BDU-Central Students Union
4.99K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
293 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
#ማስታወቂያ

ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።

ትምህርት ሚኒሰቴር !

___
@bducsu
BDU-Central Students Union pinned «#ማስታወቂያ ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል 2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት…»
#Announcement
#Exit_Exam

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ እና ለግል ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ!

የምትፈተኑበትን ግቢ ለማወቅ ከስር ያልውን የ #Document_file 👇🏽ይመልከቱ። መፈተኛ ክፍላችሁን ለማወቅ ደግሞ #Excel_File 👇🏽 አለላችሁ።

⁉️To get students support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
t.me/bducsu
#Update
#Reminder
#ከመቀሌና_ከአክሱም_ዩኒቨርሲቲዎች_ዝውውር_ለጠየቃችሁ_ተማሪዎች...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መቀጠል ፈልጋችሁ የዝውውር ደብዳቤ እንዲጻፍላችሁ ለመጠየቅ ያመለከታችሁ ፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊ ዝውውር ለመጣችሁ ተማሪዎች፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ official እንዲላክ የዝውውር ደብዳቤውን ጽፎ ለዩኒቨርሲቲዎቹ በEmail የላከ ሲሆን መቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሂደቱን በተወካይ/በውክልና እንድታስጨርሱ ስንል በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛውን ምዝገባ የምትመዘገቡት ሙሉ መረጃችሁ ከነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ወደዚህ ሲላክ ስለሆነ ሂደቱን በፍጥነት ለመጨረስ የተቻላችሁን እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን።

⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት
t.me/bducsu
👍1
BDU-Central Students Union pinned «#Update #Reminder #ከመቀሌና_ከአክሱም_ዩኒቨርሲቲዎች_ዝውውር_ለጠየቃችሁ_ተማሪዎች... በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መቀጠል ፈልጋችሁ የዝውውር ደብዳቤ እንዲጻፍላችሁ ለመጠየቅ ያመለከታችሁ ፤ ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊ ዝውውር ለመጣችሁ ተማሪዎች፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ official እንዲላክ የዝውውር ደብዳቤውን ጽፎ ለዩኒቨርሲቲዎቹ በEmail የላከ ሲሆን መቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሂደቱን…»