Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ወጣቶች ክፍያ 500 ነው ከ 35 - 40 ያላችሁ 700 የምትስማሙ እስማማለሁ እያላችሁ ላኩ ለያንዳዳችሁ መፃፍ ስለማልችል ነው
Forwarded from እሱያውቃል ደምሴ casting ዳይሬክተር
ፈረጃ ፊልም
ሰላም እንዴት ናችሁ ትብብራችሁ አሁን ያስፈልገኛል እንደማታሳፍሩኝ አምናለው የሄኖክ ወንድሙ ፊልም ፈረጃ ቀረፃ ሊጠናቀቅ 2 ሲን ቀረው ለነዚህ 2 ሲን 200 ሰው ወንዶች ብቻ ያስፈልገዋል እና ለዚህ ስራ በጀት የለውም የትራንስፕርት እንከፍላችዋለን 800 ብር ተባበሩን የምትችሉ ከዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ ውለታ አለብኝ በደንብ አብረን እንሰራለን ሂኖክን እናግዘው ? 🙏
የቀረፃ ቀን ሰኞ 11_5 ሳአት ምሽት Locshen 4 kilo ሳይስ እና ሙዚም
ስልክ
Photo
ላኩልን👇👇
@Esuue123
ሰላም እንዴት ናችሁ ትብብራችሁ አሁን ያስፈልገኛል እንደማታሳፍሩኝ አምናለው የሄኖክ ወንድሙ ፊልም ፈረጃ ቀረፃ ሊጠናቀቅ 2 ሲን ቀረው ለነዚህ 2 ሲን 200 ሰው ወንዶች ብቻ ያስፈልገዋል እና ለዚህ ስራ በጀት የለውም የትራንስፕርት እንከፍላችዋለን 800 ብር ተባበሩን የምትችሉ ከዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ ውለታ አለብኝ በደንብ አብረን እንሰራለን ሂኖክን እናግዘው ? 🙏
የቀረፃ ቀን ሰኞ 11_5 ሳአት ምሽት Locshen 4 kilo ሳይስ እና ሙዚም
ስልክ
Photo
ላኩልን👇👇
@Esuue123
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም ከዚህ በፊት ሳውንድ ማን ሰርቶ የሚያቅ ለነገ ፊጋ አከባቢ ቀረፃ ስላለን ሰው እፈልጋለሁ አስቸኳይ
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
በጣም ቆንጆ ቀብረር ኮራ ያለ አክተር እፈልጋለሁ ለካራክተር ነው ደሞ ስራላይ ጀነን ማለት የሚያምርበት ለሜን ካስት
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
YouTube
ሐብል || አዲስ ተከታታይ ድራማ || ማዶ ሲኒማ
እንኳን ወደ ማዶ ሲኑማ በደህና መጡ!!
በዚህ ቻናል በየሳምንቱ አዳዲስ አማርኛ ድራማዎች እና የኢትዮጵያ ፊልሞችን እናቀርባለን። የፍቅር፣ የቤተሰብ ግጭት፣ እና የመሳሰሉትን አስተማሪ ድራማዎች ስሜት በተሞላበትና መሳጭ በሆነ አቀራረብ ይመልከቱ።
👉 አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ እና የምስል መጠቆሚያ (🔔) በመጫን የኩራ ትዩብ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ።
👉 በድራማው ላይ…

አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አሁን የተባበሩት ሰንሻይን ሪልስቴት መድረስ የምትችል ወፈር ያለች ለእስር ቤት ሲን የምትሆን ጎበዝ አክተር ያስፈልገናል አለሁ በሉን