#NEW!
#የዐፄ_ዘርዐ_ያዕቆብ_ዜና_መዋዕል
#BahirDar_University_Press
ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ
በጥበብ(Wisdom) አዳራሽ
Join us 👉🏾 @bducsu
#የዐፄ_ዘርዐ_ያዕቆብ_ዜና_መዋዕል
#BahirDar_University_Press
ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ
በጥበብ(Wisdom) አዳራሽ
Join us 👉🏾 @bducsu
Forwarded from BDU-Central Students Union
#Agri_Tech
#Ideas
#Innovation
#Business_Incubation
#BDU_BiT
NATIONAL AGRO-BUSINESS IDEA COMPETITION
Register 👉 https://shorturl.at/yDHO9
t.me/bducsu
#Ideas
#Innovation
#Business_Incubation
#BDU_BiT
NATIONAL AGRO-BUSINESS IDEA COMPETITION
Register 👉 https://shorturl.at/yDHO9
t.me/bducsu
Forwarded from Temesgen Fenta
Exciting Scholarship Opportunity for Exchange Students at TUM Winter Semester 2024-2025
============================
Interested applicants must submit the following documents to BiT Information and Strategic Communication Directorate only until 10th May 2024.
CV
One page, tabular, English: Summary of your career, qualifications, education, special skills, language knowledge, personal interests, personal data etc
Motivation letter
English, maximum two pages
Describe your academic and personal goals
Language certificates
It is not mandatory for nomination but will be supportive if you have an IELTS/TOFIL certificates
Transcript of records
An itemized academic performance to date is required. If you are a master's student, please also include your transcript from the bachelor's degree.
Overview of current courses at home university
You need to submit a document listing the courses you are enrolled in during the current semester, which are not listed on your transcript
Study plan at TUM
A preliminary list of courses or modules you want to attend at TUM,
For specific information regarding courses or modules, examinations, etc., please first check the webpage of your TUM School, which you can find under Information on courses or modules, exams, the study plan at TUM or (online) Learning Agreement and other academic matters at TUM.
While preparing for your stay at TUM and before taking a look at the academic offer of TUM in general, first check the website of your TUM School regarding the possible offers in that specific School (e.g. if you can choose courses or modules) and where to find them.
Please note:
•At least 60% of the courses or modules you register for must be offered by the study area you will be enrolled in at TUM. (In case you receive another information from your TUM School, please follow the information given by the School.)
•It is a preliminary list. Later changes (also after arrival) are possible and even likely.
•This document does not to need to be signed by students / home university / TUM at the time of your application at TUM.
•As study plan TUM accepts any kind of document.
•For questions regarding the recognition of the courses you wish to take at TUM, please contact your home university.
Photocopy of passport / ID
If available / depending on your citzenship status
An information document is attached below:

❤1👍1
Forwarded from Temesgen Fenta
TUM_GAO_Incoming_Fact Sheet.pdf
172.9 KB
#ማሳሰቢያ
#Graduates
#2015_2016
የ2015 ተመራቂ የነበራችሁ ነገር ግን በኮርስ መጓደል ዘግይታችሁ፣ Exit Exam የካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ፣ ቀሪ ኮርሳችሁንም በሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ለጨረሳችሁ/ለምትጨርሱ ተማሪዎች በሙሉ!
ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ለመመረቅ (Temporary Degree) ለመውሰድ የሚጠበቅባችሁን ያጠናቀቃችሁ ከሆነ የማጠቃለያ ፈተና ውጤታችሁ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለየትምህርት ክፍሎቻችሁ ዲኖች ተመራቂ መሆናችሁን (እንደጨረሳችሁ) አሳውቁ።
Graduation Approval ለሚመለከተው ክፍል Mandet ስለተሰጠ (ሴኔት መሰብሰብ ስለማያስፈልግ እና በMandet ውሳኔ ስለምትመረቁ) ለትምህርት ክፍሎቻችሁ ዲኖች ውጤቶቻችሁን እንዲያጠናቅሩ አሳስቧቸው።
ለበለጠ መረጃ → click me
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu

👍2
BDU-Central Students Union pinned «#ማሳሰቢያ #Graduates #2015_2016 የ2015 ተመራቂ የነበራችሁ ነገር ግን በኮርስ መጓደል ዘግይታችሁ፣ Exit Exam የካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ፣ ቀሪ ኮርሳችሁንም በሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ለጨረሳችሁ/ለምትጨርሱ ተማሪዎች በሙሉ! ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ለመመረቅ (Temporary Degree) ለመውሰድ የሚጠበቅባችሁን ያጠናቀቃችሁ ከሆነ የማጠቃለያ ፈተና ውጤታችሁ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ…»
#ማሳሰቢያ
#Freshman
#2nd_semester
#Students
ዲፓርትመንት ለመምረጥ በዝግጅት ላይ ላላችሁ #የ2ኛ_ዓመት_Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
የዲፓርትመን ምርጫ የሚደረገው በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ድኅረ ገጽ (studentportal.bdu.edu.et) ነው።
ሆኖም ድኅረ ገጹ ከበፊቱ ስለተቀየረ (አዲስ ስለሆነ) እንደ አዲስ #Username እና #Password ማዘጋጀት ይጠበቅባችኋል። ይህንም ምርጫው ከሚጀመርበት ቀን አስቀድማችሁ መጨረስ አለባችሁ።
ሂደቱ በፊት ከምታውቁት የተለየ ስላልሆነ እና ቀላል ስለሆነ #በሞባይላችሁም ቢሆን ማስተካከል የምትችሉት ነው።
ለዚህም እንዲያግዝ፥
1) Username የያዘ፣
2) አጠቃቀሙን የሚገልጽ
... #Document ከስር ስለተቀመጠ መመልከት አለባችሁ።
የዲፓርትመንት ምርጫ ቀንከሚያዚያ 20 እስከ 21 ሲሆን፣ በድኅረ ገጹ እንድትለማመዱ ቀድሞ ሊከፈት ይችላል።
የሚቀየር ነገር ካለም የምናሳወቅ ይሆናል።
ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#Freshman
#2nd_semester
#Students
ዲፓርትመንት ለመምረጥ በዝግጅት ላይ ላላችሁ #የ2ኛ_ዓመት_Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
የዲፓርትመን ምርጫ የሚደረገው በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ድኅረ ገጽ (studentportal.bdu.edu.et) ነው።
ሆኖም ድኅረ ገጹ ከበፊቱ ስለተቀየረ (አዲስ ስለሆነ) እንደ አዲስ #Username እና #Password ማዘጋጀት ይጠበቅባችኋል። ይህንም ምርጫው ከሚጀመርበት ቀን አስቀድማችሁ መጨረስ አለባችሁ።
ሂደቱ በፊት ከምታውቁት የተለየ ስላልሆነ እና ቀላል ስለሆነ #በሞባይላችሁም ቢሆን ማስተካከል የምትችሉት ነው።
ለዚህም እንዲያግዝ፥
1) Username የያዘ፣
2) አጠቃቀሙን የሚገልጽ
... #Document ከስር ስለተቀመጠ መመልከት አለባችሁ።
የዲፓርትመንት ምርጫ ቀን
የሚቀየር ነገር ካለም የምናሳወቅ ይሆናል።
ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍1
Dear Freshman Students,
Please, consider the👇🏽 list in your department placements.

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
Join to get :-
#Latest_and_Reliable_Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
t.me/bducsu
Join to get :-
#Latest_and_Reliable_Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
t.me/bducsu
Telegram
BDU-Central Students Union
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu

#መረጃ
#Freshman
#2nd_Semester
#Students
የዲፓርትመንት ምርጫ የሚጀመረው ሁሉም የትምህርት ውጤቶች ወደ ሲስተም ከገቡ በኋላ ነው።
ከአርብ ጀምሮ የኢንተርኔት መቆራረጥ በሁሉም ግቢዎች ላይ እያጋጠ ስለነበር እናንተንም መምህራኖችንም ሲስተሙን ከመጠቀም እያስቸገረ ነበር።
በእቅድ ደረጃ የተያዘው የምርጫ ጊዜ በ21 እና በ22 ቀን ሲሆን የሚስተካከል ነገር ካለ እና ተጨማሪ ጊዜ መጨመር ካስፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይጨመራል።
#ተማሪዎች:-
• ሲስተም ላይ ሁሉም ውጤታችሁ መግባቱን አረጋግጡ፣
• በየዘርፎቻችሁ ስላሉት የትምህርት ዘርፎች ተአማኒነት ካላቸው ቦታዎች መረጃ ሰብስቡ (የምናግዛችሁ ነገር ካለ ይጠይቁን)፣
• በዲፓርትመንት መመደብ የሚፈልግ ተማሪ ምርጫ መምረጥ ግዴታው ነው፣ ምንም ሳይመርጥ ካለፈው በተገኘው ዲፓርትመንት የሚመደብ ይሆናል፣
• ከመረጣችሁ በኋላ “Confirm” ማድረጋችሁን አትርሱ፣
ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
#Freshman
#2nd_Semester
#Students
የዲፓርትመንት ምርጫ የሚጀመረው ሁሉም የትምህርት ውጤቶች ወደ ሲስተም ከገቡ በኋላ ነው።
ከአርብ ጀምሮ የኢንተርኔት መቆራረጥ በሁሉም ግቢዎች ላይ እያጋጠ ስለነበር እናንተንም መምህራኖችንም ሲስተሙን ከመጠቀም እያስቸገረ ነበር።
በእቅድ ደረጃ የተያዘው የምርጫ ጊዜ በ21 እና በ22 ቀን ሲሆን የሚስተካከል ነገር ካለ እና ተጨማሪ ጊዜ መጨመር ካስፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይጨመራል።
#ተማሪዎች:-
• ሲስተም ላይ ሁሉም ውጤታችሁ መግባቱን አረጋግጡ፣
• በየዘርፎቻችሁ ስላሉት የትምህርት ዘርፎች ተአማኒነት ካላቸው ቦታዎች መረጃ ሰብስቡ (የምናግዛችሁ ነገር ካለ ይጠይቁን)፣
• በዲፓርትመንት መመደብ የሚፈልግ ተማሪ ምርጫ መምረጥ ግዴታው ነው፣ ምንም ሳይመርጥ ካለፈው በተገኘው ዲፓርትመንት የሚመደብ ይሆናል፣
• ከመረጣችሁ በኋላ “Confirm” ማድረጋችሁን አትርሱ፣
ለተጨማሪ እገዛ በየግቢያችሁ ያሉ የተማሪዎች ኅብረት አባላትን ጠይቁ።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
@bducsu
👍1
#መረጃ
#ማሳሰቢያ
#For_All_Students
#GC_Students_of_2016
#Exit_Exam
ለ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
በቅድሚያ እንደምን ቆያችሁ እያልን ፥ #Exit_Exam በተመለከተ መረጃ ልናካፍላችሁ እንወዳለን።
1. ትምህርት ሚኒስቴር እንደ ሀገር አቀፍ Exit Exam ከሰኔ 14 - 21 ባሉት ቀናት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል።
2. በዚህ ዓመት በሰኔ ወር የሚሰጠውን ፈተና ለመፈተን ዝግጁ(ብቁ) አይደለሁም በቀጣዩ ፈተና እፈተናለሁ ብሎ የሚያምን ተማሪ ያለመፈተን መብቱ የተጠበቀ ነው። እንደተማሪዎች ኅብረት ግን ከወቅቱ ውጥረት አንጻር ተማሪዎች እንደምንም ቢፈተኑ(ቢገላገሉ) እንመክራለን።
3. ፈተናው በሰኔ ወር ስለሚሰጥ የተመራቂ ተማሪዎች የሁለተኛው semester የትምህርት ሠሌዳ ይቀየራል። ይህም ለExit Exam የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ትምህርቶች (Competency courses) ለፈተናው የግድ አስፈላጊ ስለሆኑ በBlock course (በአጭር ጊዜ(ከ15-20 ቀን)) ውስጥ ተሰጥተው፤ የቀረውን ጊዜ ተማሪዎች እያጠኑ፣ Tutorial class እየተሰጣቸው ቆይተው Exit Exam ከተፈተኑ በኋላ ቀሪዎቹን ትምህርቶችና ምዘናዎች በቶሎ የሚያጠናቅቁ ይሆናል።
👉 ይህንን በየትምህርት ክፍሉ ባሉ AC ውይይት ሊደረግበት ስለሚችል፣ የAC አባል የሆናችሁ ተማሪዎች በደንብ እውቅና ሊኖራችሁ ይገባል።
4. ለዝግጅትና ለመነቃቃት ይሆን ዘንድ የዚህ የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና እንዳለቀ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ይሆናል። አስከትሎም Tutorial class ይጀመራል።
5. #ማሳሰቢያ_ለሁሉም_ተማሪዎች - ነባር የሆነ ሁሉም ተማሪ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የሚጀምረው ግንቦት 1 ቀን ነው። ምዝገባ ደግሞ ከሚያዚያ 28 - 30 ሲሆን በምንም ምክንያት ይገባል።
ሊያመልጣችሁ አይገባም። ካለው የጊዜ ጥበት አንጻርም ተማሪዎች ለበዓል ወደ ቤታችሁ ባትሄዱም ይመረጣል። (ለሌሎች ተማሪዎችም አሳውቋቸው ወደ ቤታቸው የሄዱም ካሉ አሳውቋቸው)
❗️ያለውን ቀሪ ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም ሲባል ግንቦት 1 የግድ ትምህርት መጀመር አለበት። ስለዚህም ተማሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ በመመዝገብ ኃላፊነታችሁን ተወጡ።

👍3👎2😁1
BDU-Central Students Union pinned «#መረጃ #ማሳሰቢያ #For_All_Students #GC_Students_of_2016 #Exit_Exam ለ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ! በቅድሚያ እንደምን ቆያችሁ እያልን ፥ #Exit_Exam በተመለከተ መረጃ ልናካፍላችሁ እንወዳለን። 1. ትምህርት ሚኒስቴር እንደ ሀገር አቀፍ Exit Exam ከሰኔ 14 - 21 ባሉት ቀናት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል። 2. በዚህ ዓመት በሰኔ…»