BDU-Central Students Union
4.97K subscribers
445 photos
12 videos
237 files
292 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
#Updates
#Result

The exit exam result will be released to departments, in upcoming hours. It will not be publicly visible, but through, only with your department.

Sorry, for the time inconvenience, happened in the morning.

Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአንጋፋው መምህራችንና አባታችን ጋሽ ጌትየ መኮነን የድጋፍ ጥሪ ቪድዮ
BDU-Central Students Union
የአንጋፋው መምህራችንና አባታችን ጋሽ ጌትየ መኮነን የድጋፍ ጥሪ ቪድዮ
1) Ethiopian Commercial Bank
Luel Getye Mekonnen - 1000633637184
2) Abyssinia Bank Account
Getye Mekonnen - 104009988
3) Awash Bank Account
Getye Mekonnen Beyene - 013481361328900
4) Amhara Bank
Luel Getye Mekonnen - 9900002690806
5) Abay Bank
Getye Mekonnen - 2741013960247014
👍2
🚀 Transform Your Future with Safaricom Talent Cloud! 🌟

Join our exclusive scholarship program for Bahir Dar University students and receive an 80% subsidy! Gain access to over 6,000 courses on Pluralsight and 37 guided learning paths by Gebeya. 💡

Whether you're a freshman or a graduate ready to enter the job market, this opportunity is for you!

Female students interested in joining, CLICK HERE
Male students interested in joining,CLICK HERE

All students are recommended to apply accordingly.

#BahirDar_University version.

Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu
👍1
Steps to activate your institutional email regular students.pdf
794.2 KB
#Announcement
#For_None_Freshmans
#Above_and_2nd_year
#Senior_Students
#BDU

ለሁሉም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ለሁሉም ተማሪዎች ተቋማዊ ኢሜል አዘጋጅቷል። ይህ ኢሜል በቀጣይ መደበኛውን ትምህርት በድህረገጽ (E-learning) እንዲታገኙ፣ ውጤታችሁን እና የተማሪዎች መረጃ ቋቱን (Students Information Portal) እንድትጠቀሙ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቋሙ ተማሪ መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እድል ይሰጣል።

ስለዚህ የተያያዘውን መመሪያ መሰረት በማድረግ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በያላችሁበት ተቋማዊ ኢሜላችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ:- በቀጣይ ዓመት ውጤታችሁን ለማየት እና መሠል የተማሪዎች መረጃ ሥርዓቱን (Students Information Portal) ለመመልከት እንደ ቁልፍ መለያ (Username) ስለሚያገለግል ከወዲሁ ተቋማዊ ኢሜላችሁን እንድትይዙ ለማሳሰብ እንወዳለን!

👉 ተመራቂ ተማሪዎችም እድሉን ተጠቀሙ!


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍5
What are your plans this summer? Others are learning:
• Software Development
• AI and Data Infrastructure
• Project Management
• Security

Join Safaricom Talent Cloud with 80% scholarship and earn certifications while enjoying 6GB internet every month!

Female students interested in joining, CLICK HERE
Male students interested in joining,CLICK HERE


#BahirDarUniversity_Version

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#መረጃ
#Freshman
#Band_Placement
#Students

የትምህርት ክፍል/Band መምረጫ ስራዓቱ(portal) ከዛሬ 06/11/2016 ዓ.ም ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ጠዋት ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ስለሆነ፤ ተማሪዎች ይህ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድትመርጡ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።

#ማሳሰቢያ:-
• ሲስተም ላይ ሁሉም ውጤታችሁ መግባቱን አረጋግጡ፣
• በየዘርፎቻችሁ ስላሉት የትምህርት ዘርፎች ተአማኒነት ካላቸው ቦታዎች መረጃ ሰብስቡ (የምናግዛችሁ ነገር ካለ ይጠይቁን)፣
በዲፓርትመንት መመደብ የሚፈልግ ተማሪ ምርጫ መምረጥ ግዴታው ነው፣ ምንም ሳይመርጥ ካለፈው በተገኘው ዲፓርትመንት የሚመደብ ይሆናል፣
• ከመረጣችሁ በኋላ “Confirm” ማድረጋችሁን አትርሱ፣

ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
BDU-Central Students Union pinned «#መረጃ #Freshman #Band_Placement #Students የትምህርት ክፍል/Band መምረጫ ስራዓቱ(portal) ከዛሬ 06/11/2016 ዓ.ም ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ጠዋት ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ስለሆነ፤ ተማሪዎች ይህ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድትመርጡ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን። #ማሳሰቢያ:- • ሲስተም ላይ ሁሉም ውጤታችሁ መግባቱን አረጋግጡ፣ • በየዘርፎቻችሁ…»
#Updates
#Freshman
#Band_Placement
#Students

ተራዘመ

በተለያዩ ምክንያቶች ተማሪዎች ሳይመርጡ መቅረታቸውን በማስገንዘብ የተማሪዎች ኅብረት ምርጫው እንዲራዘም አድርጓል።

ስለዚህም የትምህርት ክፍል/Band መምረጫ ስራዓቱ(portal) እስከ ነገ 09/11/2016 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ ስለሆነ፤ ተማሪዎች ይህ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድትመርጡ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።  

#ማሳሰቢያ:-
• ሲስተም ላይ ሁሉም ውጤታችሁ መግባቱን አረጋግጡ፣
• በየዘርፎቻችሁ ስላሉት የትምህርት ዘርፎች ተአማኒነት ካላቸው ቦታዎች መረጃ ሰብስቡ (የምናግዛችሁ ነገር ካለ ይጠይቁን)፣
በዲፓርትመንት መመደብ የሚፈልግ ተማሪ ምርጫ መምረጥ ግዴታው ነው፣ ምንም ሳይመርጥ ካለፈው በተገኘው ዲፓርትመንት የሚመደብ ይሆናል፣
• ከመረጣችሁ በኋላ “Confirm” ማድረጋችሁን አትርሱ፣
#Medicine_Pharmacy_Anesthesia_Midwifery_ComphrensiveNursing_VeterinaryMedicine_Law ተወዳዳሪ ተማሪዎች በ09/11/2016 ከቀኑ 8:00 ሰዓት በEiTex እና በግሽዓባይ ግቢዎች የመግቢያ ፈተናው ይሰጣል።

ከዚህ በኋላ ስለማይራዘም ላልሰሙት በማሰማት ምርጫችሁን በተሰጠው ጊዜ አጠናቁ!

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍7
BDU-Central Students Union pinned «#Updates #Freshman #Band_Placement #Students ተራዘመ በተለያዩ ምክንያቶች ተማሪዎች ሳይመርጡ መቅረታቸውን በማስገንዘብ የተማሪዎች ኅብረት ምርጫው እንዲራዘም አድርጓል። ስለዚህም የትምህርት ክፍል/Band መምረጫ ስራዓቱ(portal) እስከ ነገ 09/11/2016 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ ስለሆነ፤ ተማሪዎች ይህ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድትመርጡ…»
#Announcement

ተመዝገቡ

ኮርስ የሚቀራችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ኮርሱ ክረምት ላይ ከ1ኛ እና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር የሚገኝ ከሆነ እንድትማሩት በየኮሌጃችሁ(ፋካሊቲያችሁ) ተመዝገቡ። ከዚያም በአዲስ መልክ ዶርም የምትመደቡ ይሆናል።



⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍2
BDU-Central Students Union pinned «#Announcement ተመዝገቡ ኮርስ የሚቀራችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ኮርሱ ክረምት ላይ ከ1ኛ እና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር የሚገኝ ከሆነ እንድትማሩት በየኮሌጃችሁ(ፋካሊቲያችሁ) ተመዝገቡ። ከዚያም በአዲስ መልክ ዶርም የምትመደቡ ይሆናል። ⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot Share Share Share »