በሃቅ ካስቲንግ
100 subscribers
19 photos
9 links
በሃቅ ካስቲንግ
አክተሮች, ዳሬክተሮች, ፀሃፊ, ካሜራ ማን, ሳውንድ ማን, ፕሮዳክሽን ማናጀሮችን ከፈለጉ እዚ ቻናል ላይ አያጡም
Download Telegram
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
👆👆👆 ይነበብ
ፈረጃ ፊልም

ሰላም እንዴት ናችሁ ትብብራችሁ አሁን ያስፈልገኛል እንደማታሳፍሩኝ አምናለው የሄኖክ ወንድሙ ፊልም ፈረጃ ቀረፃ ሊጠናቀቅ 2 ሲን ቀረው ለነዚህ 2 ሲን 200 ሰው ወንዶች ብቻ ያስፈልገዋል እና ለዚህ ስራ በጀት የለውም የትራንስፕርት እንከፍላችዋለን 800 ብር ተባበሩን የምትችሉ ከዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ ውለታ አለብኝ በደንብ አብረን እንሰራለን ሂኖክን እናግዘው ? 🙏
የቀረፃ ቀን ሰኞ 11_5 ሳአት ምሽት Locshen 4 kilo ሳይስ እና ሙዚም
ስልክ
Photo
ላኩልን👇👇
@Esuue123
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
1
Promise casting ❤️
Photo
ዛሬ ኩራ ቲዩብ ላይ 12:00 ላይ ማንም እንዳይቀር
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም ከዚህ በፊት ሳውንድ ማን ሰርቶ የሚያቅ ለነገ ፊጋ አከባቢ ቀረፃ ስላለን ሰው እፈልጋለሁ አስቸኳይ
የመኪና ዲኮር ማሰራት የምትፈልጉ Auto ታፒሴሪ አለን ይላችኋል👇👇👇
👍1
Forwarded from Auto ታፒሴሪ (1+1)
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
በጣም ቆንጆ ቀብረር ኮራ ያለ አክተር እፈልጋለሁ ለካራክተር ነው ደሞ ስራላይ ጀነን ማለት የሚያምርበት ለሜን ካስት
አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አሁን የተባበሩት ሰንሻይን ሪልስቴት መድረስ የምትችል ወፈር ያለች ለእስር ቤት ሲን የምትሆን ጎበዝ አክተር ያስፈልገናል አለሁ በሉን
@promi95

በዚ ፎቶ ላኩልን
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም አዲስ ማስታወቂያ ነው

ስራው የማስታወቂያ ስራ ነው

1, ወንድ 1 እና ሴት 1 እድሜ ከ50 - 60

2,, ወንድ 1 ሴት 1 እድሜ ከ 30 -35

3, ወንድ 3 ሴት 3 እድሜ ከ 35 - 40

4 የ 5 -6 ወር የምትሆን ነብሰጡር ሴት

አስቸኳይ ሼር Please ለሚሰሩ ሰዎች አርጉላቸው

ስትልኩ የተማላ መረጃ ላኩ 👍👍
ይሄንን ቻናል እየገባችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አርጉ ከዛ ስክሪንሾት አርጋችሁ በቴሌግራም አድራሻ @familys12 ላይ ላኩልን አዲስ ለምንሰራዉ ተከታታይ ድራማ ከዚህ ላይ ነዉ የምንመርጠዉ ብዙ የስራ እድሎች አሉ