Mulu Charity Association
23 subscribers
292 photos
11 files
ሙሉ የእርዳታ ማህበር
Download Telegram
ሰላም ሰላም እንደምን አላቹ። የዚን ወር መዋጮው ላኩ ስል በትህትና እጠይቃለው። እንዳስገባችሁም የላካቹበትን ደረሰኝ በመላክ አሳውቁኝ።

1000356893283፣ቃልኪዳን ስንታየው

በዚ ወር ቃል እና ናቲ ተረኛ ስለሆናቹ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ተዘጋጁ። ከዚህ በተጨማሪም የመኖሪያ በት በመቀየሯ ምክያት የቤት ኪራይ የሚከፈለው በ 21 ስለሆነ የምንሄድበትን ቀን ማስተካከል አለብን።
Hello dears ,
Sorry for the late updates ,
The total monthly contribution and remaining amount of cash from previous month expenses is attached here.

In addition to this , Fitsum , i guess we need a meeting with all the members to discuss some issues , on how we can make this club more effective as it is and how we can do more works.
So, could you please arrange a day and we will inform all the members .
Nehasse Month Expenses

1. Shay kitel =1pcs x20birr=20birr
2. Ajaks =2pcsx11birr=22birr
3. Soap=4pcs x30birr=120birr
4. Coffee =1kgx320burr=320birr
5.Ater =1kgx105birr=105birr
6.shiro=3kgx 120birr=360birr
7.salt=2pcsx 15birr=30birr
8.Berbere =2kgx240birr=480birr
9.Pasta=2pcsx40birr= 80birr
10.Rise =2kgx55birr=110birr
11. Cash given in hand for mulu= 800birr

TOTAL 2477 Birr
ሰላም ሰላም እንደምን አላቹ። እባካችሁ ብሩን አስገቡ። እንዳስገባችሁም አሳውቁኝ፡፡
1000356893283፣ቃልኪዳን ስንታየው

ፍቅር እና ያንኪ፣ ተረኞች ስለሆናቹ ተዘጋጁ። እንዳስገባችሁም አሳውቁኝ። በዚ ወር የ አዲስ አመት በዓል ስላለ ለበአሉ ቀደም ብላችሁ እንድቲሀዱ ስል በትህትና አሳውቃለው።