BDU-Central Students Union
4.98K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
293 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
#Update
#Reminder
#ከመቀሌና_ከአክሱም_ዩኒቨርሲቲዎች_ዝውውር_ለጠየቃችሁ_ተማሪዎች...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መቀጠል ፈልጋችሁ የዝውውር ደብዳቤ እንዲጻፍላችሁ ለመጠየቅ ያመለከታችሁ ፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊ ዝውውር ለመጣችሁ ተማሪዎች፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ official እንዲላክ የዝውውር ደብዳቤውን ጽፎ ለዩኒቨርሲቲዎቹ በEmail የላከ ሲሆን መቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሂደቱን በተወካይ/በውክልና እንድታስጨርሱ ስንል በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛውን ምዝገባ የምትመዘገቡት ሙሉ መረጃችሁ ከነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ወደዚህ ሲላክ ስለሆነ ሂደቱን በፍጥነት ለመጨረስ የተቻላችሁን እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍1
BDU-Central Students Union pinned «#Update #Reminder #ከመቀሌና_ከአክሱም_ዩኒቨርሲቲዎች_ዝውውር_ለጠየቃችሁ_ተማሪዎች... በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መቀጠል ፈልጋችሁ የዝውውር ደብዳቤ እንዲጻፍላችሁ ለመጠየቅ ያመለከታችሁ ፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊ ዝውውር ለመጣችሁ ተማሪዎች፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ official እንዲላክ የዝውውር ደብዳቤውን ጽፎ ለዩኒቨርሲቲዎቹ በEmail የላከ ሲሆን መቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሂደቱን…»
#Update
#Reminder
#ከመቀሌና_ከአክሱም_ዩኒቨርሲቲዎች_ዝውውር_ለጠየቃችሁ_ተማሪዎች...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መቀጠል ፈልጋችሁ የዝውውር ደብዳቤ እንዲጻፍላችሁ ለመጠየቅ ያመለከታችሁ ፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊ ዝውውር ለመጣችሁ ተማሪዎች፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ official እንዲላክ የዝውውር ደብዳቤውን ጽፎ ለዩኒቨርሲቲዎቹ በEmail የላከ ሲሆን መቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሂደቱን በተወካይ/በውክልና እንድታስጨርሱ ስንል በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛውን ምዝገባ የምትመዘገቡት ሙሉ መረጃችሁ ከነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ወደዚህ ሲላክ ስለሆነ ሂደቱን በፍጥነት ለመጨረስ የተቻላችሁን እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍1😁1
Forwarded from BiT-S.I.R.E.E.S (N)
🎉 Join the movement! BiT-SIREES is open for new members. Be part of a community driving sustainable change. Sign up now to be a founding member! 🌱💡

https://forms.gle/fdW2aG1Y5BHphXpu9

#Sustainability
🌟 Exciting News! 🌟

Unlock your full potential with our upcoming Life Skills Training, brought to you in collaboration with BiT-CDC and Kefta!

Get ready to enhance essential skills for success in both personal and professional realms.

Click here to register and secure your spot: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdHTotzV0fY-mN-Zws5fZcGFACEdyDxeLezFqVnD-LMZ7bWfA/viewform

#LifeSkills #Training #BiTCDCxKefta
#ማስታወቂያ
#Institutional_Email
#E-Learning

ለሁሉም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሥርዓቱን በከፊል ወደ Digitalized E-Learning ሥርዓት ለመቀየር ለሁሉም ተማሪ ተቋማዊ(ዩኒቨርሲቲያዊ) ኢሜል/Institutional Email አዘጋጅቷል።

ይህ ተቋማዊ ኢሜል ለተማሪዎች ያለው ጥቅም ዘርፈ ብዙ ሲሆን በዋናነት:-
• ለመማር ማስተማር ሥርዓት (E-Learning)
• የክፍል/የቡድን መረጃ መለዋወጫ(Class/Department Chat)
• ከምርቃት በኋላ ተማሪዎች ዘላቂ የአልሙናይ ግንኙነት እንዲኖራቸው ወዘተ... ናቸው።

አጠቃቀሙን በተመለከተ መግለጫ ለክፍል ተወካዮች (Representatives) ቅዳሜ በጥበብ(Wisdom) አዳራሽ የሚሰጥ ይሆናል። ተወካዮችም ለተማሪዎች እንዲሁ የሚያስተላልፉ ይሆናል።

ስለዚህም ተማሪዎች እውቅናው ኖሯችሁ ትኩረት ሰጥታችሁ ተቋማዊ ኢሜላችሁን እንድታዘጋጁ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።

❗️የክፍል ተወካዮች የጉዳዩን ክብደት በመረዳት በተጠቀሰው ቀን በመገኘት መረጃውን ወስዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማዳረስ ይገባችኋል።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍1
BDU-Central Students Union
#ማስታወቂያ #Institutional_Email #E-Learning ለሁሉም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ! ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሥርዓቱን በከፊል ወደ Digitalized E-Learning ሥርዓት ለመቀየር ለሁሉም ተማሪ ተቋማዊ(ዩኒቨርሲቲያዊ) ኢሜል/Institutional Email አዘጋጅቷል። ይህ ተቋማዊ ኢሜል ለተማሪዎች ያለው ጥቅም ዘርፈ ብዙ ሲሆን በዋናነት:- • ለመማር…
#የሰዓት_ማስተካከያ
#Orientation
#Institutional_Email
#Bahir_Dar_University

የገለጻ መርሐ ግብር

👉ለተመራቂ ተማሪዎች የክፍል ተወካዮች አርብ 8:00 ሰዓት
👉ተመራቂ ላልሆኑ ተማሪዎች የክፍል ተወካዮች ደግሞ ቅዳሜ 8:00 ሰዓት ነው።

በድጋሚ❗️የክፍል ተወካዮች የጉዳዩን ክብደት በመረዳት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በመገኘት መረጃውን ወስዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማዳረስ ይገባችኋል።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍21
Forwarded from Dereja
The Young Leadership Program (YLP) is a two-year full-time consulting program that develops exceptional, young local Ethiopian talent into real leaders.
You will work as part of a client project team, collaborating with colleagues and clients to solve their toughest business problems. At the end of the program, high-performing fellows progress into a business analyst role.

Click here to learn more: https://www.mckinsey.com/careers/search-jobs/jobs/fellow-youngleadersprogram-16433
👍1
BDU-Central Students Union
#የሰዓት_ማስተካከያ #Orientation #Institutional_Email #Bahir_Dar_University የገለጻ መርሐ ግብር 👉ለተመራቂ ተማሪዎች የክፍል ተወካዮች አርብ 8:00 ሰዓት 👉ተመራቂ ላልሆኑ ተማሪዎች የክፍል ተወካዮች ደግሞ ቅዳሜ 8:00 ሰዓት ነው። በድጋሚ❗️የክፍል ተወካዮች የጉዳዩን ክብደት በመረዳት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በመገኘት መረጃውን ወስዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማዳረስ…
#Updates
#ግሽ_ዓባይ_ግቢ
#Orientation
#Institutional_Email

ለግሽ ዓባይ ግቢ የትምህርት ክፍል ተወካይ ተማሪዎች (Class Representatives)

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ያዘጋጀውን ተቋማዊ ኢሜል(Institutional Email) በተመለከተ ገለጻ (Orientation) የሚያደርግበትን ጊዜ እያሳወቅን እንደሆነ ይታወቃል። ስለዚህም የግሽ ዓባይ ግቢ የክፍል ተወካዮች ዓርብ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ጀምሮ በዊዝደም አዳራሽ በመገኘት ገለጻውን እንድትከታተሉ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።

🚌 ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል።

በድጋሚ❗️የክፍል ተወካዮች የጉዳዩን ክብደት በመረዳት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በመገኘት መረጃውን ወስዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማዳረስ ይገባችኋል።


⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot

Share Share Share

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍1
🌟 Call for Training! 🌟

🔍 Are you ready to unlock the full potential of your LinkedIn profile? Want to enhance your content strategy and build a powerful professional network? Look no further!

🚀 Join us for our upcoming training sessions on "#Basics_of_LinkedIn_101: Optimizing Your LinkedIn Profile, Content Strategy for LinkedIn, Building a Professional Network," presented by the Career Development Center at Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar University!

🗓 Mark your calendars for Round 1 on March 30-31, 2024, and Round 2 on April 06-07, 2024.

🔗 Register now at [ https://lnkd.in/ezwye_rU ] and secure your spot today!