BDU-Central Students Union
📣አስቸኳይ ማሳሰቢያ በ2015 ዓ.ም በቀሪ ኮርስና በ'F' case ምክንያት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ሳትፈተኑ ለቀራችሁ ተማሪዎች በሙሉ! 1) ቀሪ ኮርሳችሁ ('F' case) የFreshman ኮርስ ከሆነ :- በጥር 15 ጥሪ ገብታችሁ ከFreshman ተማሪዎች ጋር ኮርሱን መመዝገብና መውሰድ ስለምትችሉ ፤ የጥር 27ቱን የExit Exam ለመፈተን እስከ ማክሰኞ ቀን 14/05/2016 ዓ.ም በየትምህርት…
📣#አዲስ ለማሳሰብ...
#የExit_Exam_ምዝገባ_እስከ 20/05/2016ዓ.ም_መራዘምን_አስመልክቶ...
ቀድሞ በወጣው (ከላይ ባለው) ማሳሰቢያ መሠረት ኮርሳችሁን ማግኘታችሁን አረጋግጣችሁ ነገር ግን ትምህርት ክፍላችሁ ሊመዘግባችሁ ፈቃደኛ ካልሆነ በዚህ 👉🏾 @bdu_csu_bot አድራሻ ትምህርት ክፍላችሁን አሳውቁን ፤ #እኛ መረጃውን እንሰጣቸዋለን።
❗️መጨረሻው 20/05/2016 ዓ.ም ነው።
❔ ለጥያቄ:- @bdu_csu_bot ላይ ይጠይቁ!
________
@bducsu

©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት@bducsu
👍1👎1
BDU-Central Students Union pinned «📣#አዲስ ለማሳሰብ... #የExit_Exam_ምዝገባ_እስከ 20/05/2016ዓ.ም_መራዘምን_አስመልክቶ... ቀድሞ በወጣው (ከላይ ባለው) ማሳሰቢያ መሠረት ኮርሳችሁን ማግኘታችሁን አረጋግጣችሁ ነገር ግን ትምህርት ክፍላችሁ ሊመዘግባችሁ ፈቃደኛ ካልሆነ በዚህ 👉🏾 @bdu_csu_bot አድራሻ ትምህርት ክፍላችሁን አሳውቁን ፤ #እኛ መረጃውን እንሰጣቸዋለን። ❗️መጨረሻው 20/05/2016 ዓ.ም ነው። ❔…»
To get students support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።
የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።
የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።
ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
Via @tikvahuniversity
@tikvahethiopia

😱1
#ማስታወቂያ
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
#ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።
ትምህርት ሚኒሰቴር !
___

exam.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
BDU-Central Students Union pinned «#ማስታወቂያ ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል 2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት…»
#Announcement
#Exit_Exam
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ እና ለግል ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ!
የምትፈተኑበትን ግቢ ለማወቅ ከስር ያልውን የ #Document_file 👇🏽ይመልከቱ። መፈተኛ ክፍላችሁን ለማወቅ ደግሞ #Excel_File 👇🏽 አለላችሁ።
⁉️To get students support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
t.me/bducsu