BDU-Central Students Union
4.96K subscribers
444 photos
12 videos
237 files
292 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
NGAT_placement_program_summary.docx
18.2 KB
#NGAT
#BDU
2016 E.C


Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
👍1
#NGAT
#BDU
2016E.C

የተመደባችሁበትን ግቢ፣ የፈተና ቀንና ሰዓት፣User Name ፣ Sitting No. ለማወቅ ሙሉውን መረጃ በ Exel sheet ለማግኘት ቀጣዩንና ለዚሁ ዓላማ የከፈትነውን የቴሌግራም ገጽ ማስፈንጠሪያ https://t.me/+gBOtaFA3uudjNGU1 በመጫን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ለሌሎችም ያካፍሉ።
ልብ ይበሉ ፈተናው በአራት ግቢዎች ማለትም
✍️በፖሊ
✍️በፔዳ፣
✍️በግልገል ዐባይ (ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ)
✍️በሠላም ግቢዎች ይሰጣል።
ከነሐሴ 30/2016ዓ/ም ከቀኑ 8:30 የኢትዮጵያ ሠዓት ጀምሮ ይካሄዳል።
ሙሉ መረጃዎችን ይህን ሊንክ በመጫን ያግኙ።



Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
👍2
BDU-Central Students Union pinned «#NGAT #BDU 2016E.C የተመደባችሁበትን ግቢ፣ የፈተና ቀንና ሰዓት፣User Name ፣ Sitting No. ለማወቅ ሙሉውን መረጃ በ Exel sheet ለማግኘት ቀጣዩንና ለዚሁ ዓላማ የከፈትነውን የቴሌግራም ገጽ ማስፈንጠሪያ https://t.me/+gBOtaFA3uudjNGU1 በመጫን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል። ለሌሎችም ያካፍሉ። ልብ ይበሉ ፈተናው በአራት ግቢዎች ማለትም ✍️በፖሊ ✍️በፔዳ፣ ✍️በግልገል…»
#NGAT
#BDU
2016E.C

የመጀመሪያው ቀን የ NGAT ፈተና በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የዋለ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ፈተናው ያለፋችሁ እና በነገው እለት ለመፈተን የተመደባችሁ በሙሉ በተመደባችሁበት ሰዓትና ቦታ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ
ዛሬ በተለያየ ሁኔታ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ ተፈታኞች ነገ በፈተና ጣቢያዎች በመገኘት የፈተና አስተባባሪዎችን በማነጋገር ፈተናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የተመደባችሁበትን ግቢ፣ የፈተና ቀንና ሰዓት፣User Name ፣ Sitting No. ለማወቅ ሙሉውን መረጃ በ Exel sheet ለማግኘት ቀጣዩንና ለዚሁ ዓላማ የከፈትነውን የቴሌግራም ገጽ  ማስፈንጠሪያ https://t.me/+gBOtaFA3uudjNGU1 በመጫን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ለሌሎችም ያካፍሉ።
ልብ ይበሉ ፈተናው በአራት ግቢዎች ማለትም
✍️በፖሊ
✍️በፔዳ፣
✍️በግልገል ዐባይ (ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ)
✍️በሠላም ግቢዎች ይሰጣል።
ሙሉ መረጃዎችን ይህን ሊንክ በመጫን ያግኙ።


Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
👍3
BDU-Central Students Union pinned «#NGAT #BDU 2016E.C የመጀመሪያው ቀን የ NGAT ፈተና በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የዋለ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ፈተናው ያለፋችሁ እና በነገው እለት ለመፈተን የተመደባችሁ በሙሉ በተመደባችሁበት ሰዓትና ቦታ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ ዛሬ በተለያየ ሁኔታ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ ተፈታኞች ነገ በፈተና ጣቢያዎች በመገኘት የፈተና አስተባባሪዎችን በማነጋገር ፈተናውን መውሰድ…»
#Practical_Assessment
#Anesthesia
#MoE
#MoH
#BDU
@bducsu


ሰኔ 19/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁና የተግባር ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ #የአንስቴዥያ ተመዛኞች ብቻ ፈተናው በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዚህ ፈተና ምዝገባ ከዛሬ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።

ፈተናውን የምትወስዱ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ፣ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል።

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።


Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
#ማስታወቂያ
#የርቀት_የማታ_ትምህርት
#ባሕርዳር_ዩኒቨርስቲ
@bducsu

ለመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

@bducsu

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍42