BDU-Central Students Union
4.97K subscribers
445 photos
12 videos
237 files
292 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
#Updates
#Exit
#Exam


1) ሞዴል ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀን ለ24 ሰዓታት ለተማሪዎች ይለቀቃል።
- Model Exam link ስለሚሰጥ ተማሪዎች በሞባይላቸውም በኮምፒውተርም በያሉበት ለ24 ሰዓት ኔትወርክ ባለበት በየትኛዉም ስፍራ መከታተል ይችላሉ።
- ሞዴል ፈተናው ከዋናው ፈተና ውስጥ ተመርጦ የተዘጋጀ ነው።

2) Electrical and Computer Engineering Core competency በተመለከተ... ፈተናው Common competency (course) እንጂ stream competency (course) አይደለም።በሁሉም stream ባላቸዉ ዲፖርትመንቶች ሁሉንም አንድ የሚያደርጉት የጋራ ኮርሶች ላይ ብቻ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው።
- በአጠቃላይ እንደ ሁሉም ፈተናው የሚዘጋጀው curriculum based ሳይሆን competency based ነዉ ። ይህም  Attitude,knowledge,skill አንፃር ሊገለፅ ይችላል።


ከመውጫ ፈተና መመሪያው...

3) ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚመረቅ ማንኛውም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የገባበት አመት ከግምት ውስጥ ሳይገባ የመውጫ ፈተና መውሰድ አለበት። ምክንያቱም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጥ ዲግሪ ቀጣሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይጠይቃሉ።

4) የመውጫ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን (የካሪኩለሙን) ሙሉ ኮርስ ያጠናቀቁ ወይም የመጨረሻውን ወሰነ ትምህርት የተመዘገቡ እና የሴኔት የምረቃ ውሳኔን የሚጠብቁ ተማሪዎች ናቸው።
- ስለዚህ የኮርስ "F" ጉዳይ ያለባቸውን ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በመመሪያው መሠረት የሚያስተናግዳቸው ይሆናል።

5)የፈተና አወጣጥን በተመለከተ ተቋሙ ምንም እንኳ የተለያዩ  ከመጀመሪያዉ እና ሁለተኛዉ  ትዉልድ ዩኒቨርስቲዎች የተዉጣጡ  መምህራን ጋብዞ የፈተና ጥያቄ እንዲያዘጋጁ ቢያደርግም ጥያቄዎቹ ከCoursu objective እና Compitence Standard ዉጪ ሊሆኑ አይችሉም።ይህም ማለት ተማሪዎች መምህራን ከሰጧቸዉ PPT ይልቅ አጠቃላይ በእያንዳንዱ Course ማወቅ ያለባቸዉን መሠረታዊ እዉቀት  ማግኘታቸዉን እርግጠኛ መሆን አለባቸዉ።

6) የዉጤት አገላለፅና ከSoftware ጋር በተገናኘ ከአምናዉ የተለየ ነገር የለም።

7)በዉስን ዩኒቨርስቲዎች ብቻ የሚሰጡ Department በተመለከተ የፈተናዉ ጥያቄ ከነኚሁ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ መምህራን ቀርቦ እንዲሁም በMOE Committe ተገምግሞና Refine ተደርጎ ይዘጋጃል።

★ የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ በየግቢው ተልኳል። Username and Password also.

NB:-ተመራቂ ተማሪዎች በexit ዙሪያ  ብዢታ እንዲያጠራ በMOE የተዘጋጀ በExit ፈተና ዙሪያ የተዘጋጀ መመሪያ ከተቋሙ Website ገብቶ እንዲያነብ ይበረታታል።

-የExit Exam ዋና አላማዉ ተመራቂ ተማሪዎች በጊቢ ቆይታቸዉ ተገቢዉ እዉቀት ማግኘታቸዉን እንዲሁም ገበያዉ (Market) የሚፈልገዉን እዉቀትና ክህሎት መጨበጣቸዉን ማረጋገጥ ነዉ።

Use our official bot 👇🏽
👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ETHEISU
ለመውጫ ፈተና ወደ መተግበሪያው መግቢያና አፈታተኑን የሚያሳይ አጋዥ ተንቀሳቃሽ ምስል(Video)
@bducsu
#Status_Updates
#Model
#Exit_Exam

The model exam link is being deployed. So, we'll let you know as it is available.

#From_MoE

Use our official bot 👇🏽
👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍2👏1
Senie142016 E.docx
18.2 KB
Lists of Senei 15 will be posted soon.
Be ready accordingly.

Use our official bot 👇🏽
👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
Don't be frustrated, be a resilient!
@bducsu
#Model_Exam

Unfortunately, it seems that the MoE can't make the model exam, and sorry to say this. Therefore, students engage on your exam, please. Don't waste your time expecting the model, anymore.
👎11
Senie15 Summary Guid2016 E.docx
22.2 KB
Senie15 Summary Guid2016 E.docx
👍1