Forwarded from በናያስ | Benaiah
ይፋዊ የብራንዳችን መልከ ፊደል (Fonts) ማሻሻያ ✍️
ጉዟችንን የጀመርነው በባታንጋስ (Batangas) መልከ ፊደል ነበረ፤ ከጊዜ በኋላ ግን በናያስ (Benaiah) የተሰኘውን የራሳችንን ልዩ መልከ ፊደል አዘጋጀን።
ከተለያዩ በርካታ የግራፊክስ ዲዛይኖች ጋር ሙከራዎችን ስለምናደርግ፣ በ@Belagraph አዲስ የተሰራውን ቤላ በረካ (Bela Bereka) የተሰኘ መልከ ፊደል በማካተት የብራንዳችንን የፊደል ምርጫዎች አስፍተናል።
ቤላ በረካ በአቤል ዳንኤል የተሰራ፣ ከፍተኛ ተፅዕኖና ታይነት እንዲኖረው ተደርጎ በጥንቃቄ የተቀረጸ፣ ደመቅ ያለና ዘመናዊ የግዕዝ (የአማርኛ) መልከ ፊደል አይነት ነው። ለፖስተሮች፣ ለዋና አርዕስቶች እና ለብራንዲንግ ስራዎች ታስቦ የተሰራ ሲሆን፣ ለግዕዝ ስክሪፕት ጠንካራና ዘመናዊ ገፅታን ያናጽፋል። ይህም ዲዛይኖችዎ በማንኛውም መድረክ ላይ የሰዎችን ትኩረት በቀላሉ እንዲስቡ ያደርጋል።
ቤላ በረካ (Bela Bereka)
• https://t.me/belagraph/504
ይህንን መልከ ፊደል እንድንጠቀም ፈቃድ ስለሰጡን ለBelagraph ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። በዚህ መልከ ፊደል የተሰሩ ድንቅ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለማሳየት እጅግ ጓጉተናል።
#Fonts #Brand
@Benaiah_Amharic

🔥15❤6🥰1
Bela Mardan: an Ethiopic typeface that reimagines tradition through elegant forms, exceptional clarity, and a modern design. Designed by Abel Daniel (@belagraph)
ቤላ ማርዳን (አቤል የማርታ እና የዳንኤል ልጅ)
Premium font available now!!
@belafonts_bot
ቤላ ማርዳን (አቤል የማርታ እና የዳንኤል ልጅ)
Premium font available now!!
@belafonts_bot
❤22🔥10⚡1