2 @Benatis2👈
👉@Benatis2 @Benatis2👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
...........➻ ✦••............
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄
❥❥________⚘_______❥❥..
#የኔ ግጥም ላንቺ
ስፅፍ ስፅፍልሽ ስፈልግ ቃላቶች
ሳንገናኝ እኮ ኣለፉ ቀናቶች
ሳላወራሽ ነግቶ ቀኑ ቢመሻሽም
የናፍቆት ዓለሙ ላንቺ ባይሰፋሽም
መላ ጥለሽበት ለኔ ሁሉ ችግር
የነበረኝ መውደድ ሲጨመር ለፍቅር
ሰዓት ሆነ ደቂቅ ኣታልፍ ሳላስብሽ
ደውልላት ይለኛል ኣንቺን ስናፍቅሽ
ያሳለፍናት የፍቅር ግዜ እኛ ባንጠግባትም
ዳግም የምንደሰትባት ቀን መምጣትዋ አይቀርም
እኔ ምፈልገው ኣንቺን ለማስደሰት
ከደበረሽ ደሞ ኣንቺን ለማፍታታት
የደበቅሻት ምስጢር ካለች ከመሳሳት
ኣወራለው ቡዙ ኣንቺን ለማውጣጣት
ይሄን ሁሉ ለፍቅራችን ብዬ
ኣንቺን ለመጠበቅ ያሁሉ ኮብልዬ
ብቻ ሊያስብደኝ ክረምቱን ከርሜ
ኣላስቀምጥ ኣለኝ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ
'''' ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ''''
ስሰማው ስምሽ ተጠርቶ በስሜ
'''' ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ''''
ሰውማ ገርሞታል ላንቺ ብቻ ሞቆሜ
የኔና ኣንቺማ ያላለቀ ፍቅር
ያንሰዋል ቢተኛ እዚች ትንሽ ምድር
ኩራት እንበለው የማንገናኘው
ቁጭ ብለን ኣንድ ላይ የማንወያየው
የማትረሳ ቀን ያቺ ኣንድ ምሽት
ኣፈቅርሻለው እኔ እስከምሞት
#princes (*****) for you
Join &Share 👇👇👇
👉@Benatis2 @Benatis2👈
👉 @Benatis2 @Benatis2👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ስፅፍ ስፅፍልሽ ስፈልግ ቃላቶች
ሳንገናኝ እኮ ኣለፉ ቀናቶች
ሳላወራሽ ነግቶ ቀኑ ቢመሻሽም
የናፍቆት ዓለሙ ላንቺ ባይሰፋሽም
መላ ጥለሽበት ለኔ ሁሉ ችግር
የነበረኝ መውደድ ሲጨመር ለፍቅር
ሰዓት ሆነ ደቂቅ ኣታልፍ ሳላስብሽ
ደውልላት ይለኛል ኣንቺን ስናፍቅሽ
ያሳለፍናት የፍቅር ግዜ እኛ ባንጠግባትም
ዳግም የምንደሰትባት ቀን መምጣትዋ አይቀርም
እኔ ምፈልገው ኣንቺን ለማስደሰት
ከደበረሽ ደሞ ኣንቺን ለማፍታታት
የደበቅሻት ምስጢር ካለች ከመሳሳት
ኣወራለው ቡዙ ኣንቺን ለማውጣጣት
ይሄን ሁሉ ለፍቅራችን ብዬ
ኣንቺን ለመጠበቅ ያሁሉ ኮብልዬ
ብቻ ሊያስብደኝ ክረምቱን ከርሜ
ኣላስቀምጥ ኣለኝ ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ
'''' ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ''''
ስሰማው ስምሽ ተጠርቶ በስሜ
'''' ፍቅርሽ ገብቶ በደሜ ''''
ሰውማ ገርሞታል ላንቺ ብቻ ሞቆሜ
የኔና ኣንቺማ ያላለቀ ፍቅር
ያንሰዋል ቢተኛ እዚች ትንሽ ምድር
ኩራት እንበለው የማንገናኘው
ቁጭ ብለን ኣንድ ላይ የማንወያየው
የማትረሳ ቀን ያቺ ኣንድ ምሽት
ኣፈቅርሻለው እኔ እስከምሞት
#princes (*****) for you
Join &Share 👇👇👇
👉@Benatis2 @Benatis2👈
👉 @Benatis2 @Benatis2👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Forwarded from Marcador Bot
ከወንድ ዲምፕላም
ከሴት ፂማም
ከኪስ አጣቢ
ከተበጠሰ ተሳቢ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከጨለማ ጉድጓድ፣
አላማ ከሌለዉ ወንድ፣
ኑሮ ከመረራት ቆንጆ ሴት፣
Mother ከማትወዳት ሚስት፣
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከሀብታም ምቀኛ
ከጎረቤት ወረኛ
ከልብ ወዳጅ ሸረኛ
ትዳር ከሚመስጠዉ ጓደኛ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከአስመሳይ አለቃ
ጉቦ ከለመደ ጥበቃ
ከአሽከርካሪ ሞገደኛ
ጥግብ ካለ እግረኛ
ሂሳብ ለመክፈል ከማትከራከር ሴት
በሚስት ደሞዝ ብቻ ከሚመራ ቤት
ከባል አሳፋሪ
ከሚስት ቆማሪ
ከእንትን ጀማሪ
ከወንዳወንድ ፈሪ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
አራዳ ነኝ ከሚል ስራ ከማይወድ ወጣት
ከወንድ ጋር ሆና ከምትጣቀስ ሴት
ሂሳብ ሲመጣ ሸኖ ቤት ከምትሄድ date
Room ገብታ ወሬ ከሚያምራት ቸከስ
ላይብረሪ ዉስጥ ከሚያመልጥ ፈስ
አንተ በጥበብህ ሰዉረኝ ጌታዬ!!🙏
ከሌባ ሸምጣጭ
ከሙዝ ልጣጭ
ከወንድ አሽቃባጭ
ከነ username ኮፒ ከሚያደርግ ቻናል፣
ከአስቀያሚ ቺክ ሞራል፣
ድኖ ከማይጠፋ ቁስል፣
ሰዉረኝ!!ሰዉረኝ!!ሰዉረኝ!!🙏
ይቀጥላል ....
Join for more
sharehere👇👇👇
@Benatis2 @Benatis2
@Benatis2 @Benatis2
@Benatis2 @Benatis2
ከሴት ፂማም
ከኪስ አጣቢ
ከተበጠሰ ተሳቢ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከጨለማ ጉድጓድ፣
አላማ ከሌለዉ ወንድ፣
ኑሮ ከመረራት ቆንጆ ሴት፣
Mother ከማትወዳት ሚስት፣
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከሀብታም ምቀኛ
ከጎረቤት ወረኛ
ከልብ ወዳጅ ሸረኛ
ትዳር ከሚመስጠዉ ጓደኛ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
ከአስመሳይ አለቃ
ጉቦ ከለመደ ጥበቃ
ከአሽከርካሪ ሞገደኛ
ጥግብ ካለ እግረኛ
ሂሳብ ለመክፈል ከማትከራከር ሴት
በሚስት ደሞዝ ብቻ ከሚመራ ቤት
ከባል አሳፋሪ
ከሚስት ቆማሪ
ከእንትን ጀማሪ
ከወንዳወንድ ፈሪ
ሰዉረኝ አምላኬ!!🙏
አራዳ ነኝ ከሚል ስራ ከማይወድ ወጣት
ከወንድ ጋር ሆና ከምትጣቀስ ሴት
ሂሳብ ሲመጣ ሸኖ ቤት ከምትሄድ date
Room ገብታ ወሬ ከሚያምራት ቸከስ
ላይብረሪ ዉስጥ ከሚያመልጥ ፈስ
አንተ በጥበብህ ሰዉረኝ ጌታዬ!!🙏
ከሌባ ሸምጣጭ
ከሙዝ ልጣጭ
ከወንድ አሽቃባጭ
ከነ username ኮፒ ከሚያደርግ ቻናል፣
ከአስቀያሚ ቺክ ሞራል፣
ድኖ ከማይጠፋ ቁስል፣
ሰዉረኝ!!ሰዉረኝ!!ሰዉረኝ!!🙏
ይቀጥላል ....
Join for more
sharehere👇👇👇
@Benatis2 @Benatis2
@Benatis2 @Benatis2
@Benatis2 @Benatis2