እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ🥳🥰🤗
ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።
ዛሬ በክርስቲያን ሰንበት ደስታ ኾነ፤ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና፤ ከቀናቶች ኹሉ ቀደሳት፣ አከበራት፣ ከፍ ከፍም አደረጋት፤ በእውነት ከሙታን ተነሥቷል።
"ኢየሱስ፡መጣ፤በመካከላቸውም፡ቆሞ፦ሰላም፡
ለእናንተ፡ይኹን፡አላቸው።"
የክርስትናችን መሠረት፣ ሰላማችን፣ ሕይወታችን ጌታችን በእውነት ክርስቶስ ተነሥቷል ተነሥቷል ተነሥቷል🥳
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ሰላማችሁ ይብዛ
መልካም በዓል🤗❤️✨

❤1
**"ታድዬ"……
በቅርቡ ለምንጀምረው ተከታታይ ስራ አሪፍ ሉክ ያላቸው 3 ሴቶች እድሜ ከ22-26 ወንድ ግሬስ ያላቸው ወንዶች 2 እድሜ ከ24-26 አንድ እናት ከ45-50 አንድ የ9 አመት ሴት ልጅ መስፈርት Look + performance + discipline ይሄንን የሚያሟላ ማንኛውም ሰው 👍
እናንተ ተመርጣችኋል የቀረፃ ቀንና ስክሪፕት እንልካለን inbox ላይ
❤4
Forwarded from Surafel
Selam nw yfilm script migeza wynem abrogi misera ፕሮዲውሰር ylem kale btagenagugi bye neber
👍1