BDU-Central Students Union
5K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
Wait for the Hamlie 6 ...
Congratulations to the graduating class attending the national online exit exam! Wishing you the best of luck as you showcase your knowledge and skills. Believe in yourself and embrace the challenge. Success awaits you!
________
@bducsu
7😁3
BDU - Hamle 6, 2015 Exit Exam Placement (1).xlsx
556.1 KB
👆Here is the Hamlie 6 Exit Exam Schedule!

PLEASE NOTICE THAT:
Since the number of attendees of the exam are huge, this excel file has 4 sheets in it. Thus, navigate consciously.

_________
@bducsu
BDU - Hamle 6, 2015 Exit Exam Placement (2).xlsx
316.9 KB
#UPDATES...ON HAMLIE 6 SCHEDULE

HERE IS THE REVISED SCHEDULE WITH IN 3 SHEETS ONLY!
_________
@bducsu
ፈተናዎችና የሚሰጡበት ጊዜ.pdf
107.3 KB
👆👆👆
#Urgent_Updates_on_The_Time_Change

There is the #time change #only for :

1 #Economics from 6:30 to 10:00 LocalTime.

2 #Business_Management from 9:30 to 6:30 LocalTime.


Please, Notice that the campus, the invigilators and the examinee's are remained the same, as before. The only change is the Time (the interchange of session 2 and session 3).

★ For detailed information, read the attached👆 document!
_____
@bducsu
📣#ማስታወቂያ

እንደሚታወቀው በመውጫ ፈተናው ላይ ሊከሰት የሚችለውን የመብራት መቆራረጥ ለመቀልበስ ፈተናው እየተሰጠ ያለው ሙሉ በሙሉ በጀነሬተር ነው። ይህንን ሳምንትም በተለየ ሁኔታ በመብራት ኃይል በኩል ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ እያስቸገረ መሆኑም ሁላችንም የምንታዘበው ነው።

ሆኖም ዛሬ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ እንደ ሀገር አቀፍ በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች የመብራት አገልግሎት እንደተቋረጠ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል አገልግሎት ገልጿል። በየግቢው ያሉ ጀነሬተሮችም ለፈተናው ሲባል ቀኑን ሙሉ ተለኩሰው ስለሚውሉና ነገም ፈተናውን ለማስቀጠል ስለሚያገለግሉ ጫናውን ለመቀነስ ሲባል አይለኮሱም።

ውድ ተማሪዎች፥ በእስካሁኑ ሁኔታዎች ላሳያችሁት ስነ-ምግባር እያመሰገንን ፤ አሁንም ችግሩን ተረድታችሁ እንደ ሀገር አቀፍ መፍትሔ እስኪፈለግ እንድትታገሱ ለማሳወቅ እንወዳለን።

___
©
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት

@bducsu
#The Hamlie 7th Schedule!👆👆👆

Session 1 and Session 2 respectively.
BDU-Central Students Union pinned «#The Hamlie 7th Schedule!👆👆👆 Session 1 and Session 2 respectively.»
BDU - Hamle 6, 2015 Exit Exam Placement (2).xlsx
316.9 KB
#UPDATES...ON HAMLIE 6 SCHEDULE

HERE IS THE REVISED SCHEDULE WITH IN 3 SHEETS ONLY!
_________
@bducsu
Use this link 👉 Exi Exam Result to see yours!

Sooner, you can see your result on Bahir Dar University Students Information Management System (SIMS) too.

By the way, 85% of Bahir Dar University Students are passed the exam, including the distance program.

You did it Guys!💪💪💪

@bducsu
👏5👍2👎2
BDU-Central Students Union pinned «Use this link 👉 Exi Exam Result to see yours! Sooner, you can see your result on Bahir Dar University Students Information Management System (SIMS) too. By the way, 85% of Bahir Dar University Students are passed the exam, including the distance program.…»
#መረጃ

የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ከተፈተኑ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች 84.7% የመውጫ ፈተናውን በብቃት አልፈዋል።
_______

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ79 ፕሮግራሞች 3229 ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በማስፈተን 84.7 በመቶ የማለፊያ በቂ ውጤት አስመዘገቡ።

🌟 በመደበኛው መርሐ ግብር ብቻ ፈተናውን ከወሰዱ 2843 ተማሪዎች ውስጥ 89.5 ከ50 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ሲሆን ፈተና ከተሰጠባቸው ፕሮግራሞች ውስጥ 32 ፕሮግራሞች 100% ሁሉም ተማሪዎች፣ በ14 ፕሮግራሞች ደግሞ በእያንዳንዱ ፕሮግራሞች 1ተማሪ ብቻ ሲቀር ሁሉም አልፈዋል።

- በኤክስቴንሽን መርሐ ግብር 45 ተማሪዎች ተፈትነው 55.3% ፣
- በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር 305 ተተማሪዎት ተፈትነው  43.9 ፣
- በክረምት መርሐ ግብር  34 ተማሪዎች ተፈትነው 85.3%...

...ያሳለፈ ሲሆን በሁሉም መርሐ ግብሮች  84.7 የመውጫ ፈተናውን በብቃት አልፈዋል።

ጥራት ላለው ትምህርትና ምርምር አበክሮ የሚሰራው የ60ዓመት ባለፀጋው አንጋፋው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በዚሁ አጋጣሚ ለተፈታኝ ተማሪዎች፣ ቤተሰቦችና የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል።


ዘገባው 👉 የውስጥ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን-BDU
__________
@bducsu
👎52👍2
ጥቁር አባይ ትራንስፖርት በ 0 ዓመትና በልምድ

1. Junior Mechanic
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, or related fields
Quantity required: 6
Experience: zero year

2. Junior Electrician
BSc degree in Electrical Engineering, Automotive, or related fields
Quantity required: 2
Experience: zero year

3. Junior Welder
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, Metal technology, or related fields
Experience: zero year

4. Junior Painter
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, Metal technology, or related fields
Experience: zero year

5. ግሪስና እጥበት
ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
ብዛት: 2

Place of work: Kombolcha
Employment type: Permanent
Tel: 0582208279 / 0335517277
Deadline: 20/11/2015 E.C
👍5