ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3
🇪🇹ETHIO CON
📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3
🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር እና በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር የሚቀርብ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው::
ፕሮግራሙም ግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ ፕሮግራሞች ይቀርብበታል::
በፕሮግራሙ ላይ ከግንባታው ዘርፍ የተያያዙ ህጎች: ደንቦች: መመርያዎች ይቀርቡበታል::
የዘርፎ ባለሙያዎችንም በእንግድነት በመጋበዝ ቆይታም ያደርጋል::
🏗የዚህ ሳምንት እንግዳችን Belay Chane ነው። በኮንስትራክሽን ሶፍትዌር ዙሪያ እንጨዋወታለን እንዲከታተሉን እንጋብዛለን🙏
የፕሮጎራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ትዕግስት ጌትነት
https://www.facebook.com/ahaduradio/videos/2112239902276846/
ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ይጠብቁን
#CENGGsoftwaresolution
#Ethioconstruction
Join :-
@CENGGsoftwaresolution
https://t.me/ethioengineers1

Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ.
It includes content on:
¤ Pipe
¤ Slab
¤ Box
¤ Retaining Wall
¤ Bridge
@CENGGsoftwaresolution
It includes content on:
¤ Pipe
¤ Slab
¤ Box
¤ Retaining Wall
¤ Bridge
@CENGGsoftwaresolution
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ]
ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[ 2014 E.C. 4th Round Training Starts on December 13/2021.]
[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]
የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው.

አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :-
👇
https://fb.watch/a0yOKEuaxq/
👆
@BelayChane
@CENGGsoftwaresolution
👇
https://fb.watch/a0yOKEuaxq/
👆
@BelayChane
@CENGGsoftwaresolution
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው
ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል።
https://fb.watch/a9PluUM3rI/
@CENGGsoftwaresolution
ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል።
https://fb.watch/a9PluUM3rI/
@CENGGsoftwaresolution
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች :
እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል።
በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን።
6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇

1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ስራ ላይ ላሉ 5000.00 ብር
Contact : @Belaychane 📞 0911890392
የድርጅታችን የባንክ ቁጥር:
CENGG SOFTWARE SOLUTION
CBE BANK - 1000341070515
ABYSSINIA BANK - 38813285

የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 3 ይሄው
Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል።
https://fb.watch/aj18AoEoVX/
@CENGGsoftwaresolution
Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል።
https://fb.watch/aj18AoEoVX/
@CENGGsoftwaresolution
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ]
ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]
የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው.
@CENGGsoftwaresolution
ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]
የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው.
@CENGGsoftwaresolution
ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ፦
👇👇👇
https://fb.watch/asgqRpau0y/
👆👆👆
@CENGGsoftwaresolution
👇👇👇
https://fb.watch/asgqRpau0y/
👆👆👆
@CENGGsoftwaresolution
Forwarded from BeGet Engineering [CENGG]

እንኳን ደስ አለን ቤተሰቦቻችን
2ተኛውን ቅርንጫፍ መገናኛ, የካ ክ/ከ ፊት ለፊት ማራቶን ሞተር ህንፃ, 6ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁ 614 ላይ ከፍተናል።
በ CENGG software solution ስር የሚሰጡትን ስልጠናዎች በሙሉ በተደራጀና በተጠናከረ መልኩ በ BEGET Engineering Solutions ስር ይቀጥላሉ። ከዚህ በፊት ከነበረው አካሄድ ለየት የሚያደርገው በማማከር አና አጫጭር ስልጠና በሁለቱም ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ስላለን ዲዛይን የምንሰራቸውን ኘሮጀክቶች ለማስተማርም እንጠቀምባቸዋለን ማለት ነው።
@BeGetEngineering