BDU-Central Students Union
4.97K subscribers
445 photos
12 videos
237 files
292 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
BDU-Central Students Union pinned «#መረጃ #ማሳሰቢያ #For_All_Students #GC_Students_of_2016 #Exit_Exam ለ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ! በቅድሚያ እንደምን ቆያችሁ እያልን ፥ #Exit_Exam በተመለከተ መረጃ ልናካፍላችሁ እንወዳለን። 1. ትምህርት ሚኒስቴር እንደ ሀገር አቀፍ Exit Exam ከሰኔ 14 - 21 ባሉት ቀናት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል። 2. በዚህ ዓመት በሰኔ…»
#ማሳሰቢያ_ለሁሉም_ተማሪዎች

ነባር የሆነ ሁሉም ተማሪ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የሚጀምረው ግንቦት 1 ቀን ነው። ምዝገባ ደግሞ ከሚያዚያ 28 - 30 ሲሆን በምንም ምክንያት ሊያመልጣችሁ አይገባም። ካለው የጊዜ ጥበት አንጻርም ተማሪዎች ለበዓል ወደ ቤታችሁ ባትሄዱም ይመረጣል። (ለሌሎች ተማሪዎችም አሳውቋቸው ወደ ቤታቸው የሄዱም ካሉ እንዲሁ)

❗️ያለውን ቀሪ ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም ሲባል ግንቦት 1 የግድ ትምህርት መጀመር አለበት። ስለዚህም ተማሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ በመመዝገብ ኃላፊነታችሁን ተወጡ።

ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👎4👍3
#አስቸኳይ
#Freshman
#2nd_Semester
#Students

❗️Nothing is Done!
ይል የነበረው ችግር ዛሬ ተቀርፏል።

👉 Other Natural Science and Other Social Science ትምህርቶች ላይ ምንም ዓይነት የመግቢያ ፈተና የለም።

👉 የDepartment ምርጫው ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት ይጠናቀቃል። ከዚያ በፊት ግን ምርጫችሁን Confirm ማድረጋችሁን አትርሱ።

ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍31
#Information
#Freshman
#2nd_Semester
#Students

👉 እንደሚታወቀው ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ የአንደኛ ዓመት የሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምርጫ ተጠናቋል።

#Department ቅደም ተከተል መርጣችሁ ፣ ነገር ግን #Approval የሚቀረው ቢሆንም በመረጣችሁት ቅደም ተከተል መሠረት ምደባው የሚደረግ ይሆናል።

በተጨማሪ... በቀጣይ በሚኖረው የቅሬታ ጊዜ ያላችሁን ቅሬታ በማመልከቻ ማስገባት የምትችሉ ይሆናል።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👎2👍1
#Information
#Freshman
#2nd_Semester
#Students

Department ለመረጣችሁ Freshman ተማሪዎች በሙሉ!

👉 ምደባው ዛሬ ሐሙስ ከሰዓት (ከ6 ሰዓት ጀምሮ) ይፋ ይደረጋል።
👉 ለሁሉም ትምህርቶች ምንም አይነት የመግቢያ ፈተና አይኖርም።

❗️ከቅሬታ ጋር ተያይዞ እና ሌሎች ጥያቄዎችን ከምደባ በኋላ በማስታወቂያም በሌላም መንገድ የሚታዩ ይሆናሉ።

#መልካም_ዕድል!



⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍21
#Updates
#Information
#Freshman
#2nd_Semester
#Students

Department ለመረጣችሁ Freshman ተማሪዎች በሙሉ!

❗️ምዝገባ ከሚያዚያ 28 - 30 (ከሌሎች ነባር ተማሪዎች ጋር)።

❗️ ቅሬታም ከሚያዚያ 28 ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚጠየቅ ይሆናል። ነገር ግን ተማሪዎች ቅድሚያ በተመደቡበት ትምህርት ክፍል ተመዝግበው ቅሬታቸውን መጠየቅ አለባቸው። ቅሬታው ተሰሚነት ሲያገኝ ማዘዋወር ስለሚቻል።

❗️ግቢ አይቀየርም። አስፈላጊ ከሆነ ይነገራችኋል።



⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍21
BDU-Central Students Union pinned «#Information #Freshman #2nd_Semester #Students Department ለመረጣችሁ Freshman ተማሪዎች በሙሉ! 👉 ምደባው ዛሬ ሐሙስ ከሰዓት (ከ6 ሰዓት ጀምሮ) ይፋ ይደረጋል። 👉 ለሁሉም ትምህርቶች ምንም አይነት የመግቢያ ፈተና አይኖርም። ❗️ከቅሬታ ጋር ተያይዞ እና ሌሎች ጥያቄዎችን ከምደባ በኋላ በማስታወቂያም በሌላም መንገድ የሚታዩ ይሆናሉ። #መልካም_ዕድል! ⁉️To…»
#Updates_Appeal
#ቅሬታ
#Information
#Freshman
#2nd_Semester
#Students
@bducsu

ቅሬታ...

❗️ቅሬታ የሚገባው ሚያዚያ 28 እና 29 ነው።
❗️ቅሬታ የሚገባበት ቦታ Freshman ተማሪዎች ባሉበት ግቢየFreshman አስተባባሪዎች ቢሮ
❗️ለቅሬታ ማመልከቻ ቅጽ(Form) ትሞላላችሁ። ቅጹንም የምታገኙት አስተባባሪዎች ጋር ነው።

👉 ጊዜው አጭር ስለሆነ በመጀመሪያ በተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ምዝገባ እያከናወናችሁ ነው ቅሬታ ማመልከት ያለባችሁ።

ምክንያቱም:-

በተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተመዝግባችሁ አንድ ሳምንት ያህል እንኳን ቢያልፍ ፤ ነገር ግን ቅሬታችሁ ተሰሚነት አግኝቶ የdepartment ቅያሪ ቢኖር ቅሬታው እስከተሰማ ድረስ መቀየር ይቻላል።

ቅሬታችሁም ተቀባይነት ሳያገኝ የምዝገባ ቀናችሁም ሳትመዘገቡ ካለፈ በተመደባችሁበት እንኳን ትምህርት መቀጠል ትቸገራላችሁ።



⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
🤝21👍1
Forwarded from Dereja
Have you registered DAAP yet?

If not, what are you waiting for?

Here are the registration details:
- Program: Dereja Academy Accelerator Program
- Duration: 3 months
- Eligibility - Graduating year students

Registration is open until May 8

Dont miss this opportunity to be part of the DAAP!  Secure your spot now!

Click here to register : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdhj0oPUb9OjSCYq61szkXv7Bdctv0QJAHt6OuVxctI8ZQglg/viewform?usp=sf_link


#Dereja  #DAAP #Registration
👍2
#መረጃ
#Graduates_of
#2015_to_2016

የ2015 ተመራቂ የነበራችሁ ነገር ግን በኮርስ መጓደል ዘግይታችሁ፣ Exit Exam የካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ፣ ቀሪ ኮርሳችሁንም በሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ለጨረሳችሁ/ለምትጨርሱ ተማሪዎች በሙሉ!

Temporary Degree እስካሁን የዘገየበት ምክንያት:- በተለያዩ ትምህርት ክፍሎች ያሉ መሰል ተማሪዎች ውጤት ተጠቃሎ ስላልገባ ምርቃቱን ማጽደቅ አልተቻለም።

ስለዚህም በዚህ ሳምንት በSenate Mandet ምርቃታችሁ ስለሚጸድቅ እና ዲግሪያችሁ ስለሚሰጣችሁ እንድትታገሱ ለማሳወቅ እንወዳለን።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍21
#Updates_Registration
#ምዝገባ
#Information
#Freshman
#2nd_Semester
#Students
@bducsu

ምዝገባ...

❗️Land administration, Architecture, Law, Governance ...(ግሽ ዓባይ ግቢ የሚሰጡ ትምህርቶች) የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ግቢው ስለምትሄዱ እዛው የምትመዘገቡ ይሆናል።
❗️ከ Engineering ውስጥ Computing ትምህርቶች ላይ የተመደባችሁ ወደ ፖሊ (BiT) ግቢ ስለምትሄዱ እዛው ትመዘገባላችሁ።

👉 ሌሎች ትምህርት ክፍሎች ላይ የመደባችሁ በሙሉ አሁን ባላችሁበት ግቢ የመመዝገቢያ ቦታ ተዘጋጅቶ በማስታወቂያ ይነገራችኋል/ይለጠፋል።

ግቢ ለምትቀይሩ ተማሪዎችም በዚህ ሳምንት ውስጥ በማስታወቂያ ስለሚገለጽላችሁ በትእግስት ተጠባበቁ።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍6
Forwarded from Dereja
☀️ Bahirdar University Get Ready☀️

A great opportunity for Bahirdar University GC 2024!! Congratulations on taking the first stride into your future!! 👩🏾‍🎓🥳

As you look into a year full of questions and challenges, Dereja Campaign is here to help ease the road and guide you through life after graduation and the opportunities awaiting you!!

All you have to do is show up!!

WHEN AND WHERE?

Tuesday, May 14th
- Morning Session: EiTEX Campus
- Afternoon Session: BIT and CMHS Campus

Wednesday, May 15th
- Morning Session: Peda Campus
- Afternoon Session: COBE

Thursday, May 16th
- Morning Session: Gishe Abay/Yibab Campus

Join us and get to know what Dereja has to offer!!

#dereja #findyournextstep #BahirdarUniversity #GC2024
👍3
What interventions did you get from Dereja? How can you apply for it? Get more information from the tomorrow's orientation.
👍6
🌟Sharing you a step for creating dereja's account🌟

👉For those who want to create dereja's account can take a look the following attachment to guide your steps.

👉Create an account and watch a job vacancy.

Contact us:
bitcdc@gmail.com
👍1
Please share this exciting opportunity before the deadline to your respective universities ASAP.

The deadline for the application is tomorrow morning 4:00LT