#NEW
#REMEDIALS
#BDU
በ2016 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለማካካሻ ትምህርት (Remedial) የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀው ጥሪ ተደርጎላችሁ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ተሰርዞ ቆይቷል። በዚህም ከፍተኛ ጫና ውስጥ እንደቆያችሁ እናምናለን።
ሆኖም ግን በ28/09/2016ዓ.ም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በሐምሌ ወር (አጋማሽ) ጀምሮ በድጋሚ ጥሪ ተደርጎላችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ ወስኗል።
ተያይዞም ትምህርታችሁን እንደጨረሳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በልዩ ሁኔታ ፈተና የሚያዘጋጅ ይሆናል። ይህም በ2017 ዓ.ም የተስተካከለ እና ትክክለኛ የትምህርት የጊዜ ሠሌዳ እንዲኖራችሁ ያደርጋል።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu

👍1
BDU-Central Students Union pinned «#NEW #REMEDIALS #BDU በ2016 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለማካካሻ ትምህርት (Remedial) የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ጥሪ ተደርጎላችሁ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ተሰርዞ ቆይቷል። በዚህም ከፍተኛ ጫና ውስጥ እንደቆያችሁ እናምናለን። ሆኖም ግን በ28/09/2016ዓ.ም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በሐምሌ ወር (አጋማሽ) ጀምሮ በድጋሚ ጥሪ ተደርጎላችሁ ትምህርታችሁን…»
#Latest
#ተማሪ_ሃና_ሙሉጌታ
የምስጋና ቀጥታ ሥርጭት
ተማሪ #ሃና_ሙሉጌታ በ2015 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የዕጽዋት ሳይንስ ተማሪ እንደ ነበረች እና ባጋጠማት የመተንፈሻ አካል ህመም ምክንያት ወደ ባሕር ማዶ ሄዳ መታከም እንዳለባት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቦርድ መወሰኑ ይታወሳል። የባሕር ማዶ ህክምናውን ወጪ ለማገዝም እኛ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ2015 ዓ.ም የግንቦት ወር የ4 ቀን የሥጋ ምግባችንን ሰርዘን ድጋፍ እንዳደረግን ይታወቃል።
አሁን ላይ #ሃና_ሙሉጌታ የ12 ሰዓት ቀዶ ጥገናዋን አጠናቃ በሙሉ ጤንነት ላይ ትገኛለች። ለዚህም ውጤት ከፈጣሪ ቀጥሎ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታላቅ አስተዋጽዖ አድርጋችኋልና እንኳን ደስ አላችሁ።
የምስጋና ፕሮግራሙን በቀጥታ ሥርጭት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
ቀን፦ ቅዳሜ 1/10/2016 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡00
ቦታ፦ https://shorturl.at/U1x5u
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#ተማሪ_ሃና_ሙሉጌታ
የምስጋና ቀጥታ ሥርጭት
ተማሪ #ሃና_ሙሉጌታ በ2015 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የዕጽዋት ሳይንስ ተማሪ እንደ ነበረች እና ባጋጠማት የመተንፈሻ አካል ህመም ምክንያት ወደ ባሕር ማዶ ሄዳ መታከም እንዳለባት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቦርድ መወሰኑ ይታወሳል። የባሕር ማዶ ህክምናውን ወጪ ለማገዝም እኛ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ2015 ዓ.ም የግንቦት ወር የ4 ቀን የሥጋ ምግባችንን ሰርዘን ድጋፍ እንዳደረግን ይታወቃል።
አሁን ላይ #ሃና_ሙሉጌታ የ12 ሰዓት ቀዶ ጥገናዋን አጠናቃ በሙሉ ጤንነት ላይ ትገኛለች። ለዚህም ውጤት ከፈጣሪ ቀጥሎ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታላቅ አስተዋጽዖ አድርጋችኋልና እንኳን ደስ አላችሁ።
የምስጋና ፕሮግራሙን በቀጥታ ሥርጭት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
ቀን፦ ቅዳሜ 1/10/2016 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡00
ቦታ፦ https://shorturl.at/U1x5u
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍13
BDU-Central Students Union
#Latest #ተማሪ_ሃና_ሙሉጌታ የምስጋና ቀጥታ ሥርጭት ተማሪ #ሃና_ሙሉጌታ በ2015 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የዕጽዋት ሳይንስ ተማሪ እንደ ነበረች እና ባጋጠማት የመተንፈሻ አካል ህመም ምክንያት ወደ ባሕር ማዶ ሄዳ መታከም እንዳለባት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቦርድ መወሰኑ ይታወሳል። የባሕር ማዶ ህክምናውን ወጪ ለማገዝም እኛ የባሕር ዳር…
TikTok
Memar መማር (@memar.a) is LIVE - TikTok LIVE
Hi family 🧚 | Watch Memar መማር (@memar.a)'s LIVE on TikTok and interact with others in real time.
Steps to activate your institutional email regular students.pdf
794.2 KB
#Announcement
#For_None_Freshmans
#Above_and_2nd_year
#Senior_Students
#BDU
ለሁሉም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ለሁሉም ተማሪዎች ተቋማዊ ኢሜል አዘጋጅቷል። ይህ ኢሜል በቀጣይ መደበኛውን ትምህርት በድህረገጽ (E-learning) እንዲታገኙ፣ ውጤታችሁን እና የተማሪዎች መረጃ ቋቱን (Students Information Portal) እንድትጠቀሙ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቋሙ ተማሪ መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እድል ይሰጣል።
ስለዚህ የተያያዘውን መመሪያ መሰረት በማድረግ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በያላችሁበት ተቋማዊ ኢሜላችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ:- በቀጣይ ዓመት ውጤታችሁን ለማየት እና መሠል የተማሪዎች መረጃ ሥርዓቱን (Students Information Portal) ለመመልከት እንደ ቁልፍ መለያ (Username) ስለሚያገለግል ከወዲሁ ተቋማዊ ኢሜላችሁን እንድትይዙ ለማሳሰብ እንወዳለን!
👉 ተመራቂ ተማሪዎችም እድሉን ተጠቀሙ!
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#For_None_Freshmans
#Above_and_2nd_year
#Senior_Students
#BDU
ለሁሉም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ለሁሉም ተማሪዎች ተቋማዊ ኢሜል አዘጋጅቷል። ይህ ኢሜል በቀጣይ መደበኛውን ትምህርት በድህረገጽ (E-learning) እንዲታገኙ፣ ውጤታችሁን እና የተማሪዎች መረጃ ቋቱን (Students Information Portal) እንድትጠቀሙ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቋሙ ተማሪ መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እድል ይሰጣል።
ስለዚህ የተያያዘውን መመሪያ መሰረት በማድረግ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በያላችሁበት ተቋማዊ ኢሜላችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ:- በቀጣይ ዓመት ውጤታችሁን ለማየት እና መሠል የተማሪዎች መረጃ ሥርዓቱን (Students Information Portal) ለመመልከት እንደ ቁልፍ መለያ (Username) ስለሚያገለግል ከወዲሁ ተቋማዊ ኢሜላችሁን እንድትይዙ ለማሳሰብ እንወዳለን!
👉 ተመራቂ ተማሪዎችም እድሉን ተጠቀሙ!
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
የፕሮፌሰሮች ወግ መድረክ ላይ በክብር ተጋብዘዋል!!
#ደማቅ ልዩ መድረክ!!
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አሁን በሚጠናቀቀው ዓመት የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት ለተሰጣቸው አዳዲስ ፕሮፌሰሮች በዩኒቨርስቲ ደረጃ የእንኳን ደስ አላችሁ መርሐግብር ነገ (ሰኔ 07/2016) አርብ ከ7:30 ጀምሮ በጥበብ አዳራሽ ደማቅ ሁነት ይካሄዳል።
በአመቱ በአራት ዙር የስራ አመረራ ቦርድ ጉባኤ የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት ያገኙ 18 ፕሮፌሰሮች ማለትም፣
1. ፕሮፌሰር ምናለሸዋ አጥላባቸው በ Analytical Chemistry
2. ፕሮፌሰር እንዳልካቸው ንብረት በ Biomedical science
3. ፕሮፌሰር እሰይ ከበደ በ Biostatistics
4. ፕሮፈሰር ደለለ ወርቁ በ Inorganic Chemistry
5. ፕሮፌሰር ሶሎሞን ወርቅነህ በ Biosyste Engineering
6. ፕሮፌሰር አወቀ ስዩም በ Biostatistics
7. ፕሮፌሰር ሙሉጌታ አድማሱ በ Biosyste Engineering
8. ፕሮፌሰር መልካሙ አለማየሁ በ Horticulture
9. ፕሮፌሰር ታምራት ተስፋየ በ Biorefinery Engineering
10. ፕሮፌሰር አቻምየለህ ጋሹ በ Land Governance
11. ፕሮፌሰር ምርኩዝ አበራ በ Plant Pathology
12. ፕሮፌሰር የሻምበል መኩሪያው በ Animal Nutrition
13. ፕሮፌሰር ታደሠ መለሠ በ Curriculum and Instruction
14. ፕሮፌሰር አሳምነው ጣሠው በ Animal Production
15. ፕሮፌሰር አስራት ዳኜው በ Curriculum and Instruction
16. ፕሮፌሰር አወቀ አንዳርጌ በ Applied Mathematics
17. ፕሮፌሰር ገ/እግዚአብሔር ካሕሳይ በ Solid State Physics
18. ፕሮፌሰር ታደሰ አምሳሉ በ Land Policy and Natural Resource
ባገኙበት የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት ዙሪያ ልምድና ተሞክሯቸውን እንዲሁም ለስኬት ያበቃቸውን ሚስጥር ያቀርባሉ።
በመርሐ-ግብሩ የድሕረ ምረቃ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የአዳዲስ ፕሮፌሰሮቻችን ተማሪዎች፣ ቤተሰቦችና ወዳጆች ይታደማሉ።
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ፕሮፌሰሮች በሙሉ በዚህ መርሃግብር በመገኘት ለአዳዲስ ምሁራን እውቅና ይሰጣሉ።
ለዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ ሰራተኝኞችና መምህራን እንዲሁም ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች ክፍት ነው።
በድጋሜ ለዩኒቨርሲቲያችን አዳዲስ ፕሮፌሰሮች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!
You Are Cordially Invited!
Bahir Dar University Celebrates Newly Promoted Professors!
Join us for a special event congratulating our esteemed colleagues who were recently promoted to full professor!
Date: Friday, 14 June, 2024 (SENE 07/2016)
Time: 7:30 LT (1:30 PM)
Location: Bahir Dar University wisdom Hall
The program will feature presentations by the newly promoted professors on their experiences and journeys to achieving full professorship.
We invite all Bahir Dar University faculty, staff, students, and the broader community to attend this event and celebrate the achievements of these exceptional scholars!
The following professors will be honored:
• Prof. Minaleshewa Atilabachew (Analytical Chemistry)
• Prof. Endalkachew Nibret (Biomedical Sciences)
• Prof. Essey Kebede (Bio-Statistics)
• Prof. Delele Worku (Inorganic Chemistry)
• Prof. Solomon Workneh (Biosystem Engineering)
• Prof. Awoke Seyoum (Bio-Statistics)
• Prof. Mulugeta Admasu (Biosystems Engineering)
• Prof. Melkamu Alemayehu (Horticulture)
• Prof. Tamirat Tesfaye (Biorefinery Engineering)
• Prof. Achamyeleh Gashu (Land Governance)
• Prof. Mirkuz Abera (Plant Pathology)
• Prof. Yeshambel Mekuriyaw (Animal Nutrition)
• Prof. Tadesse Melesse (Curriculum and Instruction)
• Prof. Asaminew Tassew (Animal Production)
• Prof. Asrat Dagnew (Curriculum and Instruction)
• Prof. Awoke Andargie (Applied Mathematics)
• Prof. Gebregziabher Hailemariam (Solid State Physics)
• Prof. Tadesse Amsalu Birhanu (Land Administration and Natural Resource)
We look forward to seeing you there!
#BahirDarUniversity #NewProfessors #Congratulations

👍3
#New
#Urgent
#Exit_Exam
For those who are Graduating Class, will take the Exit Exam
We have an opportunity to discuss on Exit Exam issues with Ministry of Education officials. So, we're pleased to hear any important questions and constructive comments till Sunday 09/10/2016 E.C 2 PM LT about Exit Exam to deliver to MoE.
Use our official bot 👇🏽
👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#Urgent
#Exit_Exam
For those who are Graduating Class, will take the Exit Exam
We have an opportunity to discuss on Exit Exam issues with Ministry of Education officials. So, we're pleased to hear any important questions and constructive comments till Sunday 09/10/2016 E.C 2 PM LT about Exit Exam to deliver to MoE.
Use our official bot 👇🏽
👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
Telegram
BDU-Central Students Union
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu

👍2
BDU-Central Students Union pinned «#New #Urgent #Exit_Exam For those who are Graduating Class, will take the Exit Exam We have an opportunity to discuss on Exit Exam issues with Ministry of Education officials. So, we're pleased to hear any important questions and constructive comments till…»