BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
● New Class Schedule Starting June 13 / 2022
● ሰኔ 6 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

https://t.me/BeGetEngineering
“10 ጊዜ ለካ ፣ አንድ ግዜ ቁረጥ፤”
ይህን መፀሃፍ አንብበዉና ተግባርህን በዕቅድ ምራዉ ፤ “አይ ፤እምቢኝ፤ ለኔ አይሆነኝም” ካልክ “ለግምበኞች” — አስተላልፈዉ፣ አድርሳቸዉ ፣ድረስላቸዉ ፡፡
በኢጅነር እንዳወቀ ፈንታ
በጃፍዕር መፃሃፍት መሸጫ (ሰኞ ፣ ሀምሌ 4 ጀምሮ ::)
***
አንድ ወጣት ፣ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ ፣ ስራ ከጀመረበት እስከ 5 አመት ድረስ በሙያዉ ዙሪያ ይጠይቃል ፣ ያሰላስላል ፡፡ ይህን ሲዘል ግን ፣ ለጥያቄዉ መልስ ሲያጣና እየሰለቸዉ ሲሄድ ፣ ከቅርቡ ያለዉንና ሙያዊ መስመሩን የሳተን ፣ ጎልማሳ መከተል ሊጀምር ይችላል ፡፡ ይህ ደግሞ በእኛ “በግምበኞቹ” የስራ ዘርፍ ፣ የተለመደ ነዉ :: የዘልማዱን መንገድ ፣ ሁሉም ወዶ የሚገባባት ሳይሆን ፣ በተቀደደዉ ነባር ፣ ቦይ ፣ የሚፈሰዉ ፣ ዉሃ ፣ እያዋዛ ፣ ይዞት ጭልጥ የሚል በመሆኑ ነዉ — የግምባታ ላይ ዕቅድና ቁጥጥርን በተመለከተ ማለቴ ነዉ ፡፡
አዎ ፤ እኔም ፣ ስጠይቅ ነበር ፤ መልሱ ከራሴ መሆኑን መረዳት ስጀምር ግን፣ መፃፍ ፣ማስተማር እንዳለብኝ ፣ ከወሰንኩበት ግዜ ጀምሮ ፣ ይህን መፀሃፍ መፃፍ ከተግባሮቸ ዉስጥ አንዱ ነበር ፡፡ የፃፍኩት ፣ ስለማዉቀዉና ረዘም ላለ ግዜ ፣ ስሰራበት የቆየሁትና እንዲሁም ሥልጠናዎች እየሰጠሁበት ስላለ ጉዳይ ነዉ ፡፡ መፃሃፍ ፤ በተለይ ፣ ረጅም ሙያዊ መስመራቸዉን በዚሁ መስመር ማድረግ የሚፈልጉ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ ነዉ ፡፡
በስልጠና፣ ሶፍትዌር በማበልፀግና በማኔጅመንት ዙሪያ ፣ እንዳማክር፤ ዕድሉን ለሰጣችሁኝ፣ የግምባታ ድርጅቶች፣ ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ የስልጠና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ፣ አመሰግናለሁ ( እኔ ብፅፈዉም፣አመዛኙ ሀሳብ ከናንተ ነዉ ፡፡)
ለዚህ መፃሃፉ ህትመትም ፣ በገንዘባችሁ ፣ በጊዜያቸሁ ፣ በማረም፣ በማስተባበርና በሞራል የደገፋችሁኝ ፣ አመሰግናለሁ ፡፡
ሁለተኛና ሶስተኛ የመፃሃፉ ቅጾች ተከታትለዉ እንዲወጡ ፣ በትኩረት አብራችሁኝ እየሰራችሁ፣ ያላችሁ ፣ ወዳጆቸንም ከልብ አመሰግናለሁ ፡
● New Class Schedule Starting July 18 / 2022
● ሐምሌ 11 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
New Class Schedule From
August 8 - September 5 / 2022
● ነሐሴ 2 - 30 / 2014 የሚሰጥ አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

● Registration is active

📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations
https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ
3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate
https://youtu.be/1TWavJhnKyk
4. Introduction to Structural Design
https://youtu.be/nXnqz8lW0_4
5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP
https://youtu.be/FGqrkc524c0
6. Bar Spacing Conversion
https://youtu.be/53c2u9FAw0M
7. Stair Detailing presentation
https://youtu.be/kXJm0UbeJxI
8. Mat Foundation on SAFE
https://youtu.be/UDEVA0OcvDI
9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation
https://youtu.be/EsEPq2qIof4
10. Highway Design Introduction
https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s

@BeGetEngineering
New Class Starting August 23/2022

● ከ ነሐሴ 17 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

● Registration is active

📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለሚኒስትሩ ባለሙያዎች

● ArcGIS
● WaterGEMS
● SewerGEMS
ላይ የተሳካ ስልጠና ሰጥተናል።

https://t.me/BeGetEngineering
ክቡራን ቤተሰቦቻችን መልካም አዲስ አመት ይሆንላቹ ዘንድ ከልብ እንመኛለን። 2015 ዓ.ም።
https://t.me/BeGetEngineering
  New Class Starting September 19/2022

●  ከ መስከረም 9 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

● Hydraulic Modeling application in Water supply & waste water are included (ArcGIS, WaterGEMS, SewerGEMS)

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

● Registration is active
● Online options are also available

📲 0911890392 / 0920933016

https://t.me/BeGetEngineering
እንኳን ለደመራና ብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
https://t.me/BeGetEngineering
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
https://t.me/BeGetEngineering
  New Class Starting October 11 /2022

●  ከ ጥቅምት 1 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

● Hydraulic Modeling application in Water supply & waste water are included (ArcGIS, WaterGEMS, SewerGEMS)

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

● Registration is active
● Online options are also available

📲 0911890392 / 0920933016

https://t.me/BeGetEngineering