በሃቅ ካስቲንግ
100 subscribers
19 photos
9 links
በሃቅ ካስቲንግ
አክተሮች, ዳሬክተሮች, ፀሃፊ, ካሜራ ማን, ሳውንድ ማን, ፕሮዳክሽን ማናጀሮችን ከፈለጉ እዚ ቻናል ላይ አያጡም
Download Telegram
Forwarded from **"ታድዬ"……
በቅርቡ ለምንጀምረው ተከታታይ ስራ

አሪፍ ሉክ ያላቸው 3 ሴቶች እድሜ ከ22-26

ወንድ ግሬስ ያላቸው ወንዶች 2 እድሜ ከ24-26

አንድ እናት ከ45-50

አንድ የ9 አመት ሴት ልጅ

መስፈርት Look + performance + discipline ይሄንን የሚያሟላ ማንኛውም ሰው 👍
3👍1🔥1
ፎቶ እና ሊንክ ላኩ
👍3
@Yoniii24
ኤዲተር የምትፈልጉ አውሩት
Channel photo updated
እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ🥳🥰🤗

ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።

ዛሬ በክርስቲያን ሰንበት ደስታ ኾነ፤ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና፤ ከቀናቶች ኹሉ ቀደሳት፣ አከበራት፣ ከፍ ከፍም አደረጋት፤ በእውነት ከሙታን ተነሥቷል።

"ኢየሱስ፡መጣ፤በመካከላቸውም፡ቆሞ፦ሰላም፡
ለእናንተ፡ይኹን፡አላቸው።"

የክርስትናችን መሠረት፣ ሰላማችን፣ ሕይወታችን ጌታችን በእውነት ክርስቶስ ተነሥቷል ተነሥቷል ተነሥቷል🥳

ሰላም ለእናንተ ይሁን
ሰላማችሁ ይብዛ

መልካም በዓል🤗❤️
1