BDU-Central Students Union
4.98K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
293 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
📣አስቸኳይ ማሳሰቢያ

በ2015 ዓ.ም በቀሪ ኮርስና በ'F' case ምክንያት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ሳትፈተኑ ለቀራችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

1) ቀሪ ኮርሳችሁ ('F' case) የFreshman ኮርስ ከሆነ:-
በጥር 15 ጥሪ ገብታችሁ ከFreshman ተማሪዎች ጋር ኮርሱን መመዝገብና መውሰድ ስለምትችሉ ፤ የጥር 27ቱን የExit Exam ለመፈተን እስከ ማክሰኞ ቀን 14/05/2016 ዓ.ም በየትምህርት ክፍላችሁ ለExit Exam መመዝገብ አለባችሁ። ትምህርት ክፍሉ ቀድሞ መዝግቧችሁ ከሆነም መመዝገባችሁን አረጋግጡ። 

2) ቀሪ ኮርሳችሁ ('F' case) የFreshman ኮርስ ካልሆነ [For Supportive and Major Courses]:-
በጥር 15 ጥሪ ግቢ ገብታችሁ ኮርሱን (እናንተ የቀራችሁን ኮርስ ወይም 'F' ያመጣችሁትን ኮርስ) የሚማሩ ተማሪዎች ካሉ ማለትም (Course Add) ማድረግ ምትችሉ መሆኑን ካረጋገጣችሁ፤ የጥር 27ቱን Exit Exam መፈትን የምትችሉ ስለሆነ ፥ የጥር 27ቱን የExit Exam ለመፈተን እስከ ማክሰኞ ቀን 14/05/2016 ዓ.ም በየትምህርት ክፍላችሁ ለExit Exam መመዝገብ አለባችሁ። ትምህርት ክፍሉ ቀድሞ መዝግቧችሁ ከሆነም መመዝገባችሁን አረጋግጡ።

...ኮርሱን ማግኘት ካልቻላችሁ ግን ኮርሱን እስከምታገኙበት ሴሚስተር ድረስ ትጠብቃላችሁ።

❗️ይህንን በተመለከተ ከባች አድቫይዘር፣ ከዲፓርትመንት ኃላፊ(Head)ወይም ከዲናችሁ ጋር በመገናኘት መጨረስ ትችላላችሁ።

❗️ከላይ በተገለጸው መሠረት እስከ ማክሰኞ ቀን 14/05/2016 ዓ.ም ለExit Exam መመዝገብ እንደምትችሉ በድጋሚ ለማበከር እንወዳለን!

ለጥያቄ:- @bdu_csu_bot ላይ ይጠይቁ!
______
__
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
👍2👎1
...
ከትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ተዘዋውራችሁ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ መቀጠልና መጨረስ የምትፈልጉ ከሆነ ከነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ሙሉ መረጃችሁን ማስላክና መደበኛ ዝውውር መፈጸም ይጠበቅባችኋል።

በዚህ ሂደት እንደ ተማሪዎች ኅብረት ከእኛ በኩል ለምትፈልጉት ድጋፍ 👉@bdu_csu_bot ላይ ይጠይቁ!
____
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
👎1👏1
BDU-Central Students Union
📣አስቸኳይ ማሳሰቢያ በ2015 ዓ.ም በቀሪ ኮርስና በ'F' case ምክንያት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ሳትፈተኑ ለቀራችሁ ተማሪዎች በሙሉ! 1) ቀሪ ኮርሳችሁ ('F' case) የFreshman ኮርስ ከሆነ:- በጥር 15 ጥሪ ገብታችሁ ከFreshman ተማሪዎች ጋር ኮርሱን መመዝገብና መውሰድ ስለምትችሉ ፤ የጥር 27ቱን የExit Exam ለመፈተን እስከ ማክሰኞ ቀን 14/05/2016 ዓ.ም በየትምህርት…
📣#አዲስ ለማሳሰብ...
#የExit_Exam_ምዝገባ_እስከ 20/05/2016ዓ.ም_መራዘምን_አስመልክቶ...

ቀድሞ በወጣው (ከላይ ባለው) ማሳሰቢያ መሠረት ኮርሳችሁን ማግኘታችሁን አረጋግጣችሁ ነገር ግን ትምህርት ክፍላችሁ ሊመዘግባችሁ ፈቃደኛ ካልሆነ በዚህ 👉🏾 @bdu_csu_bot አድራሻ ትምህርት ክፍላችሁን አሳውቁን ፤ #እኛ መረጃውን እንሰጣቸዋለን።

❗️መጨረሻው 20/05/2016 ዓ.ም ነው።

ለጥያቄ:- @bdu_csu_bot ላይ ይጠይቁ!
______
__
©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
👍1👎1
BDU-Central Students Union pinned «📣#አዲስ ለማሳሰብ... #የExit_Exam_ምዝገባ_እስከ 20/05/2016ዓ.ም_መራዘምን_አስመልክቶ... ቀድሞ በወጣው (ከላይ ባለው) ማሳሰቢያ መሠረት ኮርሳችሁን ማግኘታችሁን አረጋግጣችሁ ነገር ግን ትምህርት ክፍላችሁ ሊመዘግባችሁ ፈቃደኛ ካልሆነ በዚህ 👉🏾 @bdu_csu_bot አድራሻ ትምህርት ክፍላችሁን አሳውቁን ፤ #እኛ መረጃውን እንሰጣቸዋለን። ❗️መጨረሻው 20/05/2016 ዓ.ም ነው። »
To get students support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
@bducsu
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።

የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።

የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።

ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።

የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።

Via @tikvahuniversity

@tikvahethiopia
😱1
#ማስታወቂያ

ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

#ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።

ትምህርት ሚኒሰቴር !

___
@bducsu
BDU-Central Students Union pinned «#ማስታወቂያ ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል 2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት…»
#Announcement
#Exit_Exam

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ እና ለግል ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ!

የምትፈተኑበትን ግቢ ለማወቅ ከስር ያልውን የ #Document_file 👇🏽ይመልከቱ። መፈተኛ ክፍላችሁን ለማወቅ ደግሞ #Excel_File 👇🏽 አለላችሁ።

⁉️To get students support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot


©የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
t.me/bducsu