belagraph
3.61K subscribers
671 photos
7 videos
28 files
72 links
Font | Pattern
Logo | Poster

Get fonts: @belafonts_bot
Contact me: @bela_d
https://linktr.ee/belagraph
Download Telegram
እነዚህ መልከፊደላት እናንተን ይጠብቃሉ፤ አናግሩን እና ይግዙ እስካሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን😁

@bela_d
@belafonts_bot
⚡2👏1
Forwarded from Migib Menu
You can explore Manyazewal Eshetu Gibi's restaurant on our website now!

migib.menu
🔥5
ሰላም ቤተሰብ✋

እስከ አሁን ለህዝብ የሚቀርቡ መልክ ፊደላትን በቂ ባይሆኑም አሻራዬን ያሳረፍኩባቸውን ሰርቼአለሁ ብዬ አስባለሁ። ከዚህ በኃላ ግን ላልተወሰነ ጊዜ ለሁሉም ሰው የሚሆን መልከ ፊደል ላለመስራት ወስኛለሁ። እስካሁን የተሰሩትን መግዛት ግን ትችላላችሁ።

በግላችሁን የራሳችሁን መልከፊደል የምትፈልጉ ደግሞ አናግሩኝ።

@belafonts_bot
@bela_d
❤18🔥3👍1🥰1🙏1
Forwarded from Migib Menu
Our website will be back soon!🙏

migib.menu
❤2
FRESH RESTART.
🔥40❤5🥰2
Forwarded from Tesfa
በሕይወትህ ጉዞ ውስጥ ከሁሉ በላይ አስፈላጊው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑ ነው። ከእግዚአብሔር ጋር እየተጏዝክ ነው? እርሱ አይተውህም፣ አይረሳህምም። በተስፋ መቁረጥህ፣ በድካምህና በጨለማህ ውስጥም ከአንተ ጋር ነው። ጭንቀትህ፣ ብቸኝነትህ ወይም የተለያዮ ሁኔታዎች ቢገጥምህም፣ በእግዚአብሔር ላይ ተማመን። ከሁሉ በላይ የሚያስፈልግህ የእግዚአብሔር አብሮነት ነው! ዛሬ
ይሄን አምላክ ሕይወትህን አንዲመራህ ፈቃድህን ልትሰጥ ዝግጁ ነህ?

መዝሙር 121:1-2 ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።


#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
❤6
What do you think guys about this logo?

Order Yours🤗
🔥24❤3👍3
Forwarded from Bikila Habtamu
EthSwitch is hiring a Graphic Designer.

See the details and apply HERE.
Forwarded from ADIL CREATIVE
ሌቦ ሳህሌ | LEBO SAHLE

A Creative Ethiopian Display Typeface
ሌቦ ሳህሌ በተለየ የፊደል ቅርጽ፣ በሚያምሩ ኩርባዎች እና በዘመናዊ የኪነ-ጥበብ አቀራረብ የተፈጠረ ልዩ የአማርኛ የDisplay Font ነው።
የባህላዊ የኢትዮጵያ ፊደላትን ውበት ከፈጠራዊ የዲዛይን አቀራረብ ጋር በማጣመር ለማንኛውም ዲዛይን የተለየ ማንነትና የእይታ ተጽዕኖ ይሰጣል።

Best For
Logo & Branding ፣ Posters & Flyers
Creative Headlines ፤ Typography Art
Social Media Designs ፤ Titles & Advertising

ሌቦ ሳህሌ | LEBO SAHLE premium font available now✌️

@Yonail_Typography
❤8🔥1
Here is the Bela Mardan typeface utilized for the branding project.

@CEOofBranding
❤7🔥1