BDU-Central Students Union
5.01K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
🔈PWC Switzerland Virtual Internship 2023 | (Certificates Available)

The PWC Internship program is a Fully online internship program that is available for every individual across the world. You will get a chance to learn and get experience from the professionals of PWC, Switzerland.

Visit: https://tinyurl.com/4zwdp36h

Details https://youthop.info/pwc-switzerland-virtual-internship/

@awaqiethiopia
🔈Job Application

Apply now for the exciting opportunity to develop engaging video content for young people on the Awaqi Digital Platform. Join our team and make a meaningful impact on the next generation's digital experience. Don't miss out, submit your job application today!

For more info and to apply 👉 https://hahu.jobs/jobs/6458e5862b393d4d6c3d75a8

@awaqiethiopia
🔈Hiring Outdoor Sales

📌 Must have graduated in BA or BSc in any field

📌 Must have attended The Talent Firm Training (Customer service (General or Junior banker), sales and marketing or Awaqi job Readiness)

📌 Responsibility: Selling Apollo Application

Net Salary: 5000 birr + Commission

To APPLY: send your CV at Jobs@thetalentfirm.com with the subject line "Apollo sales"

@awaqiethiopia
ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን!
አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደ ተማሪዎች ኅብረት የምናደርግላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
_______
t.me/bducsu
BDU-Central Students Union
ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን! አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደ ተማሪዎች ኅብረት የምናደርግላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። _______ t.me/bducsu
#Attention!

የምንወዳደርበት ዝግጅቶች አሉኝ የምትሉ ተማሪዎች እስከ ቀን ግንቦት 15 ድረስ በተማሪዎች ኅብረት አድራሻ:-
፩ ሙሉ ስም
፪ ባችና ትምህርት ክፍል
፫ አድራሻ ስልክ ቁጥር
፬ የመወዳደሪያ ሃሳብ


በ bdu.csuoffice@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!
👍2
❗️Exit Exam በተመለከተ ❗️

1) የExit Exam በሀምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት የሚሰጥ ይሆናል።

2) የRemedal Exam በሰኔ ወር መጨረሻ ከExit Exam በፊት ሊሰጥ ተዘጋጅቷል።

3) የ12ኛ ክፍል Entrance Exam በሀምሌ ወር ከExit Exam በኋላ ባለው አንድ ሳምንት ውስጥ መሰጠት ይጀምራል።

4) የዩኒቨርሲቲው ትምህርት ክፍሎች በሰኔ ወር የሁለተኛ ዙር በOnline የExiT Model Exam ይሰጣሉ።

5) ተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው እንዳለ ሁኖ ፤ ለGC ከሁለትኛ ሴሚስተር Final Exam በኋላ የtutorial እና መሠል ዝግጅቶችን በትጋት እንድትከታተሉ ይሁን!
__
መረጃው ከትምህርት ሚኒስቴር ሲሆን ለበለጠ ማብራሪያ ከትምህርት ክፍሎቻችሁ እና ከየግቢያችሁ የተማሪዎች ኅብረት ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

👉 ተጨማሪ መረጃዎችን በየጊዜው በዚህ መንገድ እንደምናሳውቅ ለማረጋገጥ እንወዳለን።
____
©BDU - CENTRAL/MAIN STUDENTS UNION OFFICE
🌟🥇Congratulations🥇🌟
🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊
👍1
“ከትምህርት ሚኒስቴር”
#Exit_Exam
#ማስታወቂያ

እንደሚታወቀው #የባሕር_ዳር_ዩኒቨርስቲያችን የምረቃ ቀኑ አልተገለጸም።

ቀድሞ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የፈተና የጊዜ ሠሌዳ ላይ የምረቃ ቀን በተመለከተ ተጨማሪ መግለጫ እስኪሰጥበት እየተጠባበቅን የቆየን ሲሆን ፥ ዛሬ በሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ኅብረት በኩል በመውጫ ፈተና እና የምረቃ ቀንን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ እንካችሁ:-

1) #Exit_Exam የመፈተኛ ቀናት #ከሐምሌ #3_እስከ_8 ነው።

2) #የፈተናው_ውጤት ይፋ የሚደረገው #ከሐምሌ #8_እስከ_9 ነው።

3) #ከሐምሌ_10_እስከ_17 ባሉት ቀናት ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች #የምረቃ መርሐ ግብር ያካሂዳሉ።

4) #12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከሐምሌ 17 ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ይጀምራሉ።

5) #Exit_Exam #በOnline የሚሰጥ ይሆናል።

ማሳሰቢያ
❗️የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲም የምረቃ ቀን በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ የሚፈጸም ይሆናል። #ሲወሰን እናሳውቃለን!

❗️#Every_GC_Student_can_attend_the_graduation_ceremony_whoever_PASSED_THE_EXIT_EXAM_OR_NOT! #Just_Dont_Worry!

❗️ከFinal Exam በኋላ #Exit_Exam_Tutorials ተጠናክረው ይቀጥላሉ። አሁን ላይ Final Exam በርትታችሁ ተፈተኑ። ለዝግጅት ያለው ጊዜ በቂ ነው። ምንም እንዳትረበሹ!

👉 ተጨማሪ የተረጋገጡ መረጃዎችን በአግባቡ የምናደርስ ይሆናል!

____
©Bahir Dar University Central Students Union

t.me/bducsu
👍1
BDU-Central Students Union pinned «#Exit_Exam #ማስታወቂያ እንደሚታወቀው #የባሕር_ዳር_ዩኒቨርስቲያችን የምረቃ ቀኑ አልተገለጸም። ቀድሞ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የፈተና የጊዜ ሠሌዳ ላይ የምረቃ ቀን በተመለከተ ተጨማሪ መግለጫ እስኪሰጥበት እየተጠባበቅን የቆየን ሲሆን ፥ ዛሬ በሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ኅብረት በኩል በመውጫ ፈተና እና የምረቃ ቀንን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ እንካችሁ:- 1) #Exit_Exam…»
🌟Congratulations!🌟

Bahir Dar University School of Law won Best Defense Memorial and Best Speaker award at the "All Ethiopia National Humanitarian Law Moot Court Competition" organized by the International Red Cross Committee.

The “2023 All Ethiopia National Humanitarian Law Moot Court Competition" was held in Addis Ababa from May 29-30, 2023 with the theme of “IHL and Humanitarian Access" in which only 6 (six) Law School Teams, namely Bahir Dar University School of Law, Arba Mich University School of Law, Dire Dawa University School of Law, Jimma University School of Law, Haramaya University School of Law and Selale University Department of Law were qualified for the oral rounds among 24 total applicant Universities.

Our Law School was awarded Best Defense Memorial, and one of the Team Members who represented our Law school, Hanna Asrate, won the Best Speaker of the Defense.
1