በህግ አምላክ ድራማ
119K subscribers
11 photos
102 videos
90 links
❤️በህግ አምላክ❤️

በ ህግ አምላክ የሚታዩ የተለያዩ #ፕሮግራሞችን እና የተለያዩ ሀገረኛና የውጭ #ምርጥ ምርጥ #ፊልሞችን በነፃ ያገኛሉ።

👁ከ እናንተ ሚጠበቀው እኛ ጋር መቆየት ብቻ ነው!!!!

በእውነት ይወዱናል😉
Leave ማድረግ አይፈቀድም

ለማስታወቂያ ስራ ከፈለጉን
👇
@medatubeAds_bot
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 7

Share
@meda_tube
@meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 10

Share
@meda_tube
@meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 11

Share
@meda_tube
@meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 12

Share
@meda_tube
@meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 13

Share
@meda_tube
@meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 14

Share
@meda_tube
@meda_tube
ገብርዬ
◦◦◇◈◇◦◦
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ተከታታይ ድራማ ነው

በተጨማሪም የተለያዩ ከአደይ በተጨማሪ ሌሎች የሀገርኛ ድራማዎች በሁለተኛ ቻናላችን በሆነው "@Behig_Amilak" ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን. እየገባችሁ ተከታተሉ

                   ◦◦◇◈◇◦◦
ዘወትር ሀሙስ ምሽት በዚህ ቻናል ይቀርባል።

🙏SHARE | ሼር 🥰
-------------------------------------------

🔗LINK🔗
📥 Channel:👇👇👇
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎬 Title : ገብርዬ
🎞 Part : ክፍል 1
🔊 Language : Amharic
💿Quality : Full HD| በሙሉ ጥራት

━━━━━━━━━━━━━━━━━
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ተከታታይ ድራማ ነው
-------------------------------------------
🙏SHARE | ሼር 🥰
-------------------------------------------

🔗LINK🔗
📥 Channel:👇👇👇
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk
Audio
#ለጥንቃቄ⚠️

" ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ነው " እየተባለ ወደ ተለያዩ የባንኩ ደንበኞች ስልክ እየተደወለ የግል መረጃ መውሰድና የኦንላይን ዝርፊያ እየተሞከረ ይገኛል።

ቀደም ብሎ አንድ #አጭበርባሪ ግለሰብ (ጾታ - ወንድ) ሳያውቀው ለባንክ ሰራተኛ ደውሎ ያጋጠመውን ክስተት አጋርተናል።

የዜጎችን ሀቅና ገንዘብ አታለው ለመዝረፍ ስልክ ከሚደውሉት መካከል #ሴቶችም ስለሚገኙበት ጥንቃቄ አድርጉ።

ከላይ ባለው የድምፅ ቅጂ የምትሰሟት አጭበርባሪ ግለሰብ (ጾታ-ሴት) ከንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት እንደደወለች በማስመሰል ፦ ደንበኞች የሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ ኔትዎርኩ please try again ፣ connection problem ፣ error ፣ service not available " የሚል ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ትገልጸለች።

በዚህ ምክንያት ባንኩ ከብዙ ደንበኞቹ ቅሬታ በመምጣቱ ፤ " ችግሩን በዋናው የንግድ ባንክ መ/ ቤት #ሲስተም ላይ ለማስተከል ነው " በማለት የደንበኛውን የግል መረጃዎች በመቀበልና በማታለል ዝርፊያ ለመፈፀም ሞክራለች።

አሁን ላይ እንዲህ ያሉት አጭበርባሪዎች ተበራክተዋል ተጠንቀቁ።

ለማንኛውም #የማታውቁት ስልክ የባንክ መረጃችሁን እንዳትሰጡ።

©tikvahethiopia


                   🦋#Share❤️
@meda_tube 👈
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 15

ምዕራፍ 2 የመጨረሻው ክፍል

Share
https://t.me/meda_tube
https://t.me/meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 1

Share
@meda_tube
@meda_tube
🎁ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ አላህ በሠላም እና በጤና እንኳን ለ1145ኛው ለኢዳል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

❤️ዒድ ሙባረክ!

@meda_tube
@meda_tube
ሰርፕራይዝ ነው የ100 ብር ካርድ ሽልማት አለ እንዳያመልጣችሁ።😍
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
@Meda_tube
@Meda_tube
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ።" (2ኛ ቆሮ ም. 5:14)

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አደረሰን።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።
#ትንሣኤ

ለመላው
#የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !

" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቶአል "  

በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡

መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡

እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡

መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ
#አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን #ኢየሱስን_እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡

መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !

#Meda_Tube EthiopiaFamily❤️

@Meda_tube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አደይ ክፍል 481 | ምዕራፍ 6 ክፍል 91
         🛑 በሙሉ ጥራት
----------------------
----------------------
👉 ከዚህ በፊት የነበሩት ክፍሎች እዚህ MedaTube ላይ በአንድ አንድ ጉዳዬች ጠፍተዋል እናም እነሱን ክፍሎች ማግኘት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ታገኙታላችሁ አስቀምጠንላችኋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+HzSdSNRyLU1kZmE0
--------------------------------------------
ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አደይ ክፍል 482 | ምዕራፍ 6 ክፍል 92
         🛑 በሙሉ ጥራት
--------------------------------------------
👉 ከዚህ በፊት የነበሩት ክፍሎች እዚህ MedaTube ላይ በአንድ አንድ ጉዳዬች ጠፍተዋል እናም እነሱን ክፍሎች ማግኘት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ታገኙታላችሁ አስቀምጠንላችኋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+HzSdSNRyLU1kZmE0
--------------------------------------------
ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ
https://t.me/+3F-nrp5pGa8xM2Rk