Forwarded from Design Weg
Forwarded from Design Weg
YouTube
የራሴን አይነት የፊደል ገበታ እሰራ ነበር - አቤል ዳንኤል Abel Daniel - Episode 10
እነሆ ክፍል 10! 🙌
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች፤ በ10ኛው ክፍል ከ አቤል ዳንኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ አቅረብንላችሁ!
አቤል ዳንኤል ታይፕ ዲዛይነር፣ ፓተርን ኢሉስትሬተር፣ እንዲሁም የ"ቤላ መልከፊደላት ሱቅ" መስራች ነው። በዚህ ክፍል ከቤላ ጋር ስለህይወት ልምዱ እና እንዴት በአስተውሎ መምረጥ እንደሚቻል እናወራለን።
Host: @Werqspace
Recorded: October 17, 2022
Links:…

👍1
Forwarded from Design Weg
ቸል የተባለው ርዕስ የሚታሰብበት ጊዜ ደረሰ! 😁
በዚህ ሳምንት ከሄኖክ ደሪባ በስቱድዮ ስራ ህይወቱ ውስጥ ካሳለፈው የቢዝነስ የህይወት ልምድ እንጋራለን!
ሄኖክ የCOLOREM DESIGN STUDIO መስራች እንዲሁም አኒሜተር ነው።
ምን እንጠይቀው? @feedwegbackbot
Colorem Adress🔗
Instagram | LinkedIn
Www.coloremdesignstudio.com

❤1
❤5👍3