BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች :
እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል።
በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን።
6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇
@CENGGsoftwaresolution
1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ስራ ላይ ላሉ 5000.00
ብር
Contact : @Belaychane 📞 0911890392
የድርጅታችን የባንክ ቁጥር:
CENGG SOFTWARE SOLUTION
CBE BANK - 1000341070515
ABYSSINIA BANK - 38813285

@CENGGsoftwaresolution
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations
https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ
3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate
https://youtu.be/1TWavJhnKyk
4. Introduction to Structural Design
https://youtu.be/nXnqz8lW0_4
5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP
https://youtu.be/FGqrkc524c0
6. Bar Spacing Conversion
https://youtu.be/53c2u9FAw0M
7. Stair Detailing presentation
https://youtu.be/kXJm0UbeJxI
8. Mat Foundation on SAFE
https://youtu.be/UDEVA0OcvDI
9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation
https://youtu.be/EsEPq2qIof4
10. Highway Design Introduction
https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s

@CENGGsoftwaresolution
ጥቅምት 3/2014 የሚጀምር የ2014 2ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[ 2014 E.C.2nd Round Training Starts on October 13/2021.]
[Students with ID have discount ]

@CENGGsoftwaresolution
BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «ብዙዎች የምጠይቁን ይሄ 6 IN 1 ፓኬጅ ሁሌም አለ።👇»
G+2 ETABS KUTAA 1FFAA.wmv
123.4 MB
Etabs Part 1 in Afaan Oromo

This is a video prepared by one of our staff member who is engaged in Afaan Oromo language stream. The project is the same as we prepared for Amharic video tutorial.
@CENGGsoftwaresolution
Hello Dear Members
Here is a brief introduction on how to select & Design Road Drainage structure with their Quantities.
[ Pipe culverts , Slab Culverts , Box Culverts , Retaining walls & Bridges ]
@CENGGsoftwaresolution
ለመላዉ ሙስሊም ወገኖቻችን መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንላቹ።
@CENGGsoftwaresolution
Minor & Major Road Drainage Structure

Weekend package

Class will begin on October 23,2021.

This Special weekend Package will be delivered by a senior structureal engineer having 6 years of Experience with different Road Project .

@CENGGsoftwaresolution
This ConstruCalc Application helps you to do breakdown easily on your phone.
@CENGGsoftwaresolution
For Any Information related with👇

¤ Building & Highway Deisgn
¤ Highway Road Structure
¤ Interior Design & Construction
¤ Software Training


📲 +251911890392

@CENGGsoftwaresolution
ህዳር 6/2014 የሚጀምር የ2014 3ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[ 2014 E.C. 3nd Round Training Starts on November 15/2021.]
[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]

የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው.
@CENGGsoftwaresolution
ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3
🇪🇹ETHIO CON
📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3

🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር እና በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር የሚቀርብ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው::
ፕሮግራሙም ግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ ፕሮግራሞች ይቀርብበታል::
በፕሮግራሙ ላይ ከግንባታው ዘርፍ የተያያዙ ህጎች: ደንቦች: መመርያዎች ይቀርቡበታል::
የዘርፎ ባለሙያዎችንም በእንግድነት በመጋበዝ ቆይታም ያደርጋል::

🏗የዚህ ሳምንት እንግዳችን
Belay Chane ነው። በኮንስትራክሽን ሶፍትዌር ዙሪያ እንጨዋወታለን እንዲከታተሉን እንጋብዛለን🙏

የፕሮጎራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ትዕግስት ጌትነት

https://www.facebook.com/ahaduradio/videos/2112239902276846/
ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00
ጠብቁን

#CENGGsoftwaresolution
#Ethioconstruction

Join :-
@CENGGsoftwaresolution
https://t.me/ethioengineers1
Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ.
It includes content on:
¤ Pipe
¤ Slab
¤ Box
¤ Retaining Wall
¤ Bridge

@CENGGsoftwaresolution
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ]

ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

[ 2014 E.C. 4th Round Training Starts on December 13/2021.]

[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]
የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው
.

@CENGGsoftwaresolution
አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :-
👇
https://fb.watch/a0yOKEuaxq/
👆

@BelayChane

@CENGGsoftwaresolution
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው
ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል።

https://fb.watch/a9PluUM3rI/

@CENGGsoftwaresolution