በሃቅ ካስቲንግ
100 subscribers
19 photos
9 links
በሃቅ ካስቲንግ
አክተሮች, ዳሬክተሮች, ፀሃፊ, ካሜራ ማን, ሳውንድ ማን, ፕሮዳክሽን ማናጀሮችን ከፈለጉ እዚ ቻናል ላይ አያጡም
Download Telegram
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
በጣም ቆንጆ ቀብረር ኮራ ያለ አክተር እፈልጋለሁ ለካራክተር ነው ደሞ ስራላይ ጀነን ማለት የሚያምርበት ለሜን ካስት
አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አሁን የተባበሩት ሰንሻይን ሪልስቴት መድረስ የምትችል ወፈር ያለች ለእስር ቤት ሲን የምትሆን ጎበዝ አክተር ያስፈልገናል አለሁ በሉን
@promi95

በዚ ፎቶ ላኩልን
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም አዲስ ማስታወቂያ ነው

ስራው የማስታወቂያ ስራ ነው

1, ወንድ 1 እና ሴት 1 እድሜ ከ50 - 60

2,, ወንድ 1 ሴት 1 እድሜ ከ 30 -35

3, ወንድ 3 ሴት 3 እድሜ ከ 35 - 40

4 የ 5 -6 ወር የምትሆን ነብሰጡር ሴት

አስቸኳይ ሼር Please ለሚሰሩ ሰዎች አርጉላቸው

ስትልኩ የተማላ መረጃ ላኩ 👍👍
ይሄንን ቻናል እየገባችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አርጉ ከዛ ስክሪንሾት አርጋችሁ በቴሌግራም አድራሻ @familys12 ላይ ላኩልን አዲስ ለምንሰራዉ ተከታታይ ድራማ ከዚህ ላይ ነዉ የምንመርጠዉ ብዙ የስራ እድሎች አሉ
Forwarded from MK cast agent
ሰላም ቤተሰብ 👋

አዲስ ለምንጀምረው ተከታታይ ድራማ ብዙ ልጆች ለ ሜን ካስት እንፈልጋለን ስለሆነም አቅሙ እና ችሎታው ያላችሁ አዳዲስ ልጆች
ፎቶ
ስም
ስልክ
አድራሻ
በመላክ አቅማቹህን አሳዩን እድላቹህን ሞክሩ ግን በቂ ጊዜ ያላችሁ

እድሜ ከ 20 በላይ


ለ ፎቶ @Actormenge12
Join👇👇👇
https://t.me/MKcast24
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም እንዴት ናችሁ በየ ሳምንቱ አዳዲስ ማስታወቂያ አወጣለሁ ግን የሰው እጥረት አለ 1ሺ ሰው ቻናሌላይ አሉ ግን ተሳትፎ የለም Please ይሄን ማስታወቂያ የማያዩ አሉ ስራ የሚፈልጉ ሼር አርጉ በየ ቻናሉና እና ለየግላቸውም
Forwarded from MK cast agent
ሰላም ቤተሰብ 👋

አብዛኞቻችሁ ለ አዲስ ተዋናዮች ዕድል አትሰጡም እያላችሁ ነበር እኛም በጥያቂያቹህ መሰረት አዲስ ለምንጀምረው ትልቅ ድራማ በርካታ ልጆችን ስለምንፈልግ እናተን ለማሳተፍ ትልቅ ኦድሽን አዘጋጅተናል ኦድሽኑን ለመወዳደር አቅም እና ችሎታ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ቀድማችሁ ተመዝገቡ

እድሜ ከ 22 በላይ


ለ ፎቶ @Actormenge12
Join👇👇👇
https://t.me/mkcasting
Forwarded from MK cast agent
ሰላም ቤተሰብ 👋

አዲስ ለምንጀምረው ተከታታይ ድራማ ላይ ላዘጋጀነው ኦድሽን መሳተፍ የምትፈልጉ አቅም እና ችሎታ ያላችሁ

እድሜ 8-12 የሆኑሕፃናት እና
እድሜ 17-40 ድረስ ያላችሁ

መሳተፍ ትችላላችሁ መስፈርት ችሎታ ብቻ


ለመመዝገብ 👇👇👇
@actormenge12
👇
https://t.me/odshn2

Join 👇👇👇
https://t.me/MKcast24
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም እንዴት ናችሁ እድሜ ከ14 - 16 አመት ያለች ጎበዝ በጣም ቆንጆ ሴት ተዋናይ እፈልጋለሁ ለተከታታይ ድራማ አስቸኳይ ሼር እያረጋችሁ ለማክሰኞ
የስራ አካውንት ነው ፎሎ እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ