BDU-Central Students Union
5K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
#የምረቃ_ቀን

እስካሁን ባለው ሂደት :-
• ከሐምሌ 8-10 የመውጫ ፈተና ውጤት ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።
• ሐምሌ 15 የምረቃ ቀን ይሆናል።

ተማሪዎች ይህንን ተገንዝባችሁ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን።
__________

©የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት
👍7👎3
👆👆👆
Exit Exam Schedule from Hamlie 3 - 5

→ we will share the remaining soon!
______
@bducsu
👍1
BDU-Central Students Union pinned «👆👆👆 Exit Exam Schedule from Hamlie 3 - 5 → we will share the remaining soon! ______ @bducsu»
Wait for the Hamlie 6 ...
Congratulations to the graduating class attending the national online exit exam! Wishing you the best of luck as you showcase your knowledge and skills. Believe in yourself and embrace the challenge. Success awaits you!
________
@bducsu
7😁3
BDU - Hamle 6, 2015 Exit Exam Placement (1).xlsx
556.1 KB
👆Here is the Hamlie 6 Exit Exam Schedule!

PLEASE NOTICE THAT:
Since the number of attendees of the exam are huge, this excel file has 4 sheets in it. Thus, navigate consciously.

_________
@bducsu
BDU - Hamle 6, 2015 Exit Exam Placement (2).xlsx
316.9 KB
#UPDATES...ON HAMLIE 6 SCHEDULE

HERE IS THE REVISED SCHEDULE WITH IN 3 SHEETS ONLY!
_________
@bducsu
ፈተናዎችና የሚሰጡበት ጊዜ.pdf
107.3 KB
👆👆👆
#Urgent_Updates_on_The_Time_Change

There is the #time change #only for :

1 #Economics from 6:30 to 10:00 LocalTime.

2 #Business_Management from 9:30 to 6:30 LocalTime.


Please, Notice that the campus, the invigilators and the examinee's are remained the same, as before. The only change is the Time (the interchange of session 2 and session 3).

★ For detailed information, read the attached👆 document!
_____
@bducsu
📣#ማስታወቂያ

እንደሚታወቀው በመውጫ ፈተናው ላይ ሊከሰት የሚችለውን የመብራት መቆራረጥ ለመቀልበስ ፈተናው እየተሰጠ ያለው ሙሉ በሙሉ በጀነሬተር ነው። ይህንን ሳምንትም በተለየ ሁኔታ በመብራት ኃይል በኩል ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ እያስቸገረ መሆኑም ሁላችንም የምንታዘበው ነው።

ሆኖም ዛሬ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ እንደ ሀገር አቀፍ በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች የመብራት አገልግሎት እንደተቋረጠ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል አገልግሎት ገልጿል። በየግቢው ያሉ ጀነሬተሮችም ለፈተናው ሲባል ቀኑን ሙሉ ተለኩሰው ስለሚውሉና ነገም ፈተናውን ለማስቀጠል ስለሚያገለግሉ ጫናውን ለመቀነስ ሲባል አይለኮሱም።

ውድ ተማሪዎች፥ በእስካሁኑ ሁኔታዎች ላሳያችሁት ስነ-ምግባር እያመሰገንን ፤ አሁንም ችግሩን ተረድታችሁ እንደ ሀገር አቀፍ መፍትሔ እስኪፈለግ እንድትታገሱ ለማሳወቅ እንወዳለን።

___
©
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት

@bducsu
#The Hamlie 7th Schedule!👆👆👆

Session 1 and Session 2 respectively.