**"ታድዬ"……
በቅርቡ ለምንጀምረው ተከታታይ ስራ አሪፍ ሉክ ያላቸው 3 ሴቶች እድሜ ከ22-26 ወንድ ግሬስ ያላቸው ወንዶች 2 እድሜ ከ24-26 አንድ እናት ከ45-50 አንድ የ9 አመት ሴት ልጅ መስፈርት Look + performance + discipline ይሄንን የሚያሟላ ማንኛውም ሰው 👍
እናንተ ተመርጣችኋል የቀረፃ ቀንና ስክሪፕት እንልካለን inbox ላይ
❤4
Forwarded from Surafel
Selam nw yfilm script migeza wynem abrogi misera ፕሮዲውሰር ylem kale btagenagugi bye neber
👍1
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም ውድ ቤተሰብ ለ ሮብ 40 ኮረስ እፈልጋለሁ
10 እድሜ ከ 35 - 40
30 እድሜ 20 - 30
ወንድም ሴትም
ያገር ባህል ልብስ መልበስ የምትችሉ
እና የሚያዘንጣችሁን ልብስ መልበስ የምችሉ ቀኑን ሙሉ የሚመቻችሁ
ፕሮግራሙ የሰርግ ነው 6:00 ይጀመራል
10 እድሜ ከ 35 - 40
30 እድሜ 20 - 30
ወንድም ሴትም
ያገር ባህል ልብስ መልበስ የምትችሉ
እና የሚያዘንጣችሁን ልብስ መልበስ የምችሉ ቀኑን ሙሉ የሚመቻችሁ
ፕሮግራሙ የሰርግ ነው 6:00 ይጀመራል
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ስትልኩ ስም ስልክ ፎቶ አድራሻ ፕሮግራሙ የሰርግ ነው
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ወጣቶች ክፍያ 500 ነው ከ 35 - 40 ያላችሁ 700 የምትስማሙ እስማማለሁ እያላችሁ ላኩ ለያንዳዳችሁ መፃፍ ስለማልችል ነው
Forwarded from እሱያውቃል ደምሴ casting ዳይሬክተር
ፈረጃ ፊልም
ሰላም እንዴት ናችሁ ትብብራችሁ አሁን ያስፈልገኛል እንደማታሳፍሩኝ አምናለው የሄኖክ ወንድሙ ፊልም ፈረጃ ቀረፃ ሊጠናቀቅ 2 ሲን ቀረው ለነዚህ 2 ሲን 200 ሰው ወንዶች ብቻ ያስፈልገዋል እና ለዚህ ስራ በጀት የለውም የትራንስፕርት እንከፍላችዋለን 800 ብር ተባበሩን የምትችሉ ከዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ ውለታ አለብኝ በደንብ አብረን እንሰራለን ሂኖክን እናግዘው ? 🙏
የቀረፃ ቀን ሰኞ 11_5 ሳአት ምሽት Locshen 4 kilo ሳይስ እና ሙዚም
ስልክ
Photo
ላኩልን👇👇
@Esuue123
ሰላም እንዴት ናችሁ ትብብራችሁ አሁን ያስፈልገኛል እንደማታሳፍሩኝ አምናለው የሄኖክ ወንድሙ ፊልም ፈረጃ ቀረፃ ሊጠናቀቅ 2 ሲን ቀረው ለነዚህ 2 ሲን 200 ሰው ወንዶች ብቻ ያስፈልገዋል እና ለዚህ ስራ በጀት የለውም የትራንስፕርት እንከፍላችዋለን 800 ብር ተባበሩን የምትችሉ ከዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ ውለታ አለብኝ በደንብ አብረን እንሰራለን ሂኖክን እናግዘው ? 🙏
የቀረፃ ቀን ሰኞ 11_5 ሳአት ምሽት Locshen 4 kilo ሳይስ እና ሙዚም
ስልክ
Photo
ላኩልን👇👇
@Esuue123
Forwarded from Promise casting ❤️ (Promise Assres)
ሰላም ከዚህ በፊት ሳውንድ ማን ሰርቶ የሚያቅ ለነገ ፊጋ አከባቢ ቀረፃ ስላለን ሰው እፈልጋለሁ አስቸኳይ