BDU-Central Students Union
5.01K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
Dear All, Are you ready for soccer fun? In honor of its Diamond Jubilee the 60th years old Bahir Dar University kindly invites you to the forthcoming friendly football match against our renowned partners on Tuesday, 6th of June 2023. That's right, you'll get to see our President, Vice Presidents and the rest of senior management members show off their amazing football talents on the pitch! So come out to the BDU Stadium at 3:00 LT and join the fun. Bring your pom-poms and foam fingers to support our squad!
👍1
Exit Exam Student Guide.pdf
501.2 KB
ለመውጫ ፈተና ተፈታኝ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የፈተናውን አሰጣጥ የሚያሳይ አጋዥ መረጃ👆
#ማስታወቂያ

ውድ ጓደኞቻችን ተማሪዎች ሆይ፥

#በመዘግየታችን ታላቅ ይቅርታን እየጠየቅን...

ይህን ዓመት ሙሉ የእናንተን ጥያቄዎች በተለያየ መንገድና ሁኔታ ለሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አካላት እየጠየቅን በቻልነው መጠን መልስ እያሰጠን ቆይተናል። ተቀባይነት ያላገኙ ጥያቄዎች እንዳሉም ይታወቃል።

ሆኖም ዩኒቨርሲቲው የመውጫ ፈተና የማይቀመጡ ተማሪዎችን በዚህ ሳምንት ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው አቅጣጫ ከተማሪዎች መሠረታዊ ጥያቄና ከትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ አንጻር አግባብ ነው ብለን እንደተማሪዎች ኅብረት ስላላመንበት ፤ ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ አጽንዖት ሰጥቶ ውሳኔውን እንዲያሻሽል ጠይቀን ፥ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ተወያተው ውሳኔውን እስከ ሐሙስ 22/10/2015 ዓ.ም እንደሚያሳውቁ ገልጸውልናል።

ስለዚህም ተማሪዎች በተቻላችሁ መጠን ተረጋግታችሁ ውሳኔውን እንድትጠባበቁ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን።

___
©
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
👍10🙏3👎1
BDU-Central Students Union pinned «#ማስታወቂያ ውድ ጓደኞቻችን ተማሪዎች ሆይ፥ #በመዘግየታችን ታላቅ ይቅርታን እየጠየቅን... ይህን ዓመት ሙሉ የእናንተን ጥያቄዎች በተለያየ መንገድና ሁኔታ ለሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አካላት እየጠየቅን በቻልነው መጠን መልስ እያሰጠን ቆይተናል። ተቀባይነት ያላገኙ ጥያቄዎች እንዳሉም ይታወቃል። ሆኖም ዩኒቨርሲቲው የመውጫ ፈተና የማይቀመጡ ተማሪዎችን በዚህ ሳምንት ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው…»
BDU-Central Students Union
#ማስታወቂያ ውድ ጓደኞቻችን ተማሪዎች ሆይ፥ #በመዘግየታችን ታላቅ ይቅርታን እየጠየቅን... ይህን ዓመት ሙሉ የእናንተን ጥያቄዎች በተለያየ መንገድና ሁኔታ ለሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አካላት እየጠየቅን በቻልነው መጠን መልስ እያሰጠን ቆይተናል። ተቀባይነት ያላገኙ ጥያቄዎች እንዳሉም ይታወቃል። ሆኖም ዩኒቨርሲቲው የመውጫ ፈተና የማይቀመጡ ተማሪዎችን በዚህ ሳምንት ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው…
#ማስታወቂያ

የመውጫ ፈተና የማይቀመጡ ተማሪዎች ከግቢ ይውጡ የሚለውን አቅጣጫ በተመለከተ ተለዋጭ ውሳኔ ሊኖር እንደሚችል ጠቁመን እንደነበር ይታወቃል።

ሆኖም ዩኒቨርሲቲው የመውጫ ፈተና የማይቀመጡ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ወስኗል።

#ጠቅለል ያለ የባ/ዳር ዩ/የተማሪዎች ኅብረት መግለጫ በቅርቡ እንደምናወጣ ለማሳወቅ እንወዳለን።

___
©
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት
👎19👍1
The Bit-BDU SEED Center students initiative is exited to bring you the Global Challenge Lab 2023. As a member of a SEED partner university to the Technical University of Munich, all BDU students are eligible and welcome to join the challenge and win up to £10,000.

The program would enable you to generate new ideas and work with fellow international students from other universities virtually.

Use the following link to register and enter the following information in the system while registering: TUM Seed Center Partner University
https://www.imperialenterpriselab.com/global-challenge-lab/

              MISS IT NOT!!!
👍1
#የምረቃ_ቀን

እስካሁን ባለው ሂደት :-
• ከሐምሌ 8-10 የመውጫ ፈተና ውጤት ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።
• ሐምሌ 15 የምረቃ ቀን ይሆናል።

ተማሪዎች ይህንን ተገንዝባችሁ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን።
__________

©የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት
👍7👎3
👆👆👆
Exit Exam Schedule from Hamlie 3 - 5

→ we will share the remaining soon!
______
@bducsu
👍1
BDU-Central Students Union pinned «👆👆👆 Exit Exam Schedule from Hamlie 3 - 5 → we will share the remaining soon! ______ @bducsu»