ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡
200 subscribers
908 photos
10 videos
419 files
23 links
መቼም ሁሌም ተመራጩ
@Bekadishinfo

ጥቅሙ ስለዲሽ ማንኛውንም መረጃ የምንጠያየቅበት እና የምንማማርበት ነው ።እባኮን ይቀላቀሉን።



>> ለተለያዩ አስታያየቶችን ለመስጠት
0953334788
Download Telegram
Man citv vs AstonVilla
🛰Yahsat 52.5°E
🖥1TVHD
📶12015 H 27500
🔑ነፃ
የተለያዩ Decoderዎች Bisskey አገባብ
🎯LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐 Biss key _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑 Master code  3503

🎯Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000
Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ
🔐Biss key  installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  6666

🎯Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐Biss key  ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  8888

🎯Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ
🔐Bisskey ለማስገባት  Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  6666

🎯Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት  በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888  ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled  ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑Master code  9876

🎯Ls 6060-8080-8585-9090
🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን  F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  9876

🎯Ls 9090-Ls 90o0Mini HD
🔐Bisskey  ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
_
🎯real star
1010-5050
🔐Bisskey  በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑Master code  9876
_
🎯LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24
🔐Bisskey  ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 1512
_
KingStar ሪሴቨሮች ላይ Biss key ለማስገባት

KS 99HD PRIME  -ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 7960 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 8070 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን
KS 9080 HD ሪሞቱ ላይ Page+መጫን

KS V10 PLUS  -ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 3939 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 7700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን
KS 9700 PLUS-ሪሞቱ ላይ ''0''መጫን

🎯Supermax  2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini
🔐Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled  ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
__
🎯SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus
🔐Bisskey  ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  3606
__
🎯Eurostar 9200Gold plus Sd -
9300-9600 Sd
🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🔑Master code 1004
_
🎯SM  2550HD CA MINI
🔐Bisskey ለማስገባት  መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን።
🔑Master code  3327 _3328_3329
_
🎯IBOX 3030,3030S,3030S2
🔐Bisskey በመጀመርያ Update  እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ  e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
_
🎯Sm F18 ALL TYPE
🔐Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  9876  -6000
__
🎯SM 3500 3G HD
🔐Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ info + 111 ስንነካ patch enabled  ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
🔑Master code 9876

🎯NEw Star NR 4040
🔐Biss key በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code
___
🎯i MAX HD BOX
🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B  በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code
____
🎯SR 4080 EXTREME
🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን።
___
🎯CORONET HD RECEIVERS
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code  9876 -9999
____
🎯HD WORLD RECEIVERS
🔐Biss key ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።
____
🎯TIGER HIGH CLASS V2
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።
_
🎯STAR GOLD MINI
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።


🎯FREE SAT RECEIVERS
🔐Biss key ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑Master code 6666
__
🎯TIGER E12 HD ULTRA RF
🔐Biss key ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።
🖥MKsaby TV
🛰 Nilesat 7°W
📶11636 V 27500(በመረጃ ቲቪ Frequency)
💥ዛሬ በLaliga ጨዋታ
Almeria ✘ Osasuna
ምሽት 04:00 ላይ አስተላልፋለው እያለ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁እንኳን ደስ ያላችው🔥🔥🔥
ETV ዳግም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የተመረጡ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ጨርሷል።
የ2022ቱን የኳታር የአለም ዋንጫን ጨምሮ የቀጥታ ስርጭት ይዘቱን ለማስፋት(ምናልባትም የUEFA Champions Leagueን ጨምሮ) እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
💥ሙሉ ማብራሪያውን ከVideoው ያገኙታል
ኢቲቪ መዝናኛ የተመረጡ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታወችን ለማስተላለፋ ከአወዳዳሪው አካል ጋር መስማማቱ ሚታወስ ነው ።

በቀጣይ ሳምንት እንዲተላለፍ ከተመረጡ ጨዋታወች ውስጥ NORTH LONDON DERBY አንዱ ነው በአርሰናል እና ቶተንሀም መካከል ቅዳሜ 8:30 የሚደረገው ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ ሚተላለፋ ይሆናል

ምንጭ👇
Ethio arsenal
ቅዳሜ 11:00 ሰዓት ላይ በ FOOTBALL HD

🏟Chelsea 🆚 Wolves
               11:00 አመሻሽ

🖥 FOOTBALL HD
🛰 Yahsat 52.5°E | 11785H27500
🔐 Biss: 12 34 00 46 AB CD 00 78
😱 መልካም ዜና Tv Varzish እና Football HD የ 2022 የ Qatar አለም ዋንጫ 64 ጨዋታዎች የማስተላለፍ ፍቃድ አጊንተዋል።

⚫️ Varzish TV HD
📡 Yahsat 52.5°E
🔶 11785 H 27500
SID  0005
🔐 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E

⚫️ Football HD
📡 Yahsat 52.5°E
🔶 11785 H 27500
SID  0008
🔐 12 34 00 46 AB CD 00 78

@ShegarDish08     ሸገር ዲሽ✌️
Forwarded from MR.X Market 🚩
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሻሸመኔ ከተማ ነዉ ሚዘጋጀዉ ኮንሰርቱ
በ '''Eyu Event''''' የተዘጋጀ

ትኬቱን ለመግዛት 0943880256 ቢደዉሉ ያገኙናል

''''Eyu Event'''''

በቴሌግራም @Eyuenvent
base.apk
3.2 MB
👆👆ይሔ update የሆነ የScore Live 808 Application ነው።
👉ማንኛውም አይነት ጨዋታ Live መከታተል ትችላላቹ።


@ShegarDish08
God channel TP
12722
26668
H/V
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝗔𝗕𝗢𝗢𝗗𝗜 𝗠𝗢𝗛)
ጨዋታውን ማየት ለምትፈልጉ በዚ ዌብሳይት ፍንትው ባለ ጥራት ይመልከቱት 😉👇

[https://www.score808.tv/football/2439606-arsenal-vs-fc-barcelona.html]
dangerous liaisons
📺Tv_Varzish እና 📺Football HD ለተቋረጠባቹ

  * በመጀመሪያ ቻናል Edit ውስጥ በመግባት ሁለቱን ማጥፋት
   * በመቀጠል በድጋሚ installation ውስጥ በመግባት በዚህ👉 11785 H/V 27500 TP search ማረግ
     ከዛ ቻናሎቹ በራሳቸው መስራት ይጀምራሉ... ነገር ግን ቻናሎቹ በራሳቸው ካልጀመሩ ከስር ያለውን Biss kay ኮድ በማስገባት ማስጀመር ትችላላቹ!!

📺 Tv Varzish biss kay
(03A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD biss kay
(12340055ABCD0078)

⚠️በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው የተቋረጠው!!!
የየሪሲቨሮችን biss kay አገባብ በቀጣይ ፁሁፍ እናደርስላቹኋለን!!!
🔥አዲስ ነፃ የኳስ ቻናል 🔥
Setanta Sports 1 Evraziya
Setanta Sports 2 Evraziya

📡ሳተላይት azerspace 1 46E በድሮው CBC SPORT በሚገባበት ሳተላይት
frq    11024
POL  HOR
S.R   16500

የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን ጨምሮ ሌሎች ሊጎችን ያሳያል።
ከኢትዮ ሳት ጋር በ1 ሰሃን ላይ በ2 LNB ይገባል።
ለጊዜው  ምንም አይነት መክፍቻ ኮድ አይፈልግም (FTA) free ነው
ቆይታውን ግን አናውቅም
ለAmos 2/3 4°W ተጠቃሚዎች አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ተፈላጊ ቻናሎችን ዝርዝር ስናይ

❤️የስፖርት (Sportse) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11471 V 27500
📺Sport 1

#TP 10971 V 30000
📺Sport 2HD
📺Sport 3HD
📺Sport 4HD
📺ONE HD
📺5 PLUS HD
📺Eurosport HD

#TP 11031 V 27500
📺Sport 2
📺Sport 4
📺5 LIVE
📺5 STARS

#TP 11551 V 27500
📺5 GOLD

#TP 11103 V 30000
📺Man-United TV HD

❤️የዶግመተሪ (Documentary) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11103 V 30000
📺N.Geographic HD
📺NG WILD HD

#TP 11551 V 27500
📺Discovery Science

#TP 10971 V 30000
📺Yes Documentary HD
📺History HD

❤️የፊልም ቻናሎችን ስናይ
#TP 10971 V 30000
📺Yes TV Action HD
📺Yes TV Comedy HD

#TP 11031 V 27500
📺Movies Action
📺Movies Comedy
📺Yes Movies Kids

❤️አለም አቀፍ የዘፈን(Music) ቻናሎችን ስናይ
#11551 V 27500
📺CLUB MTV
📺MTV
📺MTV 00s

#TP 10971 V 30000
📺MTV HD

❤️የልጆች(Kids) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11031 V 27500
📺Disney Channel
📺Yes Movies Kids

#TP 11551 V 27500
📺Disney Channel Junior

#TP 11103 V 30000
📺Disney Channel HD

⚽️watch
EPL
LALIGA(HD)
SERE A
BUNDESLIGA
UEAFA CHAMPIONS LEAGUE
UEAFA EUROPA LEAGUE
FRENCH LEAGUE1
EFL(ENGLISH CHAMPIONCHIP)
FA CUP
CARABAO CUP
😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000
😱Canal+ Ethiopia በ Eutelsat 7E ላይ የተወሰኑ የሀገራችን  ቻናሎች Free ሆነው እየሰሩ ነው።

    👉EBS HD &ETV & Fana & Abay tv & Mimber & Eotic & Balageru & ESAT & ETV entertainment  ሌሎችም የተወሰኑ ሀገርኛ ቻናሎች አሉት።

👉የዱሹ አሰራር ከNilesat ከፍ አርገው ወደ ግራ ዞር በማረግ ይገባል ወይንም እዛው Nilesat or Amos ላይ በዘንግ በመቀጠል መስራት ትችላላቹ።

👉ከስር L shape ዘንጉ ላይ LNB በማሰር።
Frequency 11513/ H /30000 ወይም 11595 H 30000 ለመፈለጊያነት መጠቀም ይችላሉ።

👁መረጃ👁

ማሳሰቢያ Nilesat & Ethiosat አንድ ላይ ይሰራል የሚሉት ውሸት ነው። 
👉አንድ ላይ የሚሰራው Nilesat እና Canal + Eutelsat 7ነው


የመረጃ ምንጭ ሸገር ዲሽ08📡💪💪